💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦

①) ጀነት የሚያስገቡ ስራዎች፦
♦️ተውሂድ
♦️እስቲግፋር
♦️በወንጀል አለመዘውተር
♦️ሶላትን በኹሹእ መስገድ


ክፍል 6⃣4⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◾️قال العلامة المعلمي رحمه الله

➫በርካታ የፈሳድ አይነቶችን በሚገባ አስተዋልኩ። የአብዛኛዎቹ መነሻ ሱናን ባለመከተልና በመተው በተቃራኒው ቢድዓን በማንገስና በማስፋፋት የተከሰቱ ናቸው።


➫አብዛኛው ሙስሊም ሱናን ለመከተልና ቢድዓን ለመራቅ የጠለቀ ፍላጎት ቢኖረውም ነገር ግን ጉዳዩ ተደናግሮት ተመሳስሎበታል።

➫በዚህም ሰበብ ብዙ ቢድዓ የሆኑ ተግባራትን ሱና ብለው በርካታ ሱናዎችን ደግሞ ቢድዓ ናቸው ብለው ይሞግታሉ።

آثاره ١٢٧/٦

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር የመተሳሰብ ፣ የመረዳዳት ፣ የመቻቻል ፣ የአብሮነት እንጅ የበላይነት ማሳያ አይደለም።

➧አንዱ ቢከፍ ሌላኛው ችሎ ታግሶ የሚያልፍበት ነው።

➧ትዳር ውስጥ አለመግባባት አይኖርም ማለት አይደለም....ህይወት ውጣ ውረድ የበዛባት የመከራ ድልድይ ናትና ብዙ ነገሮች ያጋጥማሉ.....ግን መታገስ እና መቻቻል ያስፈልጋል።


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እህቴ ሆይ!!

➻ የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ ! በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።

◾️/አላህ እንዳለዉ/

◾️قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا


➻እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

➻ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም
::

➻የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።

توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎አንድ ሙስሊም ሴት ሊኖሯት የሚገቡ ስርአቶች !

1.➛አላህን ልትታዘዝ ሰራዋንም ለአላህ ብቻ ብላ መስራት.
2.➛የአላህን መልእክተኛን ( صلى الله عليه وسلم ) ልትከተል፡ እንዲሁም ከሌላ መንገዶች ልትርቅ
3.➛እሷም ጥሩ አምሳያ ልትሆን ለልጆችዋ እና ለእህቶችዋ፡


4.➛እውቀትንም ልትማር ባወቀችውም ልትሠራ ,ሌሎችንም ልታስተምር፡
5.➛ሶብር ልታደርግ በሚደርሱባት ችግሮች በ ቀጥተኛው መንገድ ላይ፡
6.➛እንዲሁም ልትመክር ሁሉንም ሙስሊም የሆኑ እህቶችን፡፡

🇪🇹ይቀላቀሉን ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🔊عن ابي عمرو وقيل :ابي عمرة سفيان بن عبد الله الثقفي رضي الله عنه قال :قلت يا رسول الله ، قل لي في السلام قول لا اسال عنه احدا غيرك قال : قل امنت بالله ثم استقيم رواه مسلم

◾️ሱፍያን ኢብን ዓብዲላህ እንዲህ አለ

➤አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ! በእስልምና ላይ ካንቱ ውጭ ሌላን ሰው የማልጠይቅበት የሆነን ነገር ንገሩኝ አልኩኝ።


➤ከዛ እሳቸውም እንዲህ አሉኝ :በአላህ አመንኩ በል ከዚያም ቀጥ በል።

” ሓዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል""

➷Join sher➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◾️قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله
خذ النصوص واترك آراء الناس، لكن ستصبح غريبا بين الناس، اصبر، اصبر على دينك وقول الحق، ولو حصل عليك ما حصل، لا تعتد على الناس، ولكن الزم الطريق الصحيح


◾️ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ

በማናኛውም ጉዳይህ የቁርአንና የሀዲስ መረጃን ያዝ!!

➤የሰዎችን አመለካከት ተው
ነገር ግን ይህን ስታረግ (ቁርአንና ሀዲስ እንጂ ሌላን አልፈልግም ስትል) በሰዎች መሀከል እንግዳ ትሆናለህ !!


ነገር ግን በሚሉህ ሁሉ ታገስ ዲንህንም አጥብቀህ በመያዝ ላይም ታገስ።

➤ይህንን ፈርተህ ወደኋላ እንዳትል እውነትን ተናገር ባንተ ላይ የፈለጉትን ነገር (ከመከራ) ቢያደርሱብህም እንኳ።

➤በሰዎች ላይ ድምበር ከማለፍ ተጠንቀቅ።
➤ነገር ግን ትክክለኛውን የሀቁ መንገድ አጥብቀህ ያዝ!!


شرح کتاب الفتن والحوادث: (۲۰۷)

➤Join sher➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ኢማሙ ማሊክ ቢን አነስ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦

➺በዕውቀት ላይ መጨቃጨቅ ቀልብን ያደርቃል ብርቱ የሆነ ምቀኝነት ያወርሳል"፡፡

◆والمراء في العلم يقسي القلب، ويورث الضغن »

➺ከስሜት ባለቤቶች መካከል በዲን ጉዳይ ሊከራከርህ የሚመጣ ሠው እንዲህ በለው"፦

➺ እኔማ ከጌታዬ በሆነ ግልፅ መንገድ ላይ ነኝ፡፡ አንተ ግን ተጠራጣሪ ነህ፡፡ ልክ እንዳንተ ተጠራጣሪ ወደሆነ ሠው ሂድና ተከራከረው፡፡ "

◆ « وإذا جاءك من يجادلك من أهل الأهواء في أمر الدين ، فقل له : أما أنا فعلى بينة من ربي ، وأما أنت فشاك، فاذهب إلى من هو شاك مثلك فخاصمه »

➷ Join sher➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1