💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ا تتركوا مواقع التواصل الإجتماعي لأهل الشر
ታላቁ ዓሊም ሷሊሕ አልፈውዛን
👈لا تتركوا مواقع التواصل الإجتماعي لأهل الشر و الضلال ، ضايقوهم فيها واقلبوا الحق على الباطل !!

👉የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ለናንተ ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ጥሩ እድሎች ናቸው። ለተንኮለኞችና ለጥመት ሰባኪዎች እንዳትተዋቸው።

🎙الشيخ فوزان حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 0️⃣8️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

"ከዕርሹ በላይ" መፅሃፍ የምትፈልጉ በደሴና ዙሪያዋ ያላቹህ በአሏህ ፍቃድ ከኛጋ ማግኘት ትችላላቹህ።
አድራሻ ስልክ ቁጥር፦ 0915508640


➤በቴሌግራም አድራሻ👇
@abureyyis
@abureyyis
➧በብልሃትህ እና በእውቀትህ ብዛት ላይ አትመካ ። ይልቁንም በአሸናፊውና የላቀው አላህ ላይ ተመካ።

➧ከሐቅም፣ ሰዎች ለሚወዛገቡበት እንዲመራህ ሁሌም አላህን ተማፀን።"

ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
[ሸርሑ ኡሱል አትተፍሲር: 1/287]


https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ ዘካን መስጠት
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
🔊خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
🔊የጁሙዓ ኹጥባ

♦️إيتاء الزكاة
♦️ዘካን መስጠት


🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 شعبان جمعة 1443/22

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5476
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5476
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦

①) ጀነት የሚያስገቡ ስራዎች፦
♦️ተውሂድ
♦️እስቲግፋር
♦️በወንጀል አለመዘውተር
♦️ሶላትን በኹሹእ መስገድ


《ክፍል 6⃣4⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◾️قال العلامة المعلمي رحمه الله

➫በርካታ የፈሳድ አይነቶችን በሚገባ አስተዋልኩ። የአብዛኛዎቹ መነሻ ሱናን ባለመከተልና በመተው በተቃራኒው ቢድዓን በማንገስና በማስፋፋት የተከሰቱ ናቸው።


➫አብዛኛው ሙስሊም ሱናን ለመከተልና ቢድዓን ለመራቅ የጠለቀ ፍላጎት ቢኖረውም ነገር ግን ጉዳዩ ተደናግሮት ተመሳስሎበታል።

➫በዚህም ሰበብ ብዙ ቢድዓ የሆኑ ተግባራትን ሱና ብለው በርካታ ሱናዎችን ደግሞ ቢድዓ ናቸው ብለው ይሞግታሉ።

آثاره ١٢٧/٦

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር የመተሳሰብ ፣ የመረዳዳት ፣ የመቻቻል ፣ የአብሮነት እንጅ የበላይነት ማሳያ አይደለም።

➧አንዱ ቢከፍ ሌላኛው ችሎ ታግሶ የሚያልፍበት ነው።

➧ትዳር ውስጥ አለመግባባት አይኖርም ማለት አይደለም....ህይወት ውጣ ውረድ የበዛባት የመከራ ድልድይ ናትና ብዙ ነገሮች ያጋጥማሉ.....ግን መታገስ እና መቻቻል ያስፈልጋል።


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እህቴ ሆይ!!

➻ የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ ! በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።

◾️/አላህ እንዳለዉ/

◾️قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا


➻እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

➻ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም
::

➻የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።

توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /


➤https://t.me/https_Asselefya1
➤https://t.me/https_Asselefya1
💎አንድ ሙስሊም ሴት ሊኖሯት የሚገቡ ስርአቶች !

1.➛አላህን ልትታዘዝ ሰራዋንም ለአላህ ብቻ ብላ መስራት.
2.➛የአላህን መልእክተኛን ( صلى الله عليه وسلم ) ልትከተል፡ እንዲሁም ከሌላ መንገዶች ልትርቅ
3.➛እሷም ጥሩ አምሳያ ልትሆን ለልጆችዋ እና ለእህቶችዋ፡


4.➛እውቀትንም ልትማር ባወቀችውም ልትሠራ ,ሌሎችንም ልታስተምር፡
5.➛ሶብር ልታደርግ በሚደርሱባት ችግሮች በ ቀጥተኛው መንገድ ላይ፡
6.➛እንዲሁም ልትመክር ሁሉንም ሙስሊም የሆኑ እህቶችን፡፡

🇪🇹ይቀላቀሉን ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➤https://t.me/https_Asselefya1
➤https://t.me/https_Asselefya1