💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
፨፨፨፨ ሳገባሽ ላፍቅርሽ ፨፨፨፨፨


ሳገባህ ላፈቅርህ………………!


የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ
የዘመኑ ሰዎች ሰልጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር


Hello! ውዴ ፍቅሬ የትነው ያለህው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይንችህን! ልየው
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያቶች አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አሏህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር


ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአሏህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ


ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ

……………!🖊ኢብኑ አሊ ሱናህ አሰለፊይ

በድጋሜ የተለቀቀ

➮ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔊የጁሙዓ ኹጥባ🔊

↪️በትናንትና ዕለት ገርባና ደጋን መካከል በሚገኘው የስዴተኞች መጠለያ ቻይና ካምብ ባለዉ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!

በእጅጉ ወሳኝና ጠቃሚ ነው በእውነቱ አዳምጡት!!

↪️አጋጣሚውም ተዕዚያ ነበርና በርካታ ነጥቦች በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ ተዳሶበታል!!

✍️በተለይ የተውሒድ ጉዳይ!

🎙الخطيب_محمد_إمام_آل_أبادر_أبو_ريس!

🎙ኸጢቢ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ያባድር ቤትሰብ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/mrkezu_Selefiyah
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የሱረቱል ፋቲሀ፣ በቀራና ኣሉ ኢምራን
◾️የሱረቱል ኢኽላስ፣ ሙአዊዘተይን እና
◾️የአየተርል ኩርስይ ትሩፋቶች በዝርዝር


ክፍል 1⃣2⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑥∅


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 45ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር

↪️ ሐዲሥ ቁጥር – 4⃣5⃣

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن 10 ክፍል
አቡ ረይስ ሙሀድ ኢማም
ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ክፍል አስር ↩️


ደዋቢጡል ፊተን

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
'عمر بن عبدالعزيز '
🎙عمر بن عبدالعزيز

➧ማራኪ ቲላዋ/ቁርዓን የልብ ብርሃን


➻ቀልብን ሚገዛ የደስታች ድምቀት የደርታችን ምንጭ በተስፋ ባህር
መዋኛ የነፍስ እርካታ

https://t.me/UmuUseyminAselfiya
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
♦️ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል


📌ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል

🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله

በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

↪️ኪታቡ ዘዋጅ. الزواج


♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

💎ልተጋባ የምትገባዋ እንስት

▪️ክፍል ሶስት


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ

ለመርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ረመዷን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች
◾️የካፊርና የህፃን ፃም ዝርዝር ሁኔታ
◾️አንድ ሰዉ ብሉግ (አቅመ አዳም) ደረሰ የሚባለው መቼ ነው


ክፍል 1⃣3⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑥①


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن (11) ክፍል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

➲መገለባበጥን ተጠንቀቅ በቁርአንና በሐዲስ ብርሃን በዲን ላይ ፅና!


↪️ክፍል አስራ አንድ ↩️


ደዋቢጡል ፊተን

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ

➡️ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

ጆሮህ ሁሌ የሚሰማውና የለመደውን ነገር ስለሚጠይቅህ፦ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ አስለምደህ ሱሰኛ ከምታደርገው ቁርአንና ሀዲስ ማዳመጥን አስለምደው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🍃تلاوة الخاشعة🍃
﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

👤القارئ : صلاح البدير
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

↪️ኪታቡ ዘዋጅ. الزواج
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

➡️ማግባታቸው ክልክል የሚሆኑ አካላቶች

ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

▪️ክፍል አራት


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


▪️የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የሙሉ እብድና የከፊል እብድ ፆም
◾️የጃጀ መለየት ያቃተው ሰው ፃም
◾️ያፈጠረ ሰው ምን ያክል ይመግባል
◾️በሽተኛ እንዲሁም መፃም የሚከብዳቸው ሰዎች ፍርድ


ክፍል 1⃣4⃣

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧የተውሂድ አሳሳቢነት"!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

▪️ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

"አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው"።

( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78)
➧ውዷ እህቴ
➛➛➛➛➛

የሙስሊምነትሺ ዋናው መልዕክቱ
ያጎንባሽነትሽ መለያ መስፈርቱ
ኒቃብሺ ነውና ውዱ መከበሪያሺ
ቤትኛውም ቦታ ኑሪ ተሸፋፍነሺ


https://t.me/Asselefya1