💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑥⑧


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ግዴታ የሆኑ የፃም ስነ ስርአቶች
◾️ሶላት እና ፃም ያላቸው ዝምድና


ክፍል 2⃣1⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎ከሀገር ከዘመድ አዝማዱ።ተለይተሽ። ስድት በመምጣትሽ ለምን ይከፍሻል? አንች ውዷ እህቴ ከጅህልና። ወተሽ ዲንተምርሻል፣ ከመራቆት ውተሽ ሂጃብን ለብስሻል። እስኪ እህቴ አስተቲኒ የት ነበርኩ ያኔ በሀገሬ በተውለድኩበት ባድኩበት ቦታ-- በይ እህት አለም ታድያ ከዚህ በላይ ምን ትፍልጊያለሽ። አልሀምዱሊላህ በይ ጌታን አመስግኒው እንድጨምርልሽ። እውቀት በእውቀት ላይ ኢማን በኢማን ላይ። በአለሽበት አቋሚ በዚሁ እንድፅኒ አድራ በርቺልኝ እውቀት-በመፍለግ። እናማ እህት አለም። ወደ አሏህ የሚውስዱሽ /የሚያቃርቡሽ ሙንገዶች ውስብስብ በፍተና የተሞሉ ናቸው ታድያ ለዚህ ፍተና ምን ያስፍልገዋል ታልሽኝ ልጠቁምሽ ሶብር ኢስቲቃማ። ጠንካራ ጀግና ሴት ችግር የማይግታት መሆን ይጠበቅብሻል። ምክንያቱም ጠንካሮች እንጅ ደካሞች አያልፏትም !!መጀመሪያ ለራሴም ነው ከዛም ላንቺ። አሏህ። ኢስቲቃማውን ይውፊቀን

✍️ እሙ ኻሊድ


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ወጣት ሴት እህቶቻችን ለጋብቻ አቻ የሚሆናቸው ሰው ከመጣ በትምህርት እና በሌላ

➧ ምክንያት ከማሳበብ ተቆጥበው ወደትዳር እንዲገቡ እንመክራለን ይላሉ ሼይኽ ኢብኑ ባዝ
መ.ፈታዋ ፥ 20/414


⚘•
https://t.me/https_Asselefya1
ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦

【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑥⑨


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ታቂያለሽ የንግስነት ስሜት እና የኒቃብ ፍቅር እየጨመረ ሚሄደው በሠዎች ዝንድ ከባድ ሆኖ

➧ላንቺ ቅልል ሲልሽ ነው ምክንያቱም ኽይር ነገር በቃላሉ የሚገራ አይደለም እና ።

➧ሁሌ የጀነት ነገሮች በአስከፊና ለብቸኝነት በሚያደርግሽ ነገሮች ይፈታተኑሻል እና በርቺልኝ የኔ አለም !!!

https://t.me/https_Asselefya1
➧የሙብተዲዕን ኪታቦች መቅራት(መፀሃፎቻቸው ማንበብ) እና ካሴቶቻቸውን ማዳመጥ ይፈቀዳልን???

✍️መልሱን ከታለቁ የዘመናችን ዐሊም ሸይኽ ሷሊህ አል–ፈውዛን ያዳምጡ

➷ጥያቄ:-
የሙብተዲዕን ኪታቦች ከመቅራት(ከማንበብ) ካሴቶቻቸውን ከማዳመጥ ትክክለኛው ንግግር ምንድን ነው?


✍️መልስ:-
በነርሱ ላይ መልስ ለመስጠትና ጥመታቸውን ግልፅ ለማድረግ ለሚያስብ ሰው እንጅ የሙብተዲኦችን ኪታቦች መቅራት(መፃሃፎቻቸውን ማንበብ) ካሴቶቻቸውን ማዳመጥ አይፈቀድም
!!

🔺ጀማሪ የሆነ ጣሊበል ዒልም(እውቀትን ፈላጊ) ወይንም ተራው ሰው አልያም በነርሱ ላይ ረድ ለማድረግ(መልስ ለመስጠት) ሳይሆን ከነርሱ ለመጠቀም ብሉ የሚያነብ ሰው እንዲህ ያለ ሰው ማንበብ አይፈቀድለትም ምክኒያቱም ኪታቦቻቸው በልቦ ላይ ተፅእኖ ይፈጥሩበትና ሸራቸው(መጥፎ ነገራቸው) ያገኘዋል።

♦️የጥመት ሰዎችን ኪታብ መቅራት(መፃሃፍ ማንበብ) ለየት ላሉ ለእውቀት ባለቤቶች መልስ ለመስጠትና ከርሷ ለማስጠንቀቅ ቢሆን እንጅ (ማንብብ ለማንም) አይፈቀድም።

ምንጭ 【አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ገፅ 133–134 ጥያቄ 48】


...✒️ኢብኑ ሙሐመድዘይን

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ርዕስ: —ሶብር ና ክፍሎቹ


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ከእንቁ እበልጣለሁ
=============================
ከብር ከወርቅ ሳይሆን ከእንቁ እበልጣለሁ፣
ተሸፍኜ ስሄድ በሂጃብ ዉስጥ ሳለሁ፣
አላህን ፈርቼ እሱን ከተገዛሁ፣
ፈለጌ መንገዴን ቁርአንን ካደረግኩ፣
ፍላጎቴን ትቼ ለርሱ ብቻ ከኖርኩ፣
ለኔ መዝናኛዬ ቁርአን ካደርኩት ፣
ፍላጎቴን ብዬ እርሱን ካላመፅኩት ፣
ከፉጡራን በላይ አላህን ከፈራሁ፣
አምስት ወቅት ሰላቴን በወቅቱ ካማላሁ፣
የእናት ያባቴን ሀቅ በወጉ ከጠበቅኩ፣
አግብቼ ባሌንም እንደዛው ካከበርኩ፣
የረሱልን መንገድ ቀጥ አርጌ ከያዝኩ፣
ከቢድአ ከሽርኩም እንደዝያው ከጠራሁ፣
ከብር ከወርቅ ሳይሆን ከእንቁ እበልጣለሁ።

✍️By Rita bint Abi


https://t.me/https_Asselefya1
አርበዒን 50ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~~

~ አርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ ለመርከዘ ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የቀረበ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 5⃣0⃣
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢፃም?
◾️ሶላተል ጀመአ ግዴታ ለመሆኑ
◾️ያለ ኡዝር ሶላት ከወቅቱ የሚያሳልፍ?


ክፍል 2⃣2⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️አቂዳችን ከምንም በላይ ውድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ቅድሚያ ለአቂዳ እንስጥ


▪️ሸይኽ ሷሊህ አብደላህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

እኛ ዘንድ እጅግ ውድ ነገር አቂዳችን ነው። ስለዚህ አቂዳችንን ከሚያበላሹት ነገሮች ልንጠብቀው ይገባል። በሚገባ በመማር፣ ሌሎችንም በማስተማርና ሰዎችም ወደዚህ ትክክለኛ አቂዳ በመጣራት ትኩረት ልንሰጠውና ልንጠብቀው ይገባል። በአጠቃላይ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታና ስኬት በዚህ አቂዳ ቢሆን እንጂ አይገኝም።

📚لقاء بجامع الرحمانية 29 رجب 1440هـ]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አላህ እንድህ ይላል


▪️وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ

ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡

سورة البقرة 186

➛ የአርሹ ጌታ እኔ ቅርብ ነኝ ልምኑኝ እቀበላችኃለሁ ይለናል የተቸገረን ችግሩን ከሱ ላይ የሚያነሳው ፣ የተጨነቀን ጭንቀቱን የሚፈርጀው ፣ የታመመን ለበሺታው ፈውስን የሚሰጠው አላህ ብቻና ብቻ ነው። ይሄ ሁሉ ባጋጠመህ ጊዜ እጅህን አስተህ ጌታህን መለመን ብቻ የእኛ ጌታ መልካም ባሪያው ለምኖት ባዶውን አይመልስም!

በጌታህ ላይ ማጋራትህን ትተህ የአለማቱ ጌታ ወደሆነው ወደ አላህ ተመለስ

https://t.me/https_Asselefya1
«ልብ በይ ውዷ እህቴ»

➧« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። ጌታችንን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል


➧ ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።


➧ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ ።


وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الْإِيمَانِ !!

📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ
(ሐፊዘሁሏህ ተዓላ)


https://t.me/https_Asselefya1