💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧እውነተኛ ሀገርህ ጀነት ነው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ።

✅ይህች ዱንያ የሙእሚን ትክክለኛ ሀገሩ አይደለችም። እውነተኛው የሙእሚን ሀገር ማለት ጀነት ናት። የሰው ልጅ ደሞ በዚች ምድር የተፈጠረው ለዛችኛው እውነተኛ ለሆነችው ሀገር (ለጀነት) እንዲሰራና እንዲዘጋጅ ነው።

📚 "شرح الأربعين"(٢٨٥)
➲ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

➧ በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።

✅ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአቱ እንዲህ ብሏልና፦

【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】

◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)

https://t.me/https_Asselefya1
{ثم انكم يوم القيامة عند ربكم تختصمون} تدافع مع البكاء ثم لم يتمالك…
الكلباني - Alkalbani
💦 ቆንጆ የቁርአን ቲላዋ

➲አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

✅ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

➧ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

➧ጆሮህ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ ከሚያበላሸው ቁርአን በማዳመጥ አድሰው።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..
ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!

~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
➲ኢብኑል ቀይም አላህ ይማረውና እንዲህ ብሏል።

✅ በዚህ ኡማ ላይ የተከሰቱ ጥመቶችና ቢድአዎች መሰረታቸው፦ ቅናቻውን መንገድና የመልእክተኛውን ሱና የበላይ በማድረግ ላይ ክፍተትና ማጓደል በመኖሩ ነው።
📚 #الصواعق_المرسلة: (١١٣٣-٣)
005 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አምስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ عمر الدريويز | فوسوس لهما الشيطان ليبدي لهما ما ووري عنهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
↪️ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!

▪️ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።

🔺ኢብኑ ረጀብ

➧
https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 8⃣7⃣➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ አልመድኸሊ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

✅«ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት። ልታውቅ የሚገባው፣ በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው፣ ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ!።

▪️﴿وَإِنَّ عَلَيكُم لَحافِظينَ★كِرامًا كاتِبينَ★يَعلَمونَ ما تَفعَلونَ★إِنَّ الأَبرارَ لَفي نَعيمٍ★وَإِنَّ الفُجّارَ لَفي جَحيمٍ﴾ الإنفطار ١٠-١٤

➧“በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ ስትሆኑ፣ የተከበሩ ፀሃፊዎችም ናቸው። የምትሰሩትን ሁሉ የሚያውቁ ናቸው። እውነተኞች ምእመናን በእርግጥ በጀነት ውስጥ ናቸው። ከሃዲዎች በእርግጥ በጀሃነም ውስጥ ናቸው።” አል ኢንፊጣር 10–14» አል መጅሙዕ 1/85

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ታላቁ ዓሊም አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

➛የሠለፊያ ደዕዋ መሰረት በሶስት ምሶሶ የቆመ ነው:

❶ በተቀደሰው በአላህ ቃል ቁርኣን:
❷ ጥርት ባለው ሶሂህ በሆነው ሀዲስ
❸ (በሠለፎች) በሷሃቦች በቀደምት ምርጥ ትውልዶችና በተከታይ ተከታዮቻቸው ግንዛቤ በመገንዘብ የተገነባ ነው።

✅የቀድሞዎችም ሆኑ የቅርብ ጊዜዎች የጥመት አንጃዎች ጥመታቸው ዋና ምክንያት በነዚህ በሶስቱ ምሶሶዎች መጣበቅን ማጣታቸው ነው።

📚[‏مجلة الاصالة العدد٢٣]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች፦
①) መካ የተከፈተበት ሁኔታ
②) የፈትሁ መካ ዘመቻ ሰበብ
③) የሁደይብያ ስምምነትና መፍረሱ


《ክፍል 4⃣7⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ✍
➭ውዷ እህቴ ሆይ...
➱➱➱➱➱➱➻

➛ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➧ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅና ግልፅ ነው!
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እንደዚሁ... ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው።

አሏህ ይጠብቀን!!!

➠የሂጃብን ውበት የምታውቀው ሂጃብ ለባሾ እህቴ ናት!

➭በአላህ ፍራቻ እና ከአውሬዎች መጠበቂያዬ ነው ብለሽ ሂጃብሽን የለበሽው እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፉ አይካሽ ኦኽታየ!📩✍

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ አወል
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
↪️ አድስ~ ሙሓደራህ!
➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ የዒልም ~አሳሳቢነት!!

🎙በሸይኽ አወል አህመድ ከሚሴ حفظه الله

https://t.me/sheikawolahmed
https://t.me/sheikawolahmed
القارئ عبدالرحمن الرشود | لو أراد الله أن يتخذ ولدا لاصطفى مما يخلق…
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.

➧ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!


اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
➧https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 8⃣8⃣➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ