💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ማስታወሻ
قناة ابن محمد السلفي الولوي
➲ማስታወሻ ነገርን እየቆለመሙ ለሚረዱ ሰዎች።
አጠቃላይ ማንቂያ
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ
ጥያቄ እና መልስ
قناة ابن محمد السلفي الولوي
ጥያቄ እና መልስ

➲በውስጡ ብዙ ነገራቶች ተነስተውበታል
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) የእንስሳት ዘካ ዝርዝር
②) የብርና የወርቅ የዘካ ሁኔታ
③) የብርና የወርቅ ኒሳብና መጠን


ክፍል 4⃣0⃣



🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑧④


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️ አድስ የሙሐደራ ግብዣ

📝 ርዕስ " موقف العلماء من التوحيد

( " ኡለማዎች በተውሒድ ዙሪያ ያላቸው ቦታ አቋም ምን ይመስላል በሚል ርዕስ የተደረገ።

🎤 በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

የአቡ ሒበቲላህን ቻናል 👇👇ይቀላሉ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
•| قالَ العلّامـةُ ابنُ عثيمين رحمه اللّٰه:

• ‏كلّ إنسَان يَكره النّساء، ويعاملهنّ مُعاملة سيّئة، ففِيه شبه مِن أهلِ الجاهليّة. 

[فتاوى نور على الدرب ( ٣١٤ )🌸]

https://t.me/https_Asselefya1
💥እህቴ_ሆይ💥

➧ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና በበዛበት ዘመን ልብሽን ጠብቂ!!

➧በዚህ ዘመን ከማንኛውም ሹቡሀት ለመራቅ ሞክሪ!!


➧ከማንኛውም ሙከር ማዕስያ ነገር እራቂ ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታርቂ ይገባል!!

➧«በዚህ ዘመን ከተበላሹት እህቶች አንዷ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ»
،●اختى لا تكوني فريسة سهلة للشيطان،،

➧ጥንቁቅ እና ጥብቅ ነፍስያዋን አላህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ እራሷን ያራቀች_ ልቦን ሁሌም ወደ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ያስጠጋች አንስት ሁኚ!!

➧ሷሊህ የሆኑ ጎደኞችን ፈልጊ ከነሱጋም ተቀማመጭ!!

➧ከአላህ እርዳታን ጠይቂ በሀቅ መንገድ ላይ እንድያፀናሽ።

➧እህቴ ጀግና አንስት ሁኝ ይህን ስልሽ በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም!!

➧ ስሚኝ እህቴ ከወሬ ምንም አታገኝም እልቅ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ እና!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
«اللَّهُمَّ قِنِي عَذَابَكَ يَوْمَ تَبْعَثُ عِبَادَكَ»

«بِاسْمِكَ اللَّهُمَّ أمُوتُ وَأحْيَا»
አላህ ሱበሃነሁ ወተአላ እንድህ ይለናል


▪️يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا ادْخُلُوا فِي السِّلْمِ كَافَّةً وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

➧እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሁላችሁም በመታዘዝ ውስጥ ግቡ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከተሉ፤ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡

▪️فَإِن زَلَلْتُم مِّن بَعْدِ مَا جَاءَتْكُمُ الْبَيِّنَاتُ فَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَزِيزٌ حَكِيمٌ

ግልጽ ማስረጃዎችም ከመጡላችሁ በኋላ ብትዘነበሉ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ መኾኑን እወቁ፡፡

▪️هَلْ يَنظُرُونَ إِلَّا أَن يَأْتِيَهُمُ اللَّهُ فِي ظُلَلٍ مِّنَ الْغَمَامِ وَالْمَلَائِكَةُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ ۚ وَإِلَى اللَّهِ تُرْجَعُ الْأُمُورُ

አላህ (ቅጣቱ)ና መላእክቱ ከደመና በኾኑ ጥላዎች ውስጥ ሊመጡዋቸው እንጂ አይጠባበቁም፡፡ ነገሩም ተፈጸመ፤ ነገሮችም ሁሉ ወደ አላህ ይመለሳሉ፡፡

سورة البقرة من (٢٠٨___٢١٠)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

ቲርሙዝይ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔗 ما حكم لبس الملابس الضيقة للنساء؟

🎙 لفضيلة الشيخ العلامة د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى

==========
📌 قناة الفوائد المكية

📍 للمتابعة انضم إلى هذه القناة

🌐 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) የንግድ እቃ ዘካ አወጣጥ
②) ወረቀት ኖት (ብር) ዘካ አወጣጥ
③) ብድር ላይ ያለ ገንዘብ ዘካ አወጣጥ


《ክፍል 4⃣1⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑧⑤


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰለፊ የሆነች ሴት መገለጫዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
♦️አዲሥ ሙሐደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

▪️የሙሀደራው ርዕስ

خصائص المرأة السلفية
➲ሰለፊ የሆነች ሴት መገለጫዎች


من إجابة الشيخ مقبل الوادعي (رحمه الله)
ከኸይኽ ሙቅቢ ምላሽ የተወሰደ (አሏህ ይዘንላቸዉ)
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis/5058
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاء
▪️القارئ ؛ #مختار_الحاج
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1