💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 9️⃣7⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች
①) የለይለተል ቀድር ትርፋቶች

ክፍል 5⃣7⃣

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#درر_الشيخ_فركوس

قال الشيخ محمد علي فركوس حفظه الله :

"إنَّ القلوب الطيِّبةَ حين يجيئها الحقُّ وتعلم به تقبله وتنبت ـ بحسَبِ حُسنِ عنصرها وطِيبِ أصلها ـ نباتًا حَسَنًا، وتُثمِرُ عملًا صالحًا، كما جاء في قوله تعالى: ﴿وَٱلۡبَلَدُ ٱلطَّيِّبُ يَخۡرُجُ نَبَاتُهُۥ بِإِذۡنِ رَبِّهِۦ﴾"

[الفتوى :١٢٢٨]

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾

🎙 الشيخ⁧ #ياسر_الدوسري

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️سورة_الكهف

🎙الشيخ صلاح_بن_سالم_باعثمان


👉እጅግ ማራኪ አቀራራ

ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ የሶላት ልዩ መገለጫዎ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

خَصَائِصُ الصَّلَاةِ
የሶላት ልዩ መገለጫዎች

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 شعبان جمعة 1443/15

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5390
https://t.me/https_Asselefya1
➭ከወንድ ልጅ ልብ ጀግንነት በጠፋ ጊዜ፤
ከሴት ልጅ ልብ ላይ ሓያእ ይጠፋል።
➧የተፈታች ሴት ሁሉ "ስኬታማ ባለመሆኗ" ወይም "መልካም ሚስት ባለመሆኗ ነው" ብሎ ማሰብ እጅግ ከባድ ስህተት ነው ፤ ሀላፊነት በማይሰማውና ለትዳር ክብር በሌለው ወንድ እጅ ወድቀው ሰለባ የሆኑ መልካም እህቶች በርካታ ናቸውና።
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) ለይለተል ቀድር መቼ ነው
②) የለይለተል ቀድር ምልክቶች
③) ይበልጥ የሚከጀልበት ቀን


ክፍል 5⃣8⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ውዷ እህቴ!

◍ከባእድ ወንዶች ጋር ሰላምታ ስትለዋወጭ አትጨብጪ!
ይህ ሀራም ነው!!

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ኡሰይሚን እንዲህ መክረዋል

➧«ቤተሰብ ማህረም ያልሆኑ ሴቶችን መጨበጥ ሀራም ነው። በጓንት እና መሰል ግርዶሽ በመጠቀምም ይሁን ካለግርዶች አይፈቀድም።

ነገር ግን ካለ ግርዶሽ ሲሆን አደገኛ ነው። ክልክልነቱም የበረታ ነው። ሙስሊም ሴት ባእድ የሆነን ወንድ መጨበጥ አይፈቀድላትም» ፈታዋ ኑሩን አለደርብ ካሴት ቁጥር 246

© ተንቢሀት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ማራኪ የቲላዋ ግብዣ

🎙አቡ አብዲላህ حفظه الله

➧መልም ለይል!
https://t.me/https_Asselefya1
▪️አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ

♦️ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል
የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን)
ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን
➧የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው

♦️አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።

📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)]
القارئ أحمد العبيد | إني توكلت على الله ربي وربكم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
▪️ማራኪቲላዋ!

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
تحقيق القول في الصيام
بعد منتصف شعبان
🎙فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ልብ በይ ውዷ እህቴ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሀብታሙን ለማግባት አትድከሚ። ይልቁኑ መልካሙን አግቢ። ሀብታምነት መልካምነትን አይገዛም። መልካም ሲባል ደግሞ በሁሉም ዘርፍ እንከን አልባውን ማለት አይደለም። ይሄማ ከየት ይገኛል? ስለዚህ የሚቻለውን ያክል በመልካም ስራ ላይ የተሰማራውንና እንደጥቅል መልካም ስነምግባር አለው የሚባለውን ነው ማግባት ያለብሽ።

ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አልዑሰይሚን رحمه الله

https://t.me/https_Asselefya1