💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
كن سلفيا على الجادة (13)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



▪️ክፍል ⓵⓷
〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...
ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»[{እንደታዘዝከው ቀጥ በል}]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

◾️የኢባዳ አይነቶችና ድንጋጌዎች
◾️የሌሊት ሶላት ለሚሰግዱ ሽልማቶች
◾️የሱነኑ ራዋቲብ አስደናቂ ጥቅሞች

〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣8⃣》
〰〰〰〰〰〰
➛ክፍል ሰባትን ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/1364

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧እስቲግፋር እናብዛ
➫➫➫➫➫➫➫➫

💎‏قال ابن كثير رحمه الله تعالى:
▪️ኢብኑ ከሲር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

▪️من اتصف بصفة الاستغفار:

➲ሁሌም እስቲግፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው አላህ፦

❶ يسّر الله عليه رزقه
▪️አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል
❷ وسهَّل عليه أمرَه
▪️ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል
❸ وحفظ عليه شأنه وقوته
▪️ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል

📙 تفسير القرآن العظيم (2/ 450)
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑤⑦➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⊰❍❍⊰❍ ✾✾✾ ❍⊱❍❍⊱

👑 ያ ኦኽታ ሁሉም የሚቆርጣት አበባ አትሁኝ

❑ ያያት ሁሉ ሊቆርጣት የሚችል ቀላል ቦታ የበቀለች ርካሽ አበባ አትሁኝ!!

❑ምክኒያቱም የፈለጋት ሁሉ የሚቆርጣት አበባ ከጊዜ ጋር ነውና ቆሻሻ ቦታ ትጣልና ትሞታለች !!

➪👑 ኦኽታ ያየሽ ሁሉ የሚመኝሽ ዝርክርክ ሴት ሳትሆኝ ለሃላሏ ብቻ የምትታይ ውዲ አበባ ሁኝ!!

➪💎ያ ኦኽታ ጥንቁቅና ቁጥብ ሁኝ ውዲ ትሆኛለሽ!!

https://t.me/Asselefya1
👑መልእክት ለሙእሚና እህት!!

✍️ሼኽ አብድረዛቅ አልበድር {ሀፍዘሁላህ} እንዲህ ይላል
፦
~~~~
➤"ሙእሚና እህት ሁሉንም ሴቶች ጓደኛ አርጋ መያዝ የለባትም" ነገር ግን ጎደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት ሙእሚን የሆነችውን ጠቃሚ የሆነች በዲን ላይ እምታጠነክራትን ጠቃሚ እውቀትን በኸይር እምታዛትን ከሚጠቅማት ሴቶች ጋር አብራ መሆን አለባት ፦

<<
يَنِفُعٌهّآ عٌنِدٍ آلَلَهّ تٌبًآرکْ وٌتٌعٌآلَﮯ.. >>

➤አንድ ሙስሊም ወሙስሊማ ሁሉጋ መደባለቅ የለበትም ነገር ግን መደባለቅ ፋይዳ ጠቃሚ የሆኑ ጋር ይቀላቀል ።

ا
لفضيل بن عياض رحمه الله
እንዲህ ይላል
አማኝ ከሚፈልገው ሁሉ ጋር መቀመጥ የለበትም ።

✍️,,አንዳድ ቀደምት ሰለፎች ፦
አማኝ ከሚፈልገው ጋር መሄድ የለበትም,

➧ለእምነቷ እና ጥንካሬዋ የምትጥር ታማኝ እህት ሁሉንም ሴቶች ጎደኛ አርጋ መያዝ የለባትም።

➧ይል
ቁን ጓደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት እነሱጋ መቀራረብን አብሮ መሆንን ኸይር ያላቸው ሴቶች ጥቅም ያላቸው አላህሱበሀነሁ ወተአላ ሰሚና ታዛዥ የሆኑ ጓደኛ አርጋ ትያዝ።

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
20 ምክሮች ለእሀቴ…ክ/34
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑤⑧➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የዊትር አሰጋገድ ሁኔታ በዝርዝር
◾️የተራዊህ ሶላት የጀመረው ማን ነው
◾️ቂያሙ ረመዷን ያለው ትሩፋት

〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣9⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن ⑨ ክፍል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
✅ ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ክፍል ዘጠኝ ↩️
〰〰〰〰〰

【ደዋቢጡል ፊተን】

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል ዘጠኝ 〰〰〰〰〰 ➲በመልካም ስራዎች የኢማን ባለቤቶች መበላለጥ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧በዚህ ቦታ መልካም ስራዎች ፣ ፍጹም ለአላህ መታዘዞች አላህ ካላገዘ ወይም እርሱ ካላገራው በቀር ተፈጻሚ ሊሆኑ እንደማይችሉ እንገነዘባለን፡፡ ➭ነብዩ صلى الله عليه وسلم ለሙዓዝ ብን ጀበል ረዲየላህ አንሁ፡ “ሙዓዝ ሆይ…
➲አትራፊው የንግድ ማዕከላት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➛ክፍል አስር
➭➭➭➭➭➭➭

➧የነብዩን صلى الله عليه وسلم ቋሚ የሆነ የሶላት አፈጻጸምን በተመለከተ ኢብን አልቀይም ራሂመሁላህ እንደሚከተለው አጠር አድርጎ ገልጾታል፡-

➭“ነብዩ صلى الله عليه وسلم በቀንና በሌሊት አርባ ረከዓዎችን ተጠባብቀው ይሰግዱ ነበሩ፡፡ አስራ ሰባት ፈርዶች ፣ አስራ ሁለት ራቲባ (ሁሌ የማይቀሩ ሱናዎች) ረከዓዎች ፣ በሌሊት የሚሰገዱ አስራ አንድ ወይም አስራ ሶስት ረከዓዎች በጥቅሉ አርባ ረከዓዎችናቸው፡፡.. ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም እስከሚሞት ድረስ አርባ ረከዓዎችን በቋሚነት ሊሰግድ ይገባዋል፡፡ በቀን እና በሌሊት አርባ ጊዜ በሩን የሚያንኳኳ መልሱ ፈጥኖ የሚሰማ ምን አደረገው! በሩ ፈጥኖ ተከፋች ምን አደረገው!”

➧እያንዳንዱ ሙስሊም እነዚህን አርባ ረከዓዎች ምንም ሳያጓድል በቀንና በሌሊት ዘወትር ሊሰግዳቸው ይገባል፡፡ ከአርባ ረከዓዎች ተጨማሪ ቢሰግድ ከመልካም ላይ መልካም ጨመረ ማለት ነው፡፡ አላህ ለባሪያው እድሜን ካሰፋለት ከሰዎች መልካሙ እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባዋል፡፡

▪️ቲርሚዝይና አህመድ በዘገቡት ሐዲስ አንድ የገጠር ሰው “የአላህ መልክተኛ ሆይ! ከሰዎች መልካሙ ማን ነው?” በማለት ጠየቃቸው፡፡ “እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረው ነው” በማለት ምላሽ ሰጡት፡፡ (ቲርሚዚይ፡ 2329, አሀመድ፡ 17680, አልባኒ ሐዲሱን ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አልጃሚዕ፡ 3296)

➲“ስራዎች በፍጻሜ ናቸው፡፡” በሌላ ዘገባ “ስራዎች በፍጻሜዋ ነው፡፡” የሚሉትን የነብዩን صلى الله عليه وسلم ንግግሮች ያስታውስ፡፡ አላህን መታዘዝ ፣ በመልካም ስራዎች መሰለፍን ፣ ተጸጽቶ
መመለስን ፣ ወደአላህ ፊቱን ማዞርን ያብዛ፡፡ በዚህም ላይ ከፍተኛ ጥረትና ትግል ያድርግ፡፡


▪️ሱለይማን ብን ዓብዱል መሊክ ረሂመሁሏህ መስጅድ እንደገባ አንድ በእድሜ የገፋ ሰው አጋጠመው፡፡ ከዚያም ጠራውና “አንተ ሸይኽ ሆይ! ፤ ሞትን ትወዳለህ?” በማለት ጠየቀው፡፡ ሽማግሌውም “አልወድም” አለው፡፡ “ለምን?” ብሎ ጠየቀው፡፡

“ወጣትነት እስከ ተንኮሉ ሄደ ፣ ሽምግልና ደግሞ እስከመልካሙ መጣ ፤ ስቆም
ቢስሚላህ እላለሁ ፣ ስቀመጥ አልሀምዱ ሊላህ እላለሁ ፤ ይህ እንዲዘወትርልኝ
እፈልጋለሁ፡፡”
በማለት ምላሽ ሰጠው፡፡

➧በነፍሱ ላይ በዲኑ ላይ ወሰን አልፎ ወይም አጓድሎ ከሆነ ነፍሱን ፈጥኖ
ይቆጣጠራት፡፡ ህይዎቱ እስከሚያልፍ ድረስ ወሰን አልፎና አጓድሎ ይጠብቃልን?!

▪️ፉዶይል ብን ዒያድ ራሂመሁላህ“ምን ያክል ዕድሜ አሳለፍክ?” በማለት አንድን ግለሰብ ጠየቀው፡፡ “ስልሳ አመት” በማለት ምላሽ ሰጠው፡፡ “አንተ ከስልሳ አመት ጀምሮ ወደጌታህ ትጓዛለህ ለመድረስም ፈጥነሀል” አለው። ሰውየውም “አባ ዓልይ ሆይ! ኢና
ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን”
በማለት ምላሽ ሰጠው፡፡ ፉዶይልም “የምትናገረውን ታውቀዋለህ?” በማለት ጠየቀው፡፡ ግለሰቡም “ኢና ሊላሂ ወኢንና ሊላሂ ራጅዑን” አለው፡፡ ፉዶይልም “ትርጉሙን ታውቀዋለህ?” በማለት ጠየቀው፡፡ “አባ ዓልይ ሆይ! ተርጉምልኝ” አላቸው፡፡ “ኢንና ሊላሂ ስትል እኔ ለአላህ ባሪያ ነኝ ፤ እኔ ወደአላህ ተመላሽ ነኝ ፤ የአላህ ባሪያና ወደርሱም ተመላሽ መሆኑን ያወቀ ሰው ከአላህ ፊት እንደሚቆም ይወቅ፡፡ ከእርሱ ፊት መቆሙን ያወቀ ደግሞ የሚጠየቅ መሆኑን ይወቅ ፤የሚጠየቅ መሆኑን ያወቀ ለጥያቄው መልስ ያዘጋጅ” በማለት ተረጎመለት፡፡ ግለሰቡም“ምንድን ነው መፍትሄው?” በማለት ጠየቀ፡፡ ፉዶይልም “ትንሽ ነች” አለው፡፡

➭ግለሰቡም “ምንድን ነች?” በማለት ጠየቀ፡፡ “በቀረህ እድሜ ስራህን ካሳመርክ ያለፈው ምህረት ይደረግልሃል ፤ በቀረህ እድሜ መጥፎ ከሰራህ ደግሞ በቀረህም ባለፈውም ተጠያቂ ትሆናለህ፡፡”

➛ይህ የፉዶይል ንግግር “ስራከ በፍጻሜው ነው” ቡኻሪ፡6494 የሚለውን የረሡል صلى الله عليه وسلم ሐዲስ ያስገነዝበናል፡፡

〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

➭ ኢንሻ አሏህ ክፍል አስራ አንድ ይቀጥላል◉◉◉✍

▪️ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧እንደ በቆሎ እሸት እፍን ሽፍን ያለች!!

➧የሒጃቧ የኒቃቧ ጀግና እሷማ ውድ ነች"ጌታዋ እንዳዘዛት የተከናነበች!!

➧ማንም አይቀርባትም" በሩቅ ይሸሻታል አንገቱን ይደፋል እሷ ብቅ ካለች።

➻እናማ ውዷ
#እይታ እና #ቆሻሻ የሚርፍበት ክፍት ነገር ነው።

ለኔም ላንችም።

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑤⑨➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ تلاوة من سورة النمل
♦️ القارئ: #هزاع_البلوشي
•••━══❁✿❁══━•••