💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑤⑥


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➭ክፍል አስራ አንድ ➛➛➛➛➛➛➛ ➲ስድስተኛው፡ - ሰለፎች ክልክል ነገሮችን ፈጥነው ይከለከሉ ነበር ክልክል ነገሮችን በመራቅም በጣም ፈጣንና በአቋማቸው ቀጥ ያሉ ነበሩ፡፡ ➤ ይህን አስመልክቶ ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡትን ትክክለኛ ሐዲስ ዑመር ረድየላህ አንሁ አስተላልፏል፡- ▪️"إن الله ينهاكم عن أن تحلفوا…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል አስራ ሁለት

ሰባተኛውተግባር ፣ እውቀት በአዕምሮ ውስጥ ሰርጾ እንዲገባና የጸና ተግባር ከቀረ እውቀትም ይጠፋል፡፡ ዓልይ ረድየላህ አንሁ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️"هتف بالعلم العمل، فإن أجابه وإلا ارتحل"
እውቀት ለተግባር ጥሪ ያደርጋል ፤ ከተቀበለ (መልካም) ካልተቀበለ ግን ጥሎት ይሄዳልዘምሚ መን ላያዕመል ቢዒልሚሂ፡ ገፅ፡ 38 ይህ ማለት እውቀት አይቆይም ይሄዳል ማለቱ ነው፡፡ በእውቀት መስራት ለጽናት ምክንያት ይሆናል፡፡
በዚህ ምክንያት ከሸዕብይ የሚከተለው መቷል፡-

"كنا نستعين على حفظ الحديث بالعمل به"
▪️ሐዲስን ለመሀፈዝ በተግባር (በሐዲሱ በመስራት) እንታገዝ ነበር” ጃሚዑ በያኒ አል ዒልም፡1/709

አቡደርዳእ ረድየላህ አንሁ ደግሞ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

"إنك لن تكون عالما حتى تكون متعلما، ولن تكون متعلما حتى تكون عامال بما
تعلمت"
➧“ተማሪ ካልሆንክ ፍጹም ዓሊም ልትሆን አትችልም ፤ የተማርከውን ወደተግባር
ካልቀየርክ በፍጹም ተማሪ ልትሆን አትችልም፡፡”
(ኢቅቲዳዕ ሊልኸጢብ፡ 16,17)

በዚህ ትርጉም ላይ በርካታ የሰለፎች ንግግር አለ፡፡ አንድ ሙስሊም የሰለፎችን
ተጨባጭ ህይዎት ከተከታተለ ውብ እና የተባረከ ታሪክ ያገኛል፡፡ ደጋግ ወደሆኑት ባሮቹ አላህ ያስጠጋን
!

ስምንተኛው፡ - ባወቀው መስራት ፣ ዳዕዋው የበለጠ ተቀባይነት ያለተግባር ከመናገር ይልቅ ለዳእዋው ስኬት ጠቃሚ የሚሆነው በእውቀት መስራቱ ነው፡፡

▪️አላህ ስለሹዓይብ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️وَمَا أُرِيدُ أَنْ أُخَالِفَكُمْ إِلَىٰ مَا أَنْهَاكُمْ

“ከእርሱ ወደከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም፡፡” ሁድ፡88

▪️ማሊክ ብን ዲናር - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

▪️"إن العالم إذا لم يعمل زلت موعظته عن القلوب كما يزل القطر عن الصفا"

ዓሊም ባወቀው ካልተገበረ ምክሩ ልክ ከልሙጥ ዲንጋይ ላይ እንደምታርፍ ጠብታ ነው የሚሆነው፡፡ የእርሱ ምክር ከልብ ላይ ትንሸራተታለች፡፡” ኢቅቲዳእ ሊልኸጢብ፡97

መእሙን - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️"نحن إلى أن نوعظ بالأعمال أحوج من أن نوعظ بالأقوال"

➧“እኛ በንግግር ሰዎችን ከመገሰጽ ይልቅ ፣ በተግባር መገሰጽ በጣም ለእኛ አስፈልጎናል፡፡” ጃሚዑ በያኒ አል ዒልም፡1236 ምክንያቱም የተግባር ቀጣይነት በራሱ ዳዕዋ ነው፡፡ በዚህም ለሰዎች አርአያ ይሆናል፡፡በተግባር የሰዎች ኢማም ይሆናል፡፡

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا

➛(የአላህ ባሮች) አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን” የሚሉት ናቸው፡፡አል ፉርቃን፡74


ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉

ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል📚📚📚📚📚


➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጥምቀት ማክበር
Sadat
📌ጥምቀት ማክበር

♦️ኢናሊላሂ ወኢናይለሒ ራጂዑን

♦️አልሃምዱሊላህ ታቦታችን ገባ አላሉም

📌አጃኢብ ለዚህ ነዉኮ ቅድሚያ ለተዉሒድ የምንለዉ!

✍️ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተዉሒድ!!

🎙አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ!

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3698
▪️ قال فضيلة الشيخ العلامة أحمد بن يحيى النجمي رحمه الله تعالى

وإذا ذهب التوحيد فقد ذهب الاسلام وكل دعوة لا تبنىٰ علىٰ التوحيد باطلة لأنها أسست علىٰ غير الأساس الذي أسس عليه رسول الله صلى الله عليه وسلم دعوته

📚 المورد العذب الزلال فيما انتقد على المناهج الدعوة من العقائد والأعمال

الصفحة: // ١٧٤ //
ضوابط في الفتن ⑧ ክፍል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ ክፍል ስምንት ↩️


ደዋቢጡል ፊተን

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...
ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»[{እንደታዘዝከው ቀጥ በል}]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

◾️የኢባዳ አይነቶችና ድንጋጌዎች
◾️የሌሊት ሶላት ለሚሰግዱ ሽልማቶች
◾️የሱነኑ ራዋቲብ አስደናቂ ጥቅሞች



ክፍል 0⃣8⃣

ክፍል ሰባትን ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/1364

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
እስቲግፋር እናብዛ
➫➫➫➫➫➫➫➫

💎‏قال ابن كثير رحمه الله تعالى:
▪️ኢብኑ ከሲር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

▪️من اتصف بصفة الاستغفار:

ሁሌም እስቲግፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው አላህ

❶ يسّر الله عليه رزقه
▪️አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል
❷ وسهَّل عليه أمرَه
▪️ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል
❸ وحفظ عليه شأنه وقوته
▪️ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል

📙 تفسير القرآن العظيم (2/ 450)
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑤⑦


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⊰❍❍⊰❍ ✾✾✾ ❍⊱❍❍⊱

👑 ያ ኦኽታ ሁሉም የሚቆርጣት አበባ አትሁኝ

❑ ያያት ሁሉ ሊቆርጣት የሚችል ቀላል ቦታ የበቀለች ርካሽ አበባ አትሁኝ!!

❑ምክኒያቱም የፈለጋት ሁሉ የሚቆርጣት አበባ ከጊዜ ጋር ነውና ቆሻሻ ቦታ ትጣልና ትሞታለች !!

👑 ኦኽታ ያየሽ ሁሉ የሚመኝሽ ዝርክርክ ሴት ሳትሆኝ ለሃላሏ ብቻ የምትታይ ውዲ አበባ ሁኝ!!

💎ያ ኦኽታ ጥንቁቅና ቁጥብ ሁኝ ውዲ ትሆኛለሽ!!

https://t.me/Asselefya1
👑መልእክት ለሙእሚና እህት!!

✍️ሼኽ አብድረዛቅ አልበድር {ሀፍዘሁላህ} እንዲህ ይላል

~~~~
➤"ሙእሚና እህት ሁሉንም ሴቶች ጓደኛ አርጋ መያዝ የለባትም" ነገር ግን ጎደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት ሙእሚን የሆነችውን ጠቃሚ የሆነች በዲን ላይ እምታጠነክራትን ጠቃሚ እውቀትን በኸይር እምታዛትን ከሚጠቅማት ሴቶች ጋር አብራ መሆን አለባት ፦

<<
يَنِفُعٌهّآ عٌنِدٍ آلَلَهّ تٌبًآرکْ وٌتٌعٌآلَﮯ.. >>

➤አንድ ሙስሊም ወሙስሊማ ሁሉጋ መደባለቅ የለበትም ነገር ግን መደባለቅ ፋይዳ ጠቃሚ የሆኑ ጋር ይቀላቀል ።

ا
لفضيل بن عياض رحمه الله
እንዲህ ይላል
አማኝ ከሚፈልገው ሁሉ ጋር መቀመጥ የለበትም ።

✍️,,አንዳድ ቀደምት ሰለፎች ፦
አማኝ ከሚፈልገው ጋር መሄድ የለበትም,

➧ለእምነቷ እና ጥንካሬዋ የምትጥር ታማኝ እህት ሁሉንም ሴቶች ጎደኛ አርጋ መያዝ የለባትም።

➧ይል
ን ጓደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት እነሱጋ መቀራረብን አብሮ መሆንን ኸይር ያላቸው ሴቶች ጥቅም ያላቸው አላህሱበሀነሁ ወተአላ ሰሚና ታዛዥ የሆኑ ጓደኛ አርጋ ትያዝ።

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑤⑧


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w