Unknown song name
Unknown artist name
➡️ ረመዷን ቀኑ ላይ በኢባዳ በርትተው ማታውን ለሚዘናጉ ምክር
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
the most emotional & smooth Quran Recitation || really heart soothing…
<unknown>
♦️ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም
▪ሸይኽ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ
🖊 አሻፊያህ(1/198)
👇🎧
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪ሸይኽ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ
🖊 አሻፊያህ(1/198)
👇🎧
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ሁሌም ህያው በሆነው በአርሹ ባለቤት ተመካ !!ከጭቃ የተፈጠሩና ነገም ወደዛው የሚመለሱ ደካማ የሰው ልጆችን ተስፋ አታድርግ! የነርሱ መራቅና መቅረብ መውደድና መጥላታቸውም አንተ ዘንድ እኩል ይሁኑ...!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️በዚች ውጥንቅጧ ወጥቶ በተተበተበች ፥ ግርግሯ በዝቶ በተደናገረች አለም ( ዱንያ ) ላይ ስትኖር ..." ከውድቀቶች ሁሉ ተጠብቀህ ፥ ከውርደቶች ሁሉ ርቀህ "..... ለስኬት ትበቃ ዘንድ የአሏህ ዲን የሆነውን እስልምናን (ሱናህ) አጥብቀህ ልትይዝ ግድ ይልሀል ፡፡
صلاۃ التراويح رمضان ١٤٤٣
Abu Useymin
➡️ማራኪ የተራዊህ ሶላት ቂርአት
♦️رمضان ١٤٤٣ ليلة ٦
🕌በቦድቲ ከተማ ኹለፍዑ ራሺዲን መስጊድ!
🎙 𝑩𝒚 𝑨𝒃𝒖 𝑼𝒔𝒆𝒚𝒎𝒊𝒏 حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
♦️رمضان ١٤٤٣ ليلة ٦
🕌በቦድቲ ከተማ ኹለፍዑ ራሺዲን መስጊድ!
🎙 𝑩𝒚 𝑨𝒃𝒖 𝑼𝒔𝒆𝒚𝒎𝒊𝒏 حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ስድስት
⬅️الليلة (6) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ስድስት
⬅️الليلة (6) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
https://t.me/https_Asselefya1
በስሙ ጥሩት!
~
"የመማር ማስተማር ስራውን ከማንኛውም ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴ ነፃ ለማድረግ ..." ይላሉ። የሚፈልጉትኮ ሙስሊሙን ብቻ ነው። "ሙስሊሞች ሶላት እንዳይሰግዱ፣ እምነታቸው በሚያዛቸው መሰረት እንዳይለብሱ" በሉት። የምትፈልጉት ይሄን እንደሆነ እኛም እናንተም እናውቃለን። አድሏዊ ተግባራችሁ ከአስመሳይ ቃላታችሁ በላይ ይጮሃል። በህዝባዊ መገልገያዎች ውስጥ እምነታዊ ስእሎችን የሚለጥፉት፣ መዝሙር የሚከፍቱት ሙስሊሞች አይደሉም።
~
http://t.me//IbnuMunewor

ማስመሰል የነገሰባት አገር
~
ሙስሊሞች ላይ ተቆጥሮ የማያልቅ ግፍ እያደረሱ "የመቻቻል ሃገር" "ይቺ ናት ኢትዮጵያ" እያሉ በፎቶ ይሸነግላሉ። አስተውሏቸውማ! እነዚህን ሸንጋይ ቃላት በብዛት የሚጠቀሙት ይበልጥ ጨቋኞቹ ናቸው። ነውራቸውን ለመሸፈን ይበልጥ ያስመስላሉ። አሁንም ጠብቁ! የፊጥራ ፎቶዎች ይዥጎደጎዳሉ። የሙስሊሞችን መሰረታዊ መብቶች እየደፈጠጡ የፎቶ ፖለቲካ ለሚያራምዱ አካላት ድግስ የምታደምቁ ሙስሊሞች! ስርአት ያዙ። የናንተ ከማንም ጋር ማፍጠር ለሙስሊሙ ኡማ ስባሪ ፋይዳ የለውም። ይልቁንም የሴረኞች መሸቀጫ እየሆናችሁ ራሳችሁን አታርክሱ።
=

➡ያ ኦኽታ ጓደኛሽን ምርጭ!!
➤ጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላ ያገኛል!
➤ከጥሩ ጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩ ነገር ይማራል ሰው አቀማማጩን ነው የሚመስለው!!
➤የማይመክሩ ስውች ጋር ኽይር የለም ልብ በይ ለራሱ ብሎ እና ለአንች ብሎ የሚመክርሽ ጋር ልዩነት አለ!
➤መልካም ጓደኛ ማለት ወደ መልካም ስራ የምትጣራ፣የምታግዝ!
➤ከመጥፎ ነገር የምትከለክል ደካማ ጎንሽን የምታቀና ናት!
➤ሁልጌዜ ስለዱኒያ ጣጣ የምታውራሽ ከሆነ ንቂ ልብሽ እየደርቀ ይሄዳል ከዚች አይነቷ ተጠበቂ ሁልጊዜ ሞት እንዳለብን ስለአኺራሽ የምታስታውስሽ!
➤ዛሬ ምን ቀራሽ፣ቀጣይስ ምን እንቅራ ፣ቁረአን እነሃፍዝ የምትልሽን!
➤አብርን እንበርታ የምትልሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤መልካም ጓደኛ የህይውት ዋስትና ሲሆን!
➤መጥፎ ጓደኛ ደግሞ የህይውት መስናክል ነው!
➤ያ ኦኽታ ልብ በይ ለአኺራ ቤትሽ እንቅፍቷን ሳይሆን ለአኺራ ቤትሽ መሸጋገሬያ መሰላል የምትሆንሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤አለበለዚያ አንች ያወቅሽውን የምታጠፍብሽን ጓደኛ ከምትይዥ ብቸኝነትሽ ይሻልሻል!
➤የእኛ ችግራችን አለማውቃችን ሳይሆን ባውቅነው አለመስራታችን ነው ውድኋላ የጎተተን!
➤ባወቅሽው ሰሪበት አንችም ተጠቅመሽ ሌሎችንም ለመጥቀም ተምሳሌት እንቁ ሴት ሁኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላ ያገኛል!
➤ከጥሩ ጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩ ነገር ይማራል ሰው አቀማማጩን ነው የሚመስለው!!
➤የማይመክሩ ስውች ጋር ኽይር የለም ልብ በይ ለራሱ ብሎ እና ለአንች ብሎ የሚመክርሽ ጋር ልዩነት አለ!
➤መልካም ጓደኛ ማለት ወደ መልካም ስራ የምትጣራ፣የምታግዝ!
➤ከመጥፎ ነገር የምትከለክል ደካማ ጎንሽን የምታቀና ናት!
➤ሁልጌዜ ስለዱኒያ ጣጣ የምታውራሽ ከሆነ ንቂ ልብሽ እየደርቀ ይሄዳል ከዚች አይነቷ ተጠበቂ ሁልጊዜ ሞት እንዳለብን ስለአኺራሽ የምታስታውስሽ!
➤ዛሬ ምን ቀራሽ፣ቀጣይስ ምን እንቅራ ፣ቁረአን እነሃፍዝ የምትልሽን!
➤አብርን እንበርታ የምትልሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤መልካም ጓደኛ የህይውት ዋስትና ሲሆን!
➤መጥፎ ጓደኛ ደግሞ የህይውት መስናክል ነው!
➤ያ ኦኽታ ልብ በይ ለአኺራ ቤትሽ እንቅፍቷን ሳይሆን ለአኺራ ቤትሽ መሸጋገሬያ መሰላል የምትሆንሽን ፍልገሽ ያዥ!
➤አለበለዚያ አንች ያወቅሽውን የምታጠፍብሽን ጓደኛ ከምትይዥ ብቸኝነትሽ ይሻልሻል!
➤የእኛ ችግራችን አለማውቃችን ሳይሆን ባውቅነው አለመስራታችን ነው ውድኋላ የጎተተን!
➤ባወቅሽው ሰሪበት አንችም ተጠቅመሽ ሌሎችንም ለመጥቀም ተምሳሌት እንቁ ሴት ሁኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⬅️تمسكي بالدين يا أخت
➤የኢስላም እህቴ ሆይ ድንሽን አጥብቀሽ ያጅ እንዴዘመኑ ሴቶች አትገላለጭ በሂጃብሽ ውብ ልዬ ሁኒ!!
🎙الشيخ محمد مزيان حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
➤የኢስላም እህቴ ሆይ ድንሽን አጥብቀሽ ያጅ እንዴዘመኑ ሴቶች አትገላለጭ በሂጃብሽ ውብ ልዬ ሁኒ!!
🎙الشيخ محمد مزيان حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 7⃣7⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 7⃣7⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
Abu Useymin
➡አጭር መልእክት ለፆመኞች !
➤ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሁሉም ሰውነታችን ይፁም !!
🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ከፆመኞች ሁሉ በላጩ ማን ነው?
➡ኢብኑ-ል ቀይዪም ይህን ይላሉ ፦
"ከዒባዳ ባልተቤቶች ሁሉ የተሻለ የሚባለው በዒዳው ውስጥ እጅግ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) የሚያባዛ የሆነ ሰው ነው። ልክ እንደዚሁ ከፆመኞች ሁሉ በላጭ የሚባለው ግለሰብ በፆሙ ውስጥ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) በማብዛት የተሻለ የሆነው ሰው ነው።"
📚الوابل الصيب 152
➡ኢብኑ-ል ቀይዪም ይህን ይላሉ ፦
"ከዒባዳ ባልተቤቶች ሁሉ የተሻለ የሚባለው በዒዳው ውስጥ እጅግ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) የሚያባዛ የሆነ ሰው ነው። ልክ እንደዚሁ ከፆመኞች ሁሉ በላጭ የሚባለው ግለሰብ በፆሙ ውስጥ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) በማብዛት የተሻለ የሆነው ሰው ነው።"
📚الوابل الصيب 152
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌علامات القلب السليم !!
🎙لفضيلة الشيخ أ.د عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه.
📌 رابط القناة للإشتراك 👇
➧https://t.me/https_Asselefya1
🎙لفضيلة الشيخ أ.د عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه.
📌 رابط القناة للإشتراك 👇
➧https://t.me/https_Asselefya1