💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከሁሉ በፊት ለእውቀት ቅድሚያ ስጥ


▪️قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله -【والعلمُ أَحقُّ ما تُصرفُ فيه الأوقات، ويتنافسُ في نيلهِ ذَوو العقولِ، فبه تحيى القلوبُ وتزكو الأعمال】

▪️ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

አውቀት፦ ከሁሉ በላይ ጊዜ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋናውና ተገቢው ነው።

እውቀት፦ የአቅል ባለቤቶች ለማግኘት ሊሽቀዳደሙላቸው ከሚገቡ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። ምክንያቱም፦➴➴➴➴➴➴

ቀልብ ህያው የሚሆነውና
➧ስራ የሚጠራው በእውቀት ነውና

📚 الملخص الفقهي

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
002 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሁለት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
መሳሳት አይብ [ እንከን} አይደለም አይብ ወይም እንከን ማለት ሀቁ ግልፅ ከሆነለት በኋላ ወደ ሀቁ አለመመለስና እሱን አለመከተል ነው

https://t.me/https_Asselefya1
▪️اللهم أنت أصلحت الصالحين، فأصحلنا حتى نكون صالحين.

مالك بن دينار / #كتاب_التوبة صـ ٧٥

«አላህ ሆይ! ሷሊሆችን ሷሊህ እንዲሆኑ የረዳሀቸው አንተ ነህና!
እኛንም ከሷሊሆች እንድንሆን ሷሊህ አድርገን።»

ማሊክ ኢብኑ ዲናር (ረሂመሁሏህ)

[ኪታቡ ተውባ ገፅ (75)]
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲ የቁርአን ልቅናና ክብር
➲ የቁርአን መገለጫዎች

ክፍል 3⃣0⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

【مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】

በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል
📚 رواهُ مسلم
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
سورة_الكهف_في_صفحة_واحدة_للجوالات.pdf
626.5 KB
👉ሱረቱል ካህፍ በ pdf መልኩ

♦️አላህ ቀርተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
https://t.me/https_Asselefya1
سورة الكهف كاملة للقارىء عبدالله الجهني
🔁 سورة الكهف 🔁

የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

▪️የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ_በአሏህና በመልዕክተኛዉ ፊት አትቀሙ!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

لَاتُقَدِّمُوا بَينْ يَدَيِ اللهِ وَرَسُولِهِ
በአሏህና በመልዕክተኛዉ ፊት አትቀደሙ!

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 17 رجب 1443 الموافق 18/02/2021

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማ
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4892
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4892
••
أَعْظَمُ حُقُوق البَشَر هُوَ ⁧#حقُّ_الوَالِديْنِ؛
لِأَنَّ اللهَ جَعَلهُ فِي المَرْتَبَةِ الثَّانِيَةِ بَعْدَ حَقِّهِ."

📍‏ تَفْسِيرُ سُورَة النِّسَاء | ج1 ص903 ⁧
الشيخ الوالد ابن_عُثَيمِين ⁩رَحِمَهُ الله

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲ የቁርአን ስንቀራ አስፈላጊ አደቦች
➲ አስደናቂ የቁርአን መገለጫዎች

ክፍል 3⃣1⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አድስ ተከታታይ ፅሁፍ ➲ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል አንድ ➲“ተውሒድ” የዲኑ መነሻም መድረሻም ፤ ውስጡም ውጩም ነው፡፡ተውሒድ የመልእክተኞች ሁሉ የመጀመሪያም የመጨረሻም ጥሪ ነው፡፡ ተውሒድ “ላኢላሃ ኢል'ለሏህ” ለሚለው ቃል ትርጉም ነው፡፡ ለተውሒድ ሲባል ፍጥረታቶች ተፈጠሩ ፣ መልክተኞች ሁሉ ተላኩ ፣ መጽሓፎች ሁሉ እንዲወርዱ ተደረገ፡፡ በተውሒድ ምክንያት…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል ሁለት
➻➻➻➻➻➻

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች


ተውሒድ፡ ከፍተኛ ደረጃና ቦታ የሚሰጠው መሆኑን የሚጠቁሙ በርካታ መለያ ባህሪያትና ትሩፋቶች እንዳሉት እወቅ፡፡ ከእነርሱ መካከል አስሩን እንደሚከተለው እጠቁምሃለሁ፡፡

አንደኛ፡- የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ እንደሚጠቁመው እኛ የተፈጠርንበት እና
የተገኘንበት ዋና ዓላማ ለተውሒድና ተውሒድን ለማረጋገጥ ብቻ ነው
፡፡


▪️وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

“ጅንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ (ዓላማ) አልፈጠርኳቸውም፡፡” አዝ ዛሪያት፡56

“ኢልላ ሊየዕቡዱን” ፡ የሚለው የቁርኣን ቃል ትርጉም “እኔን (በአምልኮት) ብቸኛ ሊያደርጉኝ” ማለት ነው፡፡ በዚህ ዓለም የተፈጠርንበት ዋና ዓላማ ለቀልድና ለጨዋታ ሳይሆን ለተውሒድ ሲባል ነው፡፡

➭አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ልቅ አድርጎ
ሊተወን ሳይሆን እርሱን በብቸኛነት ልንገዛው ፈጠረን ፤ እርሱን በአምልኮ ብቸኛ ልናደርግ አስገኘን፡፡ የተውሒድ ሁኔታ ላቅ ያለ ለመሆኑ ከማስረጃ በኩል በዚህ ይብቃ፡፡


ሁለተኛ፡- ተውሒድ የነብያቶችና የሩሡሎች ጥሪ መሽከርከሪያ ምህዋር ነው፡፡ አላህ የላከው ማንኛውም ነብይ የጥሪው ትኩረትና መቆሚያ መሰረቱ ተውሒድ ነው፡፡ ለዚህም በርካታ ማስረጃዎች አሉ፡፡

▪️አላህ በተከበሩት ቁርኣናዊ አንቀጾች የሚከተለውን ተናግሯል፡

وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ

➧“በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ “አላህን ተገዙ ፤ ጣዖትንም ራቁ” በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡” አን ነሕል (36)

▪️وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلَّا نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدُونِ

➧“ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢሆን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡” አል አንቢያእ፡(25)

▪️وَاسْأَلْ مَنْ أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رُّسُلِنَا أَجَعَلْنَا مِن دُونِ الرَّحْمَٰنِ آلِهَةً يُعْبَدُونَ

➧“ከመልክተኞቻችንም ካንተ በፊት የላክናቸውን (ተከታዮቻቸውን) ከአልረህማን ሌላ የሚገዟቸው የሆኑን አማልክት አድርገን እንደሆነ ጠይቃቸው፡፡” አዝ ዙኽሩፍ (45)

۞ وَاذْكُرْ أَخَا عَادٍ إِذْ أَنذَرَ قَوْمَهُ بِالْأَحْقَافِ وَقَدْ خَلَتِ النُّذُرُ مِن بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا اللَّهَ إِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ

“የዓድንም ወንድም (ሁድን) ሕዝቦቹን በአሕቃፍ ባስጠነቀቀ ጊዜ አውሳላቸው፡፡ በስተፊቱና በስተኋላውም ብዙ አስፈራሪዎች በእርግጥ አልፈዋል
፡፡ “ከአላህ በስተቀር አትግገዙ ፣ እኔ በእናንተ ላይ የከባድ ቀንን ቅጣት እፈራላችኋለሁና” በማለት (ባስጠነቀቀ ጊዜ)፡፡ አል አህቃፍ፡21

➲“ኑዙር” ማለት መልክተኞች ማለት ነው፡፡ ከዚህ በፊት የነበሩትም ይሁን ወደኋላ የመጡት መልክተኞች “ከአላህ በቀር አትግገዙ” በሚለው አላማ ላይ አንድ ሆነዋል፡፡

ተውሒድየነብያቶች እና የሩሡሎች ጥሪ መሰረት ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ህዝቦቻቸው ከመልእክተኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደምጡት ቃል የተውሒድን ቃል ነው፡፡ ወደአላህ ጥሪ ሲያደርጉ አንድ ብለው የሚጀምሩት በተውሒድ ነው፡፡



ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦⑦


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w