💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ምክር ከሰለፎቻችን

◼️ሸይኽ ሙቅቢል አል—ዋዲዒ رحمه الله እንድህ አሉ:—


አላህ ባንተ ላይ ትልቅ ፀጋዉን ዋለልህ !!

💢 መጥፎዉን ከጡሩዉ፣
💢 ሐቅን ከባጢል መለያ የሆነን ዓቅልን(አዕምሩን) ሰጠህ !!


ነገር ግን ይህን ዓቅልህን የሰጠህ በሱ

➛ የአላህን ኪታብ(ቁርአንን) እና
➛የርሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ልተሞግትበት አይደለም የሰጠህ !!!

ይልቁን (እዉነታዉ) በቁርአንና በሱናዉ ልታገናዝብበት (ልታዉቅ) ልትሰራበት፣ ዘንድ ነዉ ዓቅልን የሰጠህ!!

📚ምንጭ:—
[إجابة السائل ص ٢٦٧— ٢٦٨]

🚫✋🏻 لايسمح بتغيير الرابط أو حذفه
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
▪️قال أبو الدرداء رضِيَ الله عنْهُ: إنّ الذِينَ ألسنتهم رطبة بِذِكْرِ الله، يدخلون الجنّة وهم يضحكون.

እነዚያ ምላሳቸው አላህን በማውሳት የረጠቡ ሰዎች እየሳቁ ጀነት ይገባሉ

📙 الزهد للإمام أحمد (١٠٣١)
‏قالت عائشة لسيدنا محمد ﷺ: يا رسول الله ادع لي⁦ 🍃

فقال: "اللهم اغفر لعائشة ما تقدم من ذنبها وما تأخر وما أسرت وما أعلنت"⁦

فضحكت من شدة سرورها حتى سقط رأسها في حجرها من شدة الضحك⁦🌹

فقال لها: أيسركِ دعائي؟

قالت ومالي لا يسرني دعائك؟

قال: والله إنها لدعوتي لأمتي في كل صلاة⁦🌸

كان يحبنا ﷺ
صلوات ربي وسلامه عليه
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#صلوا_على_النبي_ﷺ

▪️﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ .

▪️اللهم صل علی محمد وعلی آل محمد كما صليت علی ابراهيم وعلی آل ابراهيم انك حميد مجيد
اللهم بارك علی محمد وعلی آل محمد كما باركت علی ابراهيم وعلی آل ابراهيم انك حميد مجيد

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ_ጫትና ጉዳቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 حكم أكل شجرة القات وما فيها من الآفات

🌐 የጫትን ቅጠል መብላት ብይኑ እና በዉስጧ ያለዉ ጉዳት

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4416
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4416
ወርቃማው የኢብኑ ባዝ ምክር
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ይህ አሁን ያለንበት ዘመን ዲኑ እንግዳ የሆነበት፣ እውቀትና የእውቀት ባለቤቶች ያነሱበት፣ ጅህልናና ጃሂሎች የበዙበት፣ የቢድአ የፈሳድና የጥፋት ተጣሪዎች የተበራከቱበት ዘመን ነውስለዚህ ሀቅን አጥብቀህ በመያዝ፣ የሀቅ ባለቤቶችን ጓደኛ በማድረግና የክፋት ተጣሪዎችን በመራቅ ላይ ልትበረታና ልትጓጓ ይገባል። እውቀት በመፈለግ ላይም አደራ ጠንክር። በተለይ ከቁርአን ጋር ያለህ ግኑኝነት የጠበቀ ይሁን። ምክንያቱም እሱ ቁርአን የኸይር ነገራቶች ሁሉ ምንጭና መሰረት ነውና።

📚‐[حـدِيث المــساء (ص٢٢٢)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል ሰባት ➲የመልካም ስራ ምንነትና ማረጋገጫ ፉዶይል ብን ኢያድ ረሂመሁላህ የዚህን ቁርኣን ትርጉም “አኽለሱሁ ወአስወቡሁ” በሚል አጠር ያለ ቃል ገልጾታል፡፡ “አባዓልይ ሆይ! አኽለስ እና አስወብ ማለት ምንድን ነው?” ተብሎ ተጠየቀ፡፡ እርሱም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠ፡- ➠“አንድ ስራ ጥርት ያለ ሆኖ ሶዋብ (ረሡልን…
አትራፊው የንግድ ማዕከላት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል ስምንት


በመልካም ስራዎች የኢማን ባለቤቶች መበላለጥ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➲መልካም ስራዎች በራሳቸው የሚበላለጡ ከሆነ የኢማን ባለቤቶችም በመልካም ስራዎች ይበላለጣሉ። የመልካም ስራዎች ባለቤቶች በአንድ ደረጃዎች አይደሉም፡፡በመካከላቸው ታላቅ መበላለጥ አለ፡፡

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ عِبَادِنَا ۖ فَمِنْهُمْ ظَالِمٌ لِّنَفْسِهِ وَمِنْهُم مُّقْتَصِدٌ وَمِنْهُمْ سَابِقٌ بِالْخَيْرَاتِ بِإِذْنِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَضْلُ الْكَبِيرُ
ከዚያም እነዚያን ከባሮቻችን የመረጥናቸውን መጽሐፉን አወረስናቸው፡፡ከእነርሱም ነፍሱን በዳይ አልለ። ከእነርሱም መካከለኛ አልለ፡፡ ከእነሱም በአላህ ፈቃድ በበጎ ስራዎች ቀዳሚ አልለ፡፡ ያ (ማውረስ) ፤ እርሱ ታላቅ ችሮታ ነው፡፡” ፋጢር፡32

ኢብን አልቀይም ራሂመሁላህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

እነዚህ ሁሉም ለጉዞ ዝግጁ ናቸው ፤ ወደአላህ እንደሚመለሱም እርግጠኞች ናቸው፡፡ ነገር ግን በስንቅና በስንቅ ዝግጅት ይለያያሉ፡፡ በጉዞው ፍጥነትና መዘግየት ይለያያሉ፡

➤“ዟሊሙን ሊነፍሲሂ” (ነፍሱን በዳይ የሆነው) በስንቅ አጓዳይ ነው፡፡ በስንቁ መጠንም ይሁን አይነት ከሚፈልገው ቦታ ሊያደርሰው የሚችል በቂ ስንቅ አልያዘም፡፡ ይልቁንም በስንቁ አጓዳይ ነው፡፡ መያዝ የሚገባውን ስንቅ አልያዘም፡፡ይህ ከመሆኑ ጋር በመንገድ
ችግር ላይ እንዲወድቅ የሚያደርጉ ስንቆችንም ይዟል፡፡ ከሚፈለገው ቦታ ሲደርስ ተሰቃይቶ ነው የሚደርሰው፡፡ የሚደርስበት ጉዳትና ስቃይ እንደስንቁ ይለያያል፡፡

➲“ሙቅተሲድ” መካከለኛው ደግሞ ስንቅ በደንብ አልያዘም፡፡ የሚጎዱ ሸቀጦችን ባይዝም አትራፊ የሆኑ ሸቀጦችን ግን በደንብ ጭኖ አልተጓዘም ፣ አልተሸከመም፡፡ እርሱ አትራፊም ሰላምም ነው፡፡ ነገር ግን አትራፊና ውድ ውድ የሆኑ ሸቀጦች ብዙ አምልጦታል፡፡

“ሳቢቁን ቢልኸይርበመልካም ቀዳሚው ደግሞ ሁሌም የሚጨነቀው አትራፊ ሸቀጦችን ለመከዘን ነው፡፡ ለገቢያ የሚሆኑ የንግድ እቃዎችን በደንብ አድርጎ አስሮ የሚይዝ ነው፡፡ የሚያገኘውን ትርፍ ቀድሞ ስለሚያውቅ ተዘጋጅቶበታል፡፡ የሚያከስር እቃ ይዞ አይጓዝም፡፡ ይህ ሰው ከመጓዙ በፊት የሚያተርፈው ትርፍ አስር ዲርሀም ፣ ሰባት መቶ ዲርሃምና ከዚያ በላይ ትርፍ ወደሚገኝበት አገር እንደሚጓዝ አረጋግጧል፡፡

ስለአገሩም ስለትርፉም ጠንቅቆ አውቋል፡፡ ትርፍ ያስገኛል ብሎ ካሰበ የለበሰውን ልብስም ይሸጣል፡፡ ይህ - በአላህ ፈቃድ - የመልካም ቀዳሚዎች ባህሪ ነው፡፡ ከንግድ ውጭ ባለ ሰዓት እንኳ ምን ሊያከስር እንደሚችል ቀድሞ ያውቀዋል፡፡)) ጦሪቁል ሂጅረተይን
ገጽ 404_405

➠በዚህ ቁርኣናዊ አንቀጽ “ዟሊሙን ሊነፍሲሂ”(ነፍሳቸውን በዳይ) የሚባሉትን ከሌሎች አስቀድሟል፡፡ ምክንያቱም ተስፋ እንዳይቆርጡ ነው፡፡ “ሳቢቁን ቢልኸይራት”በመልካም ቀዳሚ የሚባሉት ደግሞ ወደኋላ ዘግይተው ነው የመጡት፡፡

ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ነፍሳቸው በኩራት እንዳትጠመድ ነው፡፡ በአላህ ፈቃድ በመልካም ቀዳሚ ሆነዋል፡፡ ይህ አላህ ለፈለገው የሚቸረው ችሮታ ነው፡፡

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡


۞ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ مَا زَكَىٰ مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ أَبَدًا وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يُزَكِّي مَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡”
አን ኑር 21
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ኢንሻ አሏህ ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል◉◉◉

▪️ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል


ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

🎙 الشيخ عبدالله القرافي

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ④⑧


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن يحتاجها كل مسلم
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎ

↪️ ክፍል ሶስት ↩️


ደዋቢጡል ፊተን

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (04)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



◾️ክፍል አራት ⓸


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه
"الحق أبلج لا يخفى على فطن"
حكاه ابن تيمية كما في المجموع (40/20)
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ④⑨


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል አምስት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫


1⃣ عقيدة السلف في أصول السنة

⓶የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ

ዛሬ ኮቦልቻ ላይ ከቀረቡት ሙሀደራዎች በአካል ለመገኘት ላልቻችሁ ሁሉ

🎙በወንድማችን አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy