💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
[[~ፅናትሽ_ማረከኝ ]] ➻የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ!! {{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}} ➻የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ!! ➻ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ በወረደ…
«የታለች ልእልቷ »!!

➻ውብ ፅጌሬዳ የፈካሽ አበባ
በጥሩ መአዛ በውዴታሽ ልግባ
የጌታሽ ፍራቻ አሣምሮሽ የኖርሽ
እሡን ለማስደሠት ሲሆን ጥረትሽ
ሁሌ ትደምቂያለሽ እንዳበባ ፈክተሽ
!!

➻መልክና ቁንጅና በማይጠቅመው ቤትሽ
ስትሞሸሪ አንቺ በጀነት ውስጥ ገብተሽ
ጥንቁቅ እና ትሁት በድምር ላይ ሆነሽ
አሣልፊው በቃ ምንዳውን ከጅለሽ!!


➻የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፉ እኮ አንቺ ነሽ
ትዛዙንም ስሚ ክልከላውን እራቂ
የአሄራን ህይወት እንዲያምር ሠንቂ
እሳት እንዳገቢ በጣም ተጠንቀቂ!!


➻እውነት ነው ይመጣል ልብወለድ አይደለም
ተነግሮናል እና ልብ በይ እህት አለም
ለሚያልፍ ኑሮ ለዚች አጭር ጊዜ
ምነው ባንኳትን እንደው እንዳአባዜ
በዱኒያ ነገር ባይበዛ ትካዜ!!

➤Join sher👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ረመዳንን አስመልክቶ አጭር ምክር

ኢኽስላስ ፣ ነብዩን መከተል

https://t.me/Muhammedsirage
➤እህቴ ሆይ!!

➫ የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ ! በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።


➲/አላህ እንዳለዉ/

◾️قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا


➧እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

➧ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም::

➧የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።

توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /
➤ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሙሓደራ_መልካም_ስነምግባር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📌 الخـــــــلق الحـــــسن

📌 መልካም ስነ ምግባር

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/3964
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ጀግናዬ_ሆይ!!

➤በሰለፎች መንገድ ታገል አትዘንጋ
የተውበቱ ደጃፍ በሩ ሳይዘጋ
!!

➤በወጣትነትህ አትደገፍ አልጋ
ተነስና ስገድ ለሊቱ ሳይነጋ!!

➤ደዕዋውንም አርገው በበረሃ ደጋ
ዘመኑ ተከቧል በቢድዓ መንጋ!!

✍️ተነካክቶ የተወሰደ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 1️⃣1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አስራ አንድ


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
💎ውዷ እህቴ💎

➧ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአሏህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤

➧እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡

➧አሏህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡

➧የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡

➨አሏህ እንዲህ ይላል፤
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /
216

➨"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት
መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡

➨ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡

➨አሏህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡"

➧አልበቀራህ /216

➤join sher!!
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1