💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تلاوة في قمة الروعة و الإبداع و الخشوع و الجمال للشيخ أحمد العجمي


🌸ጣፍጭ ቲላዋ መልካም ምሺት☕️


https://t.me/https_Asselefya1
▪️ قـال الـعلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى :

ينبـغي لك إن سألـت الله الـعافـية ، أن تستحـضر أنك تسـأل الله العافـية من :

← مرض الـقلـب
← والـبـدن

مرض الـقلـب الـذي مداره على شك ، أو شرك ، أو شهـوة


📓المصـــــــدر شرح رياض الصالحين (٢١/٦) ]

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from التوحيد سبل النجة
◾️ኢማን የሁለት ሀገር ደስታ

📚ከኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ጭማቂ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
Watch "ኢማንየ2ሀገርደስታ በኡስታዝ ሳዳትከማል" on YouTube
https://youtu.be/qbO_2Bm6fjo
Audio
ግብዣ ከሱረቱል ፋሲለት

ተጋበዙልኝ


🔊በዉዱ መካሪያችን አስተማሪያችን
አቡ አብዲላህ አሏህ ይጠብቀዉ!


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አስራ ዘጠኝ

⬅️الليلة(19) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
▪️ከኢብኑ ሙነወር ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ

"ወጣት ሆይ ወጣትነትህን ተጠቀም። እራስህን አድን።ሀላፊነትህን ተወጣ። አርአያዎችህን ለይ። ቀና በል በተውሂድ። ከሺርክ ሰፈር አትልከስከስወጣት ሆኖ ለሺርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን ጠላት ሲሆን ማየት ምነኛ ልብ የሚያደማ ነው ?!ምነኛ የሚያሳፍር ነው ??!"

📚 "ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ" ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ

🖊ቀለምህ ይባረክ ኡስታዛችን ይችን ምክር ሁል ጊዜም አነባታለሁ ሳነባት ግን ለመጀመሪያ ግዜ እንደማነባት ነው ስሜቱ የሚሰማኝ አላህ ይጠብቀው
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 8⃣6⃣

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የልብ መድሀኒቶች

➤ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➤ ሆድን አለመሙላት
➤የሌሊት ሶላት መቆም
➤ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➤ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት

[الأذكار النووية1/ 107]

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ
⬅️الليلة(20) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1