💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ማስታወሺያ ③ ♦️ሱሁር በረከት፣ ከፍታ እና አምልኮ ነው። 📌 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሱሁር የሚበላው ለበረከት ነውና አትተው ከናንተ አንዳችሁ አንድ ጎንጭ ወሃ ቢጎነጭምንኳ ምክኒያቱም አላህና መላኣክቶች ሰሁር በሚጠቀም ላይ ሶለዋትን ያውርዳሉና ። 📚ሳሂህ አል-ጃሚዕ 3683 🔺ሰሁር =የምንጠቀመው መግብና መጠጥ ነው 🔺ሱሁር=ዲርጊታችን ነው ማለት መብላታችንና መጠጣታቺን ነው ወደ ቻናሉ…
ማስታወሺያ ④
♦️የተራዊህ ሶላትን ለማሰግድ ተገቢ የሆነው ማን ነው?
📌- ሊቅ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ አል-ሐጅ አል-ማሊኪ (የሞቱት፡ 737 ሂጅራ) - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ።
[ ኢማም በረመዷን ቂያም ሲደርግ ከእውቀት፣ ከመልካም እና ከዲን ሰዎች መሆን አለበት። ምክንያቱም ብዙዎቹ ሰውን የሚመርጡት ለድምፁ መልካምነት እንጂ ለሃይማኖቱ መልካምነት አይደለም።
📌 ኢማሙ ማሊክ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ:
ለድምፁ ማማር ብቻ ብለው በኢማምነት የሆነን አካል በሚያስቀድሙ ሰዎች ላይ እንዲህ አሉ ፡- “እሱን የሚያሰቀድሙት እንዲዘምርላቸው ብቻ ነው።
✍️أبو أيوب
➤ጆይን በማለት ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba

Audio
▪ تلاوة من سورة يونس
🎙للقارئ: أحمد_العبيد
➤አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን!
https://t.me/https_Asselefya1
🎙للقارئ: أحمد_العبيد
➤አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን!
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎المرأة إذا غطت وجهها أمتلأ قلبها بالحياء والسعادة والطأمنينة ما الله به عليم ..!
.
الشيخ أ.د. #سليمان_الرحيلي حفظه الله
➡አንዲት ሴት ልጅ ፊቷን ከሸፈነች ማለትም ኒቃቧን ከለበሰች ልቧ በሀያዕ ይሞላል!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሃይሊ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
.
الشيخ أ.د. #سليمان_الرحيلي حفظه الله
➡አንዲት ሴት ልጅ ፊቷን ከሸፈነች ማለትም ኒቃቧን ከለበሰች ልቧ በሀያዕ ይሞላል!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሃይሊ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ምርጥ ጓደኛ!!
✍️ኢብኑ መስዑድ ረዲሏሁ አንሁ እንዲህ ይላሉ፦
☞︎︎︎አላህን በማውሳት ላይ የማያግዝህን!!
ጓደኛ አድርገህ አትያዝ።
(አዙህድ: 1/126)
➧የኔ አስታዋሺ ልዪ ኡኽቲ ናፈቅሺኝ ኡሙ ፍሩቅ
በየ ደቂቃዎች ልዩ ነበር ምክሯ አበረታችነቷ ሳስበዉ እንባ ብቻ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ!
✍️በዚህ ፊትና በበዛበት ዘመን ወደ አላህ መንገድ
የሚያቃርብህ አላህን የሚያስታዉስህ ጓደኛ ማግኛት መታደል ነዉ!
➤ዛሬ ላይ በየ ደቂቃዉ ባላገኝሺም አሏህ ፈቅዶ በአካል እደማገኚሺ ተስፍ አለኝ ሀዩቲ የኔ ናፍቆት
በአለሺበት ሰላምሺ ይብዛልኝ ዉድዬ!
✍️የዑሰይሚን እናት ከባህር ማዶ

مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ اللَّهِ بَاقٍ ۗ وَلَنَجْزِيَنَّ الَّذِينَ صَبَرُوا أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ አምስት
⬅️الليلة (5) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ አምስት
⬅️الليلة (5) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
https://t.me/https_Asselefya1
Project_04-05_HD 720p
{كَلَّاۤ إِذَا بَلَغَتِ ٱلتَّرَاقِیَ(٢٦)وَقِیلَ مَنۡۜ رَاقࣲ(٢٧)
🎙 للقارئ #ماجد_الحازمي
➧https://t.me/https_Asselefya1
🎙 للقارئ #ماجد_الحازمي
➧https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ማራኪ የተራዊህሶላት ቂርአት
🎙ወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
🎙ወንድማችን አቡ አዩብ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
➡ምክር ለባሎች!!
☞ሚስትህ በውበቷ እጅግ የተዋበች ቆንጆ ብትሆንም አይንህን ከወጣችውም ከወረደችውም ጋር እዚህም እዚያም የምታሳርፍና የምታንከራትት ከሆነ የሚስትህ ውበት በፍፁም አይታይህም።
☞አይንህን ሰበር አድርግ ከዛም ሚስትህን የምድር ውብ ሴት ሆና ታገኛታለህ። የተብቃቃ ሰው አሏህ ያብቃቃዋል። ጥብቅ የሆነ ሰው አሏህ ይጠብቀዋል።
☞መብቃቃት በገንዘብ ብቻ እንዳይመስልህ። በተሰጠችህ ሚስት፣ ልጆች፣ ትዳርህና በአጠቃላይ አምላክህ አሏህ እጅህ ላይ ባደረጋቸው ፀጋዎች ሁሉ መብቃቃትህ ከመብቃቃት ውስጥ ይካተታል። ስለዚህ አሏህን አመስግን።
☞የተሻለ አገኛለሁ ብለህ ከተንከራተትክ ተንከራተህ ትቀራለህ። ትዳርህ ደስታ ይርቀዋል። ቤትህ የተረጋጋ አይሆንም። ከትዳር አጋርህ እምነትን ታጣለህ። ደስታዋንም ትገፈዋለህ። ስለዚህ በእጅህ ያለችውን ፅጌረዳ ተንከባከባት!!

Sadat – ረመዳን መጣላችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለቱ ምስክርነቶች
ኢብኑ/ሙነወር
🔊አድስ ሙሐደራ
➤ሁለቱ ሸሃዳዎች!
➤በወለቴ ሑነይን መስጂድ የቀረበ!
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
⬅️دروس وفوائد ابن منور👇
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
➤ሁለቱ ሸሃዳዎች!
➤በወለቴ ሑነይን መስጂድ የቀረበ!
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
⬅️دروس وفوائد ابن منور👇
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – صحيح مسلم كتاب الصيام 02
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صحيح مسلم كتاب الصيام 03
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
📚ሰሒሕ ሙስሊም ኪታቡ አስ'ሲያም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ {ክፍል ⓷}
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይንحفظه الله
➧https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ {ክፍል ⓷}
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይንحفظه الله
➧https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
♦️የወላጅ ሀቅ አለመጠበቅ
♦️ዝምድናን መቁረጥ
《ክፍል 7⃣6⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
♦️የወላጅ ሀቅ አለመጠበቅ
♦️ዝምድናን መቁረጥ
《ክፍል 7⃣6⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ማስታወሺያ ④ ♦️የተራዊህ ሶላትን ለማሰግድ ተገቢ የሆነው ማን ነው? 📌- ሊቅ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ አል-ሐጅ አል-ማሊኪ (የሞቱት፡ 737 ሂጅራ) - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ። [ ኢማም በረመዷን ቂያም ሲደርግ ከእውቀት፣ ከመልካም እና ከዲን ሰዎች መሆን አለበት። ምክንያቱም ብዙዎቹ ሰውን የሚመርጡት ለድምፁ መልካምነት እንጂ ለሃይማኖቱ መልካምነት አይደለም። 📌 ኢማሙ ማሊክ አላህ ይዘንላቸው…
📜ማስታወሺያ ⑤
🔺አንዲት ሴት ከሰዎች ጋር ለመፆምና ለመስገድ ብላ ሃይድን የሚያቆይ ኪኒን መጠቀም እንዴት ይታያል ⁉️
📌ሼክ ቢን ባዝ ራሀመቱላሂ አለይህ: —
♦️ ከሰዎች ጋር ለመስገድና ከሰዎች ጋር ለመፆም ብላ ልክ እንደዚሁም ጤናዋን እስካልጎዳት ድረስ ሀኪምን በማማከር እና በባሏ ፍቃድ መሰረት የወር አበባን ለመከላከል ኪኒን መውሰድ ምንም ስህተት የለበትም ራሷን እንዳትጎዳና ባሏን እንዳታምፅ ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል ።
በሐጅ ቀናትም እንዲሁ።
بارك الله فيكم
📌ሺክ ኢብኑ ኡስይሚን ረሂመሁላህ :—
♦️አንዲት ሴት የወር አበባን ለመከላከል ኪኒን መጠቀም ከጤና አንጻር ካልጎዳት ምንም ችግር የለበትም ባሏ ፍቃድ ከሰጣት ቡሃላ ግን እኔ የማውቀው እነዚህ ክኒኖች ይጎዳሉ!!
📌 የወር አበባ ደም በተፈጥሮው እንደሚወጣ ይታወቃል, እና ተፈጥሯዊው ነገር በጊዜው ከተከለከለ በአካል ላይ ጉዳትን ማድረሱ አይቀሬ ነው , ልክ እንዲሁም በእነዚህ ኪኒኖች ምክኒያት ትለምዶዋ እንዲዛባባት ያደርጋል !!
✍️እናም በዚህን ጊዜ በሶላቷ እና ከባሏ ጋር ስላለው ግንኙነት እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ በጭንቀት እና በመጠራጠር ውስጥ ትቀራለች ፣ ለዚህም እኔ ክልክል ነው አልልም ።
♦️ግን እኔ ለሴቶች መጠቀማቸዉን አልወደዉም የሚያስከትለዉን ጉዳት ከመፍራት!!
♦️እኔም እላለሁ፡- አንዲት ሴት አላህ በፈቀደላት ነገር ትረካ፤ ምክንያቱም ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሙእሚኖች እናት አኢሻ رضى الله عنه በመሰናበቻ ሀጅ አመት በሷ ላይ ገቡ እሷም እያለቀሰች ነበር ለዑምራ ኢሕራም አድርጋ ስለነበር ። ነቢዪም صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሏት ምን ነው ሃይደሽ መጣን⁉️ እሷም አዎን አለች
♦️ነቢዮም ይህ አላህ በአደም ሴት ልጆች የፃፈው ነው አሉ ለአንዲት ሴት የሚገባው ትዕግስት እና ምንዳን ከአላህ መጠበቅ ነው ።
♦️ በወር አበባ ምክንያት መፆም እና መስገድ ባትችልም የዚክር በር ክፍት ነው ምስጋና ለአላህ ይሁን በቃልም ሆነ በተግባር ይህ ከሁሉ የተሻለው ንግድ ነውና ዚክርን ታብዛ!!
📚مجموع فتاوى المجلد الحادي عشر— باب الحيض
✍️أبو أيوب
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

Unknown song name
Unknown artist name
➡️ ረመዷን ቀኑ ላይ በኢባዳ በርትተው ማታውን ለሚዘናጉ ምክር
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
the most emotional & smooth Quran Recitation || really heart soothing…
<unknown>
♦️ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም
▪ሸይኽ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ
🖊 አሻፊያህ(1/198)
👇🎧
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪ሸይኽ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ
🖊 አሻፊያህ(1/198)
👇🎧
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1