Audio
🍃 وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍۢ فَلَا رَآدَّ لِفَضْلِهِ
🔊 القارئ #مصطفى_قدسي
➻ማራኪ ቲላዋ ግብዣ
https://t.me/https_Asselefya1
🔊 القارئ #مصطفى_قدسي
➻ማራኪ ቲላዋ ግብዣ
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እድሜ ልክህን የፈለከውን ያክል ለዱንያ ብትለፋ ተራራም ብትንድ እልፍ ኪሎሜትር ብትጓዝ እና ብደክም ካፈራህው ንብረት የፌስታል ያህል እንኳን ወደ አኬራ ይዘህ መጓዝ አችልም ።
➻መልካም ስራህ ሲቀር
➧አላህ ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን!
=
➻መልካም ስራህ ሲቀር
➧አላህ ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን!
=
✍️ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል:–
(إنّ لهذه القلوب إقبالًا وإدبارًا، فإذا أقبلت فخذوها بالنوافل، وإن أدبرت فألزموها الفرائض).
➤ልቦች መነቃቃትና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።"
[መዳሪጁ ሳ፞ሊኪን: 2/318]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/https_Asselefya1
(إنّ لهذه القلوب إقبالًا وإدبارًا، فإذا أقبلت فخذوها بالنوافل، وإن أدبرت فألزموها الفرائض).
➤ልቦች መነቃቃትና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።"
[መዳሪጁ ሳ፞ሊኪን: 2/318]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/https_Asselefya1
قال ابن عون:إذ غلب الهوى على القلب؛ استحسن الرجل ما كان يستقبحه.
✍️ኢብኑ አወን አላህ ይዘንለት እና እዲህ ይላል…
በቀልብ ላይ ስሜት ባሸነፈ ጊዜ ሰውየው መጥፎ ነው ሲለው የነበረውን ወይንም ሲጠላው የነበረውን እንደ መልካም መቁጠሩ ነው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ኢብኑ አወን አላህ ይዘንለት እና እዲህ ይላል…
በቀልብ ላይ ስሜት ባሸነፈ ጊዜ ሰውየው መጥፎ ነው ሲለው የነበረውን ወይንም ሲጠላው የነበረውን እንደ መልካም መቁጠሩ ነው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل… – ሪሳላቱ_አል ሒጃብ 0️⃣9️⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ1️⃣0️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል አስር
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል አስር
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
[[~ፅናትሽ_ማረከኝ ‼]] ➻የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ!! {{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}} ➻የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ!! ➻ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ በወረደ…
«የታለች ልእልቷ »!!
➻ውብ ፅጌሬዳ የፈካሽ አበባ
በጥሩ መአዛ በውዴታሽ ልግባ
የጌታሽ ፍራቻ አሣምሮሽ የኖርሽ
እሡን ለማስደሠት ሲሆን ጥረትሽ
ሁሌ ትደምቂያለሽ እንዳበባ ፈክተሽ!!
➻መልክና ቁንጅና በማይጠቅመው ቤትሽ
ስትሞሸሪ አንቺ በጀነት ውስጥ ገብተሽ
ጥንቁቅ እና ትሁት በድምር ላይ ሆነሽ
አሣልፊው በቃ ምንዳውን ከጅለሽ!!
➻የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፉ እኮ አንቺ ነሽ
ትዛዙንም ስሚ ክልከላውን እራቂ
የአሄራን ህይወት እንዲያምር ሠንቂ
እሳት እንዳገቢ በጣም ተጠንቀቂ!!
➻እውነት ነው ይመጣል ልብወለድ አይደለም
ተነግሮናል እና ልብ በይ እህት አለም
ለሚያልፍ ኑሮ ለዚች አጭር ጊዜ
ምነው ባንኳትን እንደው እንዳአባዜ
በዱኒያ ነገር ባይበዛ ትካዜ!!
➤Join sher👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➻ውብ ፅጌሬዳ የፈካሽ አበባ
በጥሩ መአዛ በውዴታሽ ልግባ
የጌታሽ ፍራቻ አሣምሮሽ የኖርሽ
እሡን ለማስደሠት ሲሆን ጥረትሽ
ሁሌ ትደምቂያለሽ እንዳበባ ፈክተሽ!!
➻መልክና ቁንጅና በማይጠቅመው ቤትሽ
ስትሞሸሪ አንቺ በጀነት ውስጥ ገብተሽ
ጥንቁቅ እና ትሁት በድምር ላይ ሆነሽ
አሣልፊው በቃ ምንዳውን ከጅለሽ!!
➻የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፉ እኮ አንቺ ነሽ
ትዛዙንም ስሚ ክልከላውን እራቂ
የአሄራን ህይወት እንዲያምር ሠንቂ
እሳት እንዳገቢ በጣም ተጠንቀቂ!!
➻እውነት ነው ይመጣል ልብወለድ አይደለም
ተነግሮናል እና ልብ በይ እህት አለም
ለሚያልፍ ኑሮ ለዚች አጭር ጊዜ
ምነው ባንኳትን እንደው እንዳአባዜ
በዱኒያ ነገር ባይበዛ ትካዜ!!
➤Join sher👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) ጀነት የሚያስገቡ ስራዎች፦
♦️እውቀት መፈለግ
♦️ሱና ሶላቶችን ማብዛት
♦️ወደ መስጅድ መመላለስ
♦️አምስት ወቅት ሶላት መስገድ
《ክፍል 6⃣6⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) ጀነት የሚያስገቡ ስራዎች፦
♦️እውቀት መፈለግ
♦️ሱና ሶላቶችን ማብዛት
♦️ወደ መስጅድ መመላለስ
♦️አምስት ወቅት ሶላት መስገድ
《ክፍል 6⃣6⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤እህቴ ሆይ!!
➫ የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ ! በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።
➲/አላህ እንዳለዉ/
◾️قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا
➧እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡
➧ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም::
➧የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።
توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /
➤ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 02 كيف نستقبل رمضان؟ أولا: بالتوبة والإنابة الأستاذ أبو مسلم…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 03 كيف نستقبل رمضان؟ ثانيا- بالإخلاص لله في جميع الأعمال الأستاذ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
♦️ ክፍል / 03
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 2ኛ፦አጠቃላይ ስራዎችን ለአላህ ጥርት ማድረግ!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ ክፍል / 03
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 2ኛ፦አጠቃላይ ስራዎችን ለአላህ ጥርት ማድረግ!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
ስለ ጫት አስከፊነት እና ወጣትነት በአግባቡ መጠቀም
Shaik Hussen Abu Solahudin
↪️ዛሬ በ ኢብኑ አባስ መድረሳ ከሚሴ
➧ስለ ጫት አስከፊነት እና ወጣትነት በአግባቡ መጠቀም!!
🎙 ሸይኽ ሁሴን አቡ ሶላሒድን
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➧ስለ ጫት አስከፊነት እና ወጣትነት በአግባቡ መጠቀም!!
🎙 ሸይኽ ሁሴን አቡ ሶላሒድን
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
ለ ህዝባችን እንዘነለት
Ustaz ibnu munewer
↪️ዛሬ በ ኢብኑ አባስ መድረሳ ከሚሴ
♦️ለ ወገናችን እንድረስለት
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ለ ወገናችን እንድረስለት
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
➧ የልብ መድሀኒቶች
➱➱➱➱➱➱➱
✅ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➲ሆድን አለመሙላት
➲የሌሊት ሶላት መቆም
➲ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➲ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት
[الأذكار النووية1/ 107]
🎙 للشيخ عبدالله القرافي