💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
◾️ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አላህን መታዘዝ ለአንድ ባሪያ በሁሉ ነገር ላይ በረካ ያመጣለታል። በተቃራኒው አላህን ማመፅ ደግሞ የሁሉ ነገር በረካ ያስወግዳል።

📚 (طريق الهجرتين 1/547)
قال الإمام ابن رجب رحمه الله:

«وقد شبّه العلماء بالنجوم، والنجوم في السماء فيها ثلاث فوائد:
يُهتدى بها في الظلمات، وهي زينة للسماء، ورجوم للشياطين الذين يسترقون السمع منها.

والعلماء في الأرض تجتمع فيهم هذه الأوصاف الثلاثة: بهم يُهتدى في الظلمات، وهم زينة الأرض، ورجوم للشياطين الذين يخلطون الحق بالباطل، ويُدخلون في الدين ما ليس منه من أهل الأهواء، وما دام العلم باقيًا في الأرض فالناس في هدىً».

المجموعة العلمية صـ٢٠٥.

https://t.me/https_Asselefya1
قال الإمام مالك بن أنس رحمه الله:

«أهل المدينة يُكرَمون ويبرّون حيث كانوا، ولا يُروّعون حيث كانوا، ولا يُخافون؛ إكرامًا لرسول الله ﷺ».

مناقب مالك لأبي الحسن المالكي صـ٩٠.

https://t.me/https_Asselefya1
➧እውነተኛ ሀገርህ ጀነት ነው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ።

ይህች ዱንያ የሙእሚን ትክክለኛ ሀገሩ አይደለችምእውነተኛው የሙእሚን ሀገር ማለት ጀነት ናት። የሰው ልጅ ደሞ በዚች ምድር የተፈጠረው ለዛችኛው እውነተኛ ለሆነችው ሀገር (ለጀነት) እንዲሰራና እንዲዘጋጅ ነው።

📚 "شرح الأربعين"(٢٨٥)
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።

ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአቱ እንዲህ ብሏልና

اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ

◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)

https://t.me/https_Asselefya1
{ثم انكم يوم القيامة عند ربكم تختصمون} تدافع مع البكاء ثم لم يتمالك…
الكلباني - Alkalbani
💦 ቆንጆ የቁርአን ቲላዋ

➲አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

➧ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

ጆሮህ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ ከሚያበላሸው ቁርአን በማዳመጥ አድሰው።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..
ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!

~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
ሰላተል ፈጅር🕰
➲ኢብኑል ቀይም አላህ ይማረውና እንዲህ ብሏል።

በዚህ ኡማ ላይ የተከሰቱ ጥመቶችና ቢድአዎች መሰረታቸው፦ ቅናቻውን መንገድና የመልእክተኛውን ሱና የበላይ በማድረግ ላይ ክፍተትና ማጓደል በመኖሩ ነው።
📚 #الصواعق_المرسلة: (١١٣٣-٣)
005 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አምስት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ عمر الدريويز | فوسوس لهما الشيطان ليبدي لهما ما ووري عنهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧
↪️ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!

▪️ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።

🔺ኢብኑ ረጀብ

https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 8⃣7⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ አልመድኸሊ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

«ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት። ልታውቅ የሚገባው፣ በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው፣ ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ!።

▪️﴿وَإِنَّ عَلَيكُم لَحافِظينَ★كِرامًا كاتِبينَ★يَعلَمونَ ما تَفعَلونَ★إِنَّ الأَبرارَ لَفي نَعيمٍ★وَإِنَّ الفُجّارَ لَفي جَحيمٍ﴾ الإنفطار ١٠-١٤

➧“በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ ስትሆኑ፣ የተከበሩ ፀሃፊዎችም ናቸው። የምትሰሩትን ሁሉ የሚያውቁ ናቸው። እውነተኞች ምእመናን በእርግጥ በጀነት ውስጥ ናቸው። ከሃዲዎች በእርግጥ በጀሃነም ውስጥ ናቸው።” አል ኢንፊጣር 10–14» አል መጅሙዕ 1/85

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ታላቁ ዓሊም አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

የሠለፊያ ደዕዋ መሰረት በሶስት ምሶሶ የቆመ ነው:

በተቀደሰው በአላህ ቃል ቁርኣን:
ጥርት ባለው ሶሂህ በሆነው ሀዲስ
❸ (በሠለፎች) በሷሃቦች በቀደምት ምርጥ ትውልዶችና በተከታይ ተከታዮቻቸው ግንዛቤ በመገንዘብ የተገነባ ነው።

የቀድሞዎችም ሆኑ የቅርብ ጊዜዎች የጥመት አንጃዎች ጥመታቸው ዋና ምክንያት በነዚህ በሶስቱ ምሶሶዎች መጣበቅን ማጣታቸው ነው።

📚[‏مجلة الاصالة العدد٢٣]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች፦
①) መካ የተከፈተበት ሁኔታ
②) የፈትሁ መካ ዘመቻ ሰበብ
③) የሁደይብያ ስምምነትና መፍረሱ


ክፍል 4⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ
ውዷ እህቴ ሆይ...
➱➱➱➱➱➱➻

ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅና ግልፅ ነው!
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እንደዚሁ... ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው።

አሏህ ይጠብቀን!!!

የሂጃብን ውበት የምታውቀው ሂጃብ ለባሾ እህቴ ናት!

➭በአላህ ፍራቻ እና ከአውሬዎች መጠበቂያዬ ነው ብለሽ ሂጃብሽን የለበሽው እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፉ አይካሽ ኦኽታየ!📩

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1