💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
{شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ...}

➤https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
✅ በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
◾️ የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ሀዘን
♦️ጭንቅና
♦️ፍላጎታቸው


《ክፍል 7⃣1⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◼️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም:–
"አመስጋኝ ልብ፣ አስታዋሽ አንደበትና ደግ ሚስት ሰዎች ካከማቹት ሁሉ ይበልጥ በዱንያህና በዲንህ ጉዳይ ያግዙሃል" ይላሉ።

[ሶሒሕ አልጃሚዕ:4409]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሴቶች ምን ነካቸው ከቤታቸው ሲወጡ በሽቶ ቤታቸው ግን ሽንኩርት ሽንኩርት ይሸታሉ አይ!!!
እህቴ አስተውይ አሏህ ያዘነላቸው እህቶች


➤ሲቀሩ ከቤታቸው ሲዎጡ ፏ ብትን ብለው

➤ከላይ ጅልባባቸውን ደርበው ይወጣሉ ወላኪን

➤ለባልሽ ምን ያክል ነሺ !?

➤ሳታገቢ የምትኳኳይውን ያክል አሁን ታደርጊዋለሽ?

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አህባሽ...!?
በኑረዲን አል አረቢ
#አህባሽ__!!
የሙዐጢላ ልጅ የሙፈዊድ ቅሪት፡
የሀቅ ነቀርሳ እስስት እንቁራሪት፡
አውቆ ጠፍ አስመሳይ የጥመት አዙሪት፡
የጥመት ሙሉ አቅም የጀህምያ ስሪት፡
የፊትና መዘወር እሳት ጫሪ ክብሪት፡

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ኤፕሪል ዘፉል
Sadat
April 1 የውሸታሞች ቀን

"በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ"
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣0⃣4⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya
https://t.me/https_Asselefya1
‏عاجل:

‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير..
‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ነው

ምስጋና ለታላቁ አሏህ ይገባል

https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ነው ምስጋና ለታላቁ አሏህ ይገባል https://t.me/Muhammedsirage
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

➡️ዉድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታይ ቤተሰቦች እንኳን ለተከበረዉ ታላቁ ወር በሰላም አደረሳችሁ ረመዷን ሙባረክ! አሏህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን መልካም የዒባዳ ወር ተመኘንላችሁ!


💎የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ ቅድሚያ ለተዉሒድ💎
👇

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️لا تنس هذا الدعاء إذا دخل رمضان

🎙| لفضيلة الشيخ أ.د عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه.

https://t.me/https_Asselefya1