💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ቁርአን መቅራት ያለው ምንዳ በሰፊው
◾️ቁርአንን ረሳሁት እንደማይባል
◾️የቁርአን ቲላዋ አይነቶች

〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 1⃣1⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♦️أصل مذهب أهل السنة والجماعة!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

قال ابن تيمية رحمه الله: ومذهبُ أهلِ السُّنَّةِ والجماعةِ مذهبٌ قديمٌ معروفٌ قبل أنْ يخلُقَ الله أبا حنيفةَ ومالكًا والشافعيَّ وأحمدَ.

⏪ فإِنّهُ مذهبُ الصحابة الذين تلقّوه عن نبيهم، ومن خالف ذلك كان مُبتدعًا عند أهل السنةِ والجماعة .

📚 المنهاج (2/ 601)
▪️ሸይኸ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ;-

➧ሰዎች በሽርክና በቢዲዓ ላይ እስከሆኑ ድረስ ነገራቸው አያምርም ችግራቸውም አይፈታም እንደውም ችግራቸው ይጨምራል።ምክናየቱም አቂዳ ሳይስተካከል ችግሮች አይስተካከሉምና"!

📚رسالة اجتماع الكلمة وأثره في دفع الفتن

https://t.me/Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➭ክፍል አስራ ሁለት ➧ሰባተኛው፡ ተግባር ፣ እውቀት በአዕምሮ ውስጥ ሰርጾ እንዲገባና የጸና ተግባር ከቀረ እውቀትም ይጠፋል፡፡ ዓልይ ረድየላህ አንሁ የሚከተለውን ተናግሯል፡- ▪️"هتف بالعلم العمل، فإن أجابه وإلا ارتحل" “እውቀት ለተግባር ጥሪ ያደርጋል ፤ ከተቀበለ (መልካም) ካልተቀበለ ግን ጥሎት ይሄዳል”…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➻ ክፍል አስራ ሶስት
➫➫➫➫➫➫➫➫

➧አንድ ሰው የመልካም ባህሪያት ሁሉ ከእርሱ ላይ ካልተሰባሰቡ ከኢማምነት
ደረጃዎች ሊደርስ አይችልም፡፡ በመልካም ባህሪያቶች ለሰዎች አርአያ ሊሆን ይገባል፡፡

➛የእውቀት አይነቶችን እየሰበሰበ ነገር ግን የተግባር ሰው ካልሆነ ይህ ሰው እርሱ እንዳልተጠቀመ ሁሉ በእውቀቱ ሌሎች ሊጠቀሙ አይችሉም፡፡

✅ተጽእኖ አሳዳሪ አንድ ታሪክ ላውራ፡-
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➲አንድ ጊዜ እድሜያቸው የገፋ ሰው መስጅድ ውስጥ አገኘሁና ዘየርኳቸው፡፡ እኒህ ሽማግሌ አላህን በጣም ይገዙ ነበር፡፡ ሶላትን መስጅድ ውስጥ ሁልጊዜ ይጠባበቃሉ፡፡አሰላሙ ዓለይኩም አልኳቸውና ከሰውየው ጋር ንግግር ጀመርኩ፡፡ “በእናንተ መንደር
እውቀት ፈላጊዎች በብዛት አሉ” አልኳቸው
፡፡ “በዚህ በመንደራችን?” አሉኝ። አዎ! አልኳቸው፡፡ “ማሻአላህ የእውቀት ፈላጊዎች በርካታ ናቸው” አልኳቸው፡፡

➧“በዚህ በመንደራችን!” በማለት መልሰው ጠየቁኝ፡፡ የተቃውሞ ይመስላል፡፡ እኔም
“አዎ” አልኳቸው፡፡ ከዚያም
“ልጀ ሆይ ከጀመዓ ጋር ሶላትን የማይጠባበቅ ሰው
እውቀት ፈላጊ አይባልም” በማለት መልስ ሰጡኝ፡፡ በዚህ ምክንያት አንዳንድ ሰው ዒልም ፣ ሂፍዝ ፣ እና ዳዕዋ ማድረግን ያበዛል፡፡ ነገር ግን ፈጅር ሶላት ላይ ግን አታገኘውም፡፡ ብዙ ጊዜ ታጣዋለህ፡፡

➧ሶላት ደግሞ ከሸሀደተይን በኋላ የኢስላም ትልቁ ማዕዘን ነው ፣ የቂያማ ቀን መጀመሪያ የምንጠየቅበትም ነው፡፡ ሶላትን ካጠፋ የእውቀት አሻራው የት ላይ ነው ያለው ? የሶሃቦችን ባህሪ ኢብን ዑመር ረድየሏሁ አንሁማ እንደሚከተለው ይናገራል፡

▪️"كنا إذا فقدنا الرجل في الفجر والعشاء أسأنا به الظن"

➲“አንድ ግለሰብ በሱብሂም ይሁን በዒሻ ካጣነው በእርሱ መጥፎን እንጠራጠር ነበር፡፡” ( ጦበራኒይ ፊሙዕጀም አል ከቢር፡12/271 ኢብኑ ኹዘይማ፡ 1405 ኢብኑ ሂባን፡ 2099 ላይ አውርተውታል)

▪️وفي الحديث " إن أثقل صالة على المنافقين صالة الفجر وصالة العشاء"

➧በሐዲስ ረሡል صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-“በሙናፊቅ ላይ ከሶላት ከባዱ የፈጅርና የዒሻ ሶላት ነው፡፡” ቡኻሪ፡ 757 ሙስሊም 651

➧አሁን ባለንበት ወቅት በብዛት እየተስተዋለ ያለው ችግር የፈጅር ሶላት ላይ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በዲን እውቀት እየተከራከሩ ያመሻሉ፡፡ ከዚያም የፈጅርን ሶለት ሳይሰግዱ ይተኛሉ፡፡ አንድ ሰው በፈጅር ሂሳብ ቁርኣን እየቀራ ወይም እየሀፈዘ ሌሊትሙሉ ቢያመሽ ማምሸቱ ሀራም ነው የሚሆንበት፡፡ እርሱ ሐጢያተኛ ይሆናል፡፡

➲በዚህ ዘመን በአብዛኛው ውድቅ እየተደረገ ያለው ከሶላቶች ሁሉ በላጭ የሆነው የፈጅር ሶላት ነው፡፡

▪️የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በሐዲሳቸው የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

▪️"أفضل الصلوات عند الله صالة الصبح يوم الجمعة في جماعة"

➧“ከአላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጭ ጁሙዓ የፈጅር ሶላትን በጀመዓ መስገድ ነው፡፡” ሂልየቱ አል አውሊያእ፡ 7/207 አልባኒ ሐዲሱን ሶሂህ ብለውታል ሲልሲለቱ አሰ ሶሂህ፡1566

➧የጁሙዓ ቀን የሱብሂ ሶላትን በጀመዓ መስገድ በአብዛኛው እየተዘነጋ የሄደበት ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ እስኪ የመስጅድ ኢማሞች ይጠየቁ፡፡ ምክንያቱም (በዓረብ አገሮች) የጁሙዓ ሌሊት የፈቃድ ሌሊት ነው፡፡ የጁሙዓ ሌሊት የወሬ ሌሊት ነው፡፡

➠ሰዎች እስከመጨረሻው ሌሊት ያመሻሉ ፤ ከዚያም የፈጅርን ሶላት ሳይሰግዱ ይተኛሉ፡፡ ከእነርሱ መካከል ጥሩ የሚባለው ዘግይቶና ከዚያም ቅንጭላቱ በእንቅልፍ ናውዞ የሚሰግደው ነው፡፡

➭የመስጅዱ ኢማም “ሱረቱ ሰጅዳ” እና “ሀልአታ” ሱራዎችን በመቅራት የታወቀ ከሆነ ሁለተኛው ረከዓ መጨረሻ ላይ መጠው የሚሰግዱ ሰዎችም አሉ፡፡
ችግሩ ያለው የትንሳኤ ቀን ከእርሱ መጀመሪያ የሚጠየቅበት የሆነው ፈርድ ሶላት ላይ ከሆነ ፣ የእውቀት ፍሬው የት ላይ ነው ያለው? ሶላትን ካጠፋ ሌላውን ማጥፋቱ የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡

〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

➧ኢንሻአላህ ክፍል አስራ አራት ይቀጥላል◉◉◉✍

➧ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚


➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
1⃣✍ አህባሾችንም ጨምሮ ሌሎችም የቢድአ ባለቤቶች ለአላህ ከሀያልነቱ ጋር በሚገጥም መልኩ እጅ፣ ፊት፣ እግርና ሌሎችም መገለጫዎች አለው ሲባሉ የለም በማለት የሚያወግዙት ለምንድ ነው⁉️
Anonymous Quiz
9%
የአላህን ባህሪ ከፍጡር ጋር የተመሳሰለ በሆነ መልኩ ስለሚረዱ
5%
የቁርአንና የሀዲስ መልእክት በመተው ፍልስፍና ውስጥ ስለገቡ
2%
ከፍጡር ባህሪ ጋር ይመሳሰልብናል በማለት አጉል ስለሚሰጉ
4%
የቀደምት ሰለፎች መንገድ ስለማይከተሉ
80%
ሁሉም
2⃣✍ አላህ በተከበረው ቁርአኑ ነብዩም በሀዲሳቸው ለአላህ ሁለት እጆች እንዳሉት የተረጋገጠና የፀደቀ ሀቅ ከመሆኑ ጋር አህባሾችንም ጨምሮ ሌሎችም የቢድአ ባለቤቶች ተእዊል ያደረጉት በምንድ ነው⁉️
Anonymous Quiz
11%
ኒእማ "نعمة"
14%
ቁድራ "قدرة"
6%
ኢራዳ "ارادة"
43%
ሀ እና ለ
26%
ሁሉም
ማጠቃለያ 43 የመልካም ሴት ባህሪ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት


👈 خَــــــــــاتـِــــــــمَــــــــــــةٌ
👉ማጠቃለያ

የመልካም ሴት 43 ባህሪ (መገለጫ)

→ ክፍል ③⑥

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

ኪታቡ በዚህ ተጠናቀቀ።

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4608
Audio
♦️ተከታታይ የኪትብ ቂረአት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

📚كتاب الصيام من بلوغ المرام

▪️ክፍል ሶስት
〰〰〰〰〰

📙የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3532

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
፨፨፨፨ ሳገባሽ ላፍቅርሽ ፨፨፨፨፨
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ሳገባህ ላፈቅርህ………………!
〰〰〰〰〰〰

⫸የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ
የዘመኑ ሰዎች ሰልጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር


Hello! ውዴ ፍቅሬ የትነው ያለህው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይንችህን! ልየው
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያቶች አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አሏህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር


ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአሏህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ


ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ

……………!🖊ኢብኑ አሊ ሱናህ አሰለፊይ

➛በድጋሜ የተለቀቀ

➮ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔊የጁሙዓ ኹጥባ🔊

↪️በትናንትና ዕለት ገርባና ደጋን መካከል በሚገኘው የስዴተኞች መጠለያ ቻይና ካምብ ባለዉ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!

✅በእጅጉ ወሳኝና ጠቃሚ ነው በእውነቱ አዳምጡት!!

↪️አጋጣሚውም ተዕዚያ ነበርና በርካታ ነጥቦች በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ ተዳሶበታል!!

✍️በተለይ የተውሒድ ጉዳይ!

🎙الخطيب_محمد_إمام_آل_أبادر_أبو_ريس!

🎙ኸጢቢ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ያባድር ቤትሰብ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/mrkezu_Selefiyah
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የሱረቱል ፋቲሀ፣ በቀራና ኣሉ ኢምራን
◾️የሱረቱል ኢኽላስ፣ ሙአዊዘተይን እና
◾️የአየተርል ኩርስይ ትሩፋቶች በዝርዝር


《ክፍል 1⃣2⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑥∅➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 45ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር

↪️ ሐዲሥ ቁጥር – 4⃣5⃣

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن 10 ክፍል
አቡ ረይስ ሙሀድ ኢማም
✅ ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ክፍል አስር ↩️
〰〰〰〰〰

【ደዋቢጡል ፊተን】

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
'عمر بن عبدالعزيز '
🎙عمر بن عبدالعزيز

➧ማራኪ ቲላዋ/ቁርዓን የልብ ብርሃን


➻ቀልብን ሚገዛ የደስታች ድምቀት የደርታችን ምንጭ በተስፋ ባህር
መዋኛ የነፍስ እርካታ

https://t.me/UmuUseyminAselfiya
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
♦️ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል


📌ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል

🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله

በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

↪️ኪታቡ ዘዋጅ. الزواج
〰〰〰〰〰〰〰〰

♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

💎ልተጋባ የምትገባዋ እንስት

▪️ክፍል ሶስት
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ

➲ለመርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ረመዷን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች
◾️የካፊርና የህፃን ፃም ዝርዝር ሁኔታ
◾️አንድ ሰዉ ብሉግ (አቅመ አዳም) ደረሰ የሚባለው መቼ ነው


《ክፍል 1⃣3⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w