💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ግዴታ የሆኑ የፃም ስነ ስርአቶች
◾️ሶላት እና ፃም ያላቸው ዝምድና


《ክፍል 2⃣1⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➯💎እንቁ ሴት ስለ ➷ባሏ ከሴቶች ፊት ➷አታወራም!!

➬💎በሱ ላይ ➷ከነሱ ፊት ➷ሙገሳና ➷ውዳሴ አታበዛም!

➫💎ይህን አድርጋ ➷አይንናስና ➷ምቀኝነት ➷እንድታገኛቸው አታደርግም!


➩💎አታወግዘውም ➷ወይም ነውሮቹን ➷አትቆጥርም በዚህ ➷የተነሳ ➷ከደረጃው አታወርደውም ➷ሚስጥሩን አትበትንም ወደ ➷ቤተሰቦቹ
ወይም ➷ቤተሰቦቿ ➷ቢሆንም እንኳ !

➬💎ከሱ ጋር ስለ ➷አለመግባባቷ በመካከላቸው ➷በአንዳች ነገር ➷በተፈጠረው ግጭት ➷አለመግባባት ➷ለሌሎች አሳልፋ ➷አታወራም!

➫💎በሱ ላይ ትታገሳለች ➷ለሱ መስተካከል እና በቅናቻ ➷ዱአ ታደርጋለች!

◉አላህ ሆይ ከቱርፋትህ ረዝቀን◉


#ምንጭ
➩◉ከአረበኛ ➷ፁሁፍ የወሰድኳት ➷ለኔም ለእህቶቸም ➷ጠቃሚ ምክር ናት!
መንቁል!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎ከሀገር ከዘመድ አዝማዱ።ተለይተሽ። ስድት በመምጣትሽ ለምን ይከፍሻል? አንች ውዷ እህቴ ከጅህልና። ወተሽ ዲንተምርሻል፣ ከመራቆት ውተሽ ሂጃብን ለብስሻል። እስኪ እህቴ አስተቲኒ የት ነበርኩ ያኔ በሀገሬ በተውለድኩበት ባድኩበት ቦታ-- በይ እህት አለም ታድያ ከዚህ በላይ ምን ትፍልጊያለሽ። አልሀምዱሊላህ በይ ጌታን አመስግኒው እንድጨምርልሽ። እውቀት በእውቀት ላይ ኢማን በኢማን ላይ። በአለሽበት አቋሚ በዚሁ እንድፅኒ አድራ በርቺልኝ እውቀት-በመፍለግ። እናማ እህት አለም። ወደ አሏህ የሚውስዱሽ /የሚያቃርቡሽ ሙንገዶች ውስብስብ በፍተና የተሞሉ ናቸው ታድያ ለዚህ ፍተና ምን ያስፍልገዋል ታልሽኝ ልጠቁምሽ ሶብር ኢስቲቃማ። ጠንካራ ጀግና ሴት ችግር የማይግታት መሆን ይጠበቅብሻል። ምክንያቱም ጠንካሮች እንጅ ደካሞች አያልፏትም !!መጀመሪያ ለራሴም ነው ከዛም ላንቺ። አሏህ። ኢስቲቃማውን ይውፊቀን

✍️ እሙ ኻሊድ


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ወጣት ሴት እህቶቻችን ለጋብቻ አቻ የሚሆናቸው ሰው ከመጣ በትምህርት እና በሌላ

➧ ምክንያት ከማሳበብ ተቆጥበው ወደትዳር እንዲገቡ እንመክራለን ይላሉ ሼይኽ ኢብኑ ባዝ
መ.ፈታዋ ፥ 20/414


⚘•
https://t.me/https_Asselefya1
✅ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦

【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
Audio
♦️ تلاوة من سورة النمل
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

♦️ القارئ: #هزاع_البلوشي

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑥⑨➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ታቂያለሽ የንግስነት ስሜት እና የኒቃብ ፍቅር እየጨመረ ሚሄደው በሠዎች ዝንድ ከባድ ሆኖ

➧ላንቺ ቅልል ሲልሽ ነው ምክንያቱም ኽይር ነገር በቃላሉ የሚገራ አይደለም እና ።

➧ሁሌ የጀነት ነገሮች በአስከፊና ለብቸኝነት በሚያደርግሽ ነገሮች ይፈታተኑሻል እና በርቺልኝ የኔ አለም !!!

https://t.me/https_Asselefya1
➧የሙብተዲዕን ኪታቦች መቅራት(መፀሃፎቻቸው ማንበብ) እና ካሴቶቻቸውን ማዳመጥ ይፈቀዳልን???

✍️መልሱን ከታለቁ የዘመናችን ዐሊም ሸይኽ ሷሊህ አል–ፈውዛን ያዳምጡ
•
➷ጥያቄ:-
የሙብተዲዕን ኪታቦች ከመቅራት(ከማንበብ) ካሴቶቻቸውን ከማዳመጥ ትክክለኛው ንግግር ምንድን ነው?

•
✍️መልስ:-
በነርሱ ላይ መልስ ለመስጠትና ጥመታቸውን ግልፅ ለማድረግ ለሚያስብ ሰው እንጅ የሙብተዲኦችን ኪታቦች መቅራት(መፃሃፎቻቸውን ማንበብ) ካሴቶቻቸውን ማዳመጥ አይፈቀድም
!!
•
🔺ጀማሪ የሆነ ጣሊበል ዒልም(እውቀትን ፈላጊ) ወይንም ተራው ሰው አልያም በነርሱ ላይ ረድ ለማድረግ(መልስ ለመስጠት) ሳይሆን ከነርሱ ለመጠቀም ብሉ የሚያነብ ሰው እንዲህ ያለ ሰው ማንበብ አይፈቀድለትም ምክኒያቱም ኪታቦቻቸው በልቦ ላይ ተፅእኖ ይፈጥሩበትና ሸራቸው(መጥፎ ነገራቸው) ያገኘዋል።
•
♦️የጥመት ሰዎችን ኪታብ መቅራት(መፃሃፍ ማንበብ) ለየት ላሉ ለእውቀት ባለቤቶች መልስ ለመስጠትና ከርሷ ለማስጠንቀቅ ቢሆን እንጅ (ማንብብ ለማንም) አይፈቀድም።
•
ምንጭ 【አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ገፅ 133–134 ጥያቄ 48】

•
...✒️ኢብኑ ሙሐመድዘይን

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ርዕስ: —ሶብር ና ክፍሎቹ


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ከእንቁ እበልጣለሁ
=============================
ከብር ከወርቅ ሳይሆን ከእንቁ እበልጣለሁ፣
ተሸፍኜ ስሄድ በሂጃብ ዉስጥ ሳለሁ፣
አላህን ፈርቼ እሱን ከተገዛሁ፣
ፈለጌ መንገዴን ቁርአንን ካደረግኩ፣
ፍላጎቴን ትቼ ለርሱ ብቻ ከኖርኩ፣
ለኔ መዝናኛዬ ቁርአን ካደርኩት ፣
ፍላጎቴን ብዬ እርሱን ካላመፅኩት ፣
ከፉጡራን በላይ አላህን ከፈራሁ፣
አምስት ወቅት ሰላቴን በወቅቱ ካማላሁ፣
የእናት ያባቴን ሀቅ በወጉ ከጠበቅኩ፣
አግብቼ ባሌንም እንደዛው ካከበርኩ፣
የረሱልን መንገድ ቀጥ አርጌ ከያዝኩ፣
ከቢድአ ከሽርኩም እንደዝያው ከጠራሁ፣
ከብር ከወርቅ ሳይሆን ከእንቁ እበልጣለሁ።

✍️By Rita bint Abi


https://t.me/https_Asselefya1
አርበዒን 50ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~~

~ አርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ ለመርከዘ ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የቀረበ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 5⃣0⃣
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢፃም?
◾️ሶላተል ጀመአ ግዴታ ለመሆኑ
◾️ያለ ኡዝር ሶላት ከወቅቱ የሚያሳልፍ?


《ክፍል 2⃣2⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️አቂዳችን ከምንም በላይ ውድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ቅድሚያ ለአቂዳ እንስጥ
〰〰〰〰〰〰〰〰

▪️ሸይኽ ሷሊህ አብደላህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

➲እኛ ዘንድ እጅግ ውድ ነገር አቂዳችን ነው። ስለዚህ አቂዳችንን ከሚያበላሹት ነገሮች ልንጠብቀው ይገባል። በሚገባ በመማር፣ ሌሎችንም በማስተማርና ሰዎችም ወደዚህ ትክክለኛ አቂዳ በመጣራት ትኩረት ልንሰጠውና ልንጠብቀው ይገባል። በአጠቃላይ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታና ስኬት በዚህ አቂዳ ቢሆን እንጂ አይገኝም።

📚لقاء بجامع الرحمانية 29 رجب 1440هـ]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አላህ እንድህ ይላል


▪️وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ

➛ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡

سورة البقرة 186

➛ የአርሹ ጌታ እኔ ቅርብ ነኝ ልምኑኝ እቀበላችኃለሁ ይለናል የተቸገረን ችግሩን ከሱ ላይ የሚያነሳው ፣ የተጨነቀን ጭንቀቱን የሚፈርጀው ፣ የታመመን ለበሺታው ፈውስን የሚሰጠው አላህ ብቻና ብቻ ነው። ይሄ ሁሉ ባጋጠመህ ጊዜ እጅህን አስተህ ጌታህን መለመን ብቻ የእኛ ጌታ መልካም ባሪያው ለምኖት ባዶውን አይመልስም!

➧ በጌታህ ላይ ማጋራትህን ትተህ የአለማቱ ጌታ ወደሆነው ወደ አላህ ተመለስ።

https://t.me/https_Asselefya1
«ልብ በይ ውዷ እህቴ»

➧« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። ጌታችንን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል
።

➧ ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።


➧ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ ።


▪ وَالْحَيَاءُ Ř´ŮŘšŮ’Ř¨ŮŽŘŠŮŒ مِنَ الْإِيمَانِ !!

📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ
(ሐፊዘሁሏህ ተዓላ)


https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አስራ አንድ ➛➛➛➛➛➛➛➛ ➲እያንዳንዱ ሙስሊም ይብዛም ይነስም ለመልካም ስራዎች አላህ ከገጠመው በሰራው ስራ ሊሸነገል አይገባውም፡፡በተለይ የስራው ቁጥርና ጥራት ቢበዛም ሊታለል አይገባም፡፡ ▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ ስለሙእሚኖች ባህሪ የሚከተለውን ተናግሯል፡ وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا…
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➻ክፍል አስራ ሁለት

➲እነዚህ ሰዎች መቃብር ውስጥ የተነባበረና የማያቋረጥ ምንዳ ማግኘታቸው በጣም ያስገርማል፡፡ ይህ ነው ከሞት በኋላ ያለው ሁለተኛው እድሜ፡፡ በዚህ ተቃራኒ በምድር ላይ ሌሊት እና ቀን እየተንቀሳቀሱ - አላህ ይጠብቀንና - መልካምን ስራ ሳይሆን
ሐጢያትን የሚያስመዘግቡ አሉ፡፡
ሱብሃን አላህ! የሁለቱን ልዩነት ተመለከታችሁ! የሰው ልጅ አዕምሮ ተሰጦት እያለ ማስተንተኑ መገንዘቡ የት ላይ ነው?!

➧እያንዳንዱ ሙስሊም ጸጸት የማይፈይድበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ነፍሱን በእውቀት ማነጽ ይኖርበታል፡፡ ያጓደለ ወይም ያጠፋ ብርቱ ጸጸት የሚጸጸትበት ቀን አለ፡፡ በበርካታ ቦታዎች ቢጸጸትም ጸጸቱ አይጠቅመውም፡፡
የሰው ልጅ በኢማን እና በመልካም ስራ ላይ በማጓደሉ በሚከተሉት ቦታዎች ላይ ጸጸት እንደሚያደርግ የሚከተሉት ቁርኣናዊ አንቀጾች ይጠቁማሉ፡፡

➲የሰው ልጅ በሞት ጊዜ ይጸጸታል
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ◆لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ

➧“አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል ፤ “ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ
ዓለም) መልሱኝ፡፡ “በተውኩት ነገር በጎን ስራ ልሰራ እከጅላለሁና፡፡” (ይህን
ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የሆነች ከንቱ ቃል ናት፡፡
ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አል፡፡”
አል ሙእሚኑን፡99_100

➲ሰዎች በሚቀሰቀሱበት ጊዜ ይጸጸታል
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️وَأَنذِرِ النَّاسَ يَوْمَ يَأْتِيهِمُ الْعَذَابُ فَيَقُولُ الَّذِينَ ظَلَمُوا رَبَّنَا أَخِّرْنَا إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ نُّجِبْ دَعْوَتَكَ وَنَتَّبِعِ الرُّسُلَ ۗ أَوَلَمْ تَكُونُوا أَقْسَمْتُم مِّن قَبْلُ مَا لَكُم مِّن زَوَالٍ

➧“ሰዎችንም ቅጣቱ የሚመጣባቸውን ቀን አስፈራራቸው፡፡ እነዚያም የበደሉት
“ጌታችን ሆይ! ወደ ቅርበ ጊዜ ድረስ አቆየን፡፡ ጥሪህን እንቀበላለንና
መልክተኞችንም እንከተላለንና” ይላሉ፡፡ “ከአሁን በፊት (በምድረ ኣለም)
ለእናንተ ምንም መወገድ የላችሁም በማለት የማላችሁ አልነበራችሁምን
”(ይባላሉ)” ኢብራሂም ፡44

➲ከአላህ ዘንድ ሲቀርብ ይጸጸታል
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

◀وَلَوْ تَرَىٰ إِذِ الْمُجْرِمُونَ نَاكِسُو رُءُوسِهِمْ عِندَ رَبِّهِمْ رَبَّنَا أَبْصَرْنَا وَسَمِعْنَا فَارْجِعْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا إِنَّا مُوقِنُونَ

➤“አመጸኞችም በጌታቸው ዘንድ ራሶቻቸውን ያቀረቀሩ ሆነው “ጌታችን ሆይ! አየን ፣ ሰማንም ፡፡ መልካምን እንሰራለንና (ወደ ምድረ ኣለም) መልሰን፡፡ እኛ አረጋጋጮች ነን፡፡” (የሚሉ ሲሆኑ) ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ
ነበር)፡፡”
አስ ሰጅዳህ፡12

➲እሳት ውስጥ ሲገባ በጣም ከፍተኛ የሆነ ጸጸት ይጸጸታል
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

▪️وَالَّذِينَ كَفَرُوا لَهُمْ نَارُ جَهَنَّمَ لَا يُقْضَىٰ عَلَيْهِمْ فَيَمُوتُوا وَلَا يُخَفَّفُ عَنْهُم مِّنْ عَذَابِهَا ۚ كَذَٰلِكَ نَجْزِي كُلَّ كَفُورٍ ◆ وَهُمْ يَصْطَرِخُونَ فِيهَا رَبَّنَا أَخْرِجْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا غَيْرَ الَّذِي كُنَّا نَعْمَلُ ۚ أَوَلَمْ نُعَمِّرْكُم مَّا يَتَذَكَّرُ فِيهِ مَن تَذَكَّرَ وَجَاءَكُمُ النَّذِيرُ ۖ فَذُوقُوا فَمَا لِلظَّالِمِينَ مِن نَّصِيرٍ

“እነዚያ የካዱትም ለእነርሱ የገሀነም እሳት አልላቸው፡፡ ይሞቱ ዘንድ በእነርሱ ላይ (በሞት) አይፈረድም፡፡ ከቅጣቷም ከእነርሱ አይቀለልላቸውም፡፡ እንደዚሁ
ከሃዲን ሁሉ እንመነዳለን
፡፡ እነርሱም በርሷ ውስጥ እርዳታን በመፈለግ በሃይል
ይጮሃሉ፡፡ “ጌታችን ሆይ! ከእዚያ እንሰራው ከነበርነው ሌላ በጎ ስራን እንሰራ ዘንድ አውጣን”(ይላሉ)፡፡ “በእርሱ ውስጥ ያስታወሰ ሰው የሚገሰጽበትን
ዕድሜ አላቆየናችሁምን አስጠንቃቂውም መጥቶላችኋል ስለዚህ ቅመሱ። ለበደለኞችም ምንም ረዳት የላቸውም”(ይባላሉ)፡፡
ፋጢር 36_37

〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

➭ ኢንሻ አሏህ ክፍል አስራ ሶስት ይቀጥላል◉◉◉✍

▪️ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w