This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ክፍል አምስት ➛የእውቀት አላማው ተግባር ለመሆኑ ከማስረጃ ጋር በማስደገፍ የተወሰኑ ነጥቦችንመጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ➠የመጀመሪያው፡ እውቀትና ተግባር ሰዎች የተፈጠሩለት አላማ ነው ሁለቱ ፍጡራን የተፈጠሩበት አላማ ሲሆን የእውቀት አስፈላጊነቱ ለተግባር ነው፡፡ አላህ ፍጡራንን ሊያውቁት እና ሊግገዙት ፈጠረ፡፡ለመጀመሪያው ማስረጃ የሚከተለው…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል አምስት
➭➭➭➭➭➭➭➭
▪️ሱፍያን ብን ዑየይናህ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
"من فسد من علمائنا ففيه شبه من اليهود ، ومن فسد من عبادنا ففيه شبه من النصارى"
➧“ከዑለማዎቻችን የተበላሹት ከአይሁድ ጋር መመሳሰል አላቸው። ከዓቢዶቻችን(ያለጥልቅ እውቀት አላህን የሚገዙት) የተበላሹት ደግሞ ከክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አላቸው፡፡”
ምክንያቱም አይሁዶች እውቀት አላቸው ግን አይሰሩበትም፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
مَثَلُ الَّذِينَ حُمِّلُوا التَّوْرَاةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ الْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًا ۚ
“የእነዚያ ተውራትን የተጫኑትና ከዚያም ያልተሸከሟት (ያልሰሩባት) ሰዎች
ምሳሌ መጽሐፎችን እንደሚሸከም አህያ ቢጤ ነው፡፡” አል ጁሙዓ፡5
➧“ለም የህሚሉሃ” የሚለው የቁርኣን ቃል በእርሷ ያልሰሩ ማለት ነው፡፡ሸምድደዋታል ፣እርሷ የጠቆመችውን መልእእክት ተገንዝበዋል ነገር ግን በእርሷ ሊሰሩ አልቻሉም፡፡
➭ከዑባዶቻችን - ጥልቅ እውቀት የሌላቸው - ደግሞ የተበላሹት ከክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አላቸው፡፡ ክርስቲያኖች የአዲስ ፈሊጥና ፈጠራ ፣ አላህ ለባሮች ማስረጃ ያላወረደለትን የአምልኮ አይነት በአዲስ መልክ የማምጣት (የመስራት) ባለቤት
ናቸው፡፡
➲ሁለተኛው፡ - አንድ ባሪያ በእውቀቱ ምን እንደሰራበት ይጠየቃል
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ረሡል صلى الله عليه وسلم ሰዎች የትንሳኤ ቀን ባገኙት እውቀት ምን እንደሰሩበት? ይጠየቃሉ ብለዋል፡፡
▪️አቡ በርዘት ረድየላህ አንሁ ከረሡል صلى الله عليه وسلم ሰምቶ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፏል፡-
"لا تزول قدما عبد يوم القيامة حتى يسأل عن أربع – وذكر منها عليه الصالة
والسالم - : عن علمه ماذا عمل به"
“የትንሳኤ ቀን ከአራት ነገሮች ሳይጠየቅ የባሪያው እግር ካለበት ቦታ አይነቃነቅም - ከእነርሱ መካከል የአላህ መልእክተኛ የሚከተለውን አወሱ - ከእውቀቱ ምን
እንደሰራበት፡፡” ቲርሚዚይ፡ 2417 አድ ዳሪሚይ፡ 554 ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አት ቲርሚዚይ፡2417
▪️አቡ ደርዳእ ረድየላህ አንሁ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
"إنما أخشى يوم القيامة أن يناديني ربي على رؤوس الخالئق ، فيقول : يا عويمر!
ماذا عملت فيما علمت؟
➽“እኔ የትንሳኤ ቀን አላህ ከፍጥረታቱ መካከል ጠርቶ 'አንተ ኡወይሚር ሆይ! በአወከው ምን ሰራህበት?' ብሎ እንዳይጠይቀኝ ነው የምፈራው፡፡” ኢትሐፉል ኸይረቲ አል ሚህረቲ፡8/161
➧ይህ አስደንጋጭና አደገኛ የሆነ ቦታ ነው፡፡ ማንኛውም ባሪያ ከታነጸው እውቀት
“በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት?” ተብሎ የትንሳኤ ቀን መጠየቁ አይቀርም፡፡ምክንያቱም የማወቃችን ትልቁ አላማ ተግባር ነው፡፡ ለዚህ ነው ማንኛውም ሰው ከተማረው ትምህርት የሚጠየቀው፡፡
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ
➭ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን ትጠቀማለህ
➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
◾️ኒቃብን የተመለከተ ምክር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የኒቃብ አስፈላጊነት
✅ ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር
✅ ኒቃብና አንዳንድ ስነስርአቶቹ
✅ ኒቃብ በተመለከተ ብዥታዎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የኒቃብ አስፈላጊነት
✅ ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር
✅ ኒቃብና አንዳንድ ስነስርአቶቹ
✅ ኒቃብ በተመለከተ ብዥታዎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ማንኛውም የሚደርስብን ስቃይና መከራ የስራችን ውጤት ነው።
➧አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏል።
✅ ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ
◾️ሰዎች በእጆቻቸው በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት ብልሽት (መከራ) በየብስና በባሕር ይፋ ሆነ (ተሰራጨ)፡፡
✅ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
◾️(ይህም የሆነው) የሠሩትን ስራ የከፊሉን ቅጣት ያቀምሳቸው ዘንድ ነው። (በዚህም ሰበብ ወደ አላህ) ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
📚(ሱረቱ አል-ሩም - 41)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏል።
✅ ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ
◾️ሰዎች በእጆቻቸው በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት ብልሽት (መከራ) በየብስና በባሕር ይፋ ሆነ (ተሰራጨ)፡፡
✅ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
◾️(ይህም የሆነው) የሠሩትን ስራ የከፊሉን ቅጣት ያቀምሳቸው ዘንድ ነው። (በዚህም ሰበብ ወደ አላህ) ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
📚(ሱረቱ አል-ሩም - 41)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
🔹የአህባሾች ማምታቻ
➰ክፍል ③④➰
〰〰〰〰〰

➛ኒቃቤ ክብሬ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫
ንግስት ለመባል ዘውድ አልሻም እኔ
ኒቃቤን ስለብስ ንግስት ነኝ ያኔ
↷⇣❪🌹❫⇣↶
➧መኖሬን መረጥኩኝ በሱና ታቅቤ አልደራደረም መቼም በኒቃቤ!!💎
የሂቡ ማም
➫➫➫➫➫➫➫➫
ንግስት ለመባል ዘውድ አልሻም እኔ
ኒቃቤን ስለብስ ንግስት ነኝ ያኔ
↷⇣❪🌹❫⇣↶
➧መኖሬን መረጥኩኝ በሱና ታቅቤ አልደራደረም መቼም በኒቃቤ!!💎
የሂቡ ማም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اهتَمّ مَا دُمتَ شَابًّا ، بأعظَم اللَّذائذِ !
◀صيحَة رائعِة من الشَّيخِ عبد السَّلام الشُويعر | حَفظهُ اللهُ
➲ምርጥ ምክር በተለይ ለጧሊበተል ዒልም በደንብ አዳምጡ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◀صيحَة رائعِة من الشَّيخِ عبد السَّلام الشُويعر | حَفظهُ اللهُ
➲ምርጥ ምክር በተለይ ለጧሊበተል ዒልም በደንብ አዳምጡ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል ሶስት ➲የመልካም ስራ ፍሬዎችና አሻራዎች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➧በዱንያም ይሁን በአኼራ የሰው ልጅ የመልካም ስራ ፍሬዎቹና አሻራዎቹ በጣም በርካታ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ይህችን ዓለም በሚለቅበት ጊዜ ንብረቶች ፣ ገንዘቦች ፣ዘመዶች ንግዶች..ተከትለውት እንደማይሄዱ ይወቅ፡፡ ቀብር ውስጥ ተከትሎት የሚገባው መልካምም ይሁን መጥፎ ፣…
➲አትራፊ የንግድ ማዕከላት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛ክፍል አራት
➻➻➻➻➻➻
➧“ሙስነድ ኢማም አህመድ” ኪታብ ላይ በራእ ብን ዓዚብ ረድየላህ አንሁ ካስተላለፈው ረጅም ሐዲስ ውስጥ የሚከተለው የረሡል صلى الله عليه وسلم ንግግር ይገኝበታል፡-
▪️"ويأتيه رجل حسن الوجه حسن الثياب طيب الريح، فيقول: أبشر بالذي يسرك هذا يومك الذي كنت توعد، فيقول له: من أنت فوجهك الوجه يجيء بالخير؟ فيقول: أنا عملك الصالح"
➭“በመልካም ፊት ፣ በመልካም ልብስ ፣ ሽታው አሪፍ በሆነ (ሁኔታ) አንድ ሰው (ቀብር ውስጥ) ይመጣል፡፡” ፤ “በዚህ በሚያስደስትህ ፣ በዚህ ስትቀጠረው በነበረው ቀን አብሽር” ይለዋል፡፡ ሟች ፡ “በመልካም ፊት የመጣሃው ሰው ማን ነህ?” በማለት ግለሰቡን ይጠይቀዋል፡፡ “እኔ መልካም ስራህ ነኝ” በማለት ይመልስለታል፡፡ አህመድ፡ 18534 ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል አህካሙ አል ጀናኢዝ፡ ገፅ 159
▪️وجاء في "الصحيح" عن النبي صلى الله عليه وسلم: أنه قال: "إذا وضعت الجنازة، فاحتملها الرجال على أعناقهم فإن كانت صالحة قالت: قدموني، وإن كانت غير صالحة قالت: يا ويلها، أين يذهبون بها"
➧በትክክለኛ ሐዲስ ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡- “ጀናዛዋ የተቀመጠች ጊዜ ፤ ሰዎች በጫንቃዎቻቸው ይሸከሟታል ፤ መልካም ከሆነች አስቀድሙኝ ትላለች ፤ ከመልካም ውጭ ከሆነች ደግሞ “ወይ ጥፋቷ! የት ነው ይዘዋት የሚሄዱት?” ትላለች፡፡ ቡኻሪ፡1314
➲የመልካም ስራ ታላቅነትን የሚጠቁሙ መረጃዎች በርካታ ናቸው፡፡ ለመልካም ስራ አላህ የገጠማቸው ሰዎች የአትራፊ ንግድ ባለቤቶች ናቸው፡፡ ከእነርሱ ውጭ ያሉ ከሀዲዎች ደግሞ አጓዳዮች ጸጸት በማይጠቅምበት ቀን በታላቅ ጸጸት ውስጥ ይሆናሉ፡፡
➛ብልህ እና አስተዋይ የሚባለው ነፍሱን የተቆጣጠረ ፣ ከሞት በኋላ ላለው ህይዎቱ የሚሰራ ነው ፤ ደካማ ማለት ደግሞ የነፍሱን ስሜት የሚከተል ፣ በአላህ ላይ ከንቱ ምኞትን የሚመኝ ነው፡፡
➧በዚህ ትርጉም ላይ ዓልይ ብን አቢጧሊብ ረድየላህ አንሁ የሚከተለውን ተኗግሯል፡-
▪️"ارتحلت الدنيا مدبرة، وارتحلت الآخرة مقبلة، ولكل واحدة منهما بنوه، فكونوا منأبناء الآخرة، ولا تكونوا من أبناء الدنيا، فإن اليوم عمل ولا حساب، وغدا حساب ولا عمل"
➧“ዱንያ ፊቷን አዙራ ወደኋላ ተመለሰች ፣ አኼራ ደግሞ ፊት ለፊት ተጓዘች ፤ ለእያንዳንዳቸው ልጆች አሏቸው ፤ ከአኼራ ልጆች ሁኑ ፣ ከዱንያ ልጆች አትሁኑ ፤ ዛሬ ሂሳብ የለም የስራ ቀን ብቻ ነው ፣ ነገ ደግሞ ሂሳብ እንጅ ስራ የለም፡፡” ኢማም አል ቡኻሪ ኪታቡ አር ሪቃቅ ባቡን ፊል አመሊ ወጡሊሂ በተዕሊቅ ዘግበውታል
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
لِمِثْلِ هَٰذَا فَلْيَعْمَلِ الْعَامِلُونَ
“ለዚህ ብጤ ሰሪዎች ይስሩ፡፡” አስ ሷፋት 61
➭ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍
📚ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ
➭ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን ትጠቀማለህ
➳ሄን ፅሁፍ በታከታታይ ለማገኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ

🔹የአላህ እዝነት በተመለከተ
➰ክፍል ③⑤➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
🔹የአላህ እዝነት በተመለከተ
➰ክፍል ③⑤➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦
➧እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።
እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።"
[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]
➧እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።
እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።"
[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ሰላሳ አንድ ➻➻➻➻➻➻➻➻ ➢“ታመን ነበር ፈወሱን፣ ተርበን ነበር አጎረሱን፣ ታርዘን ነበር አለበሱን፣ ነብዩ የኛ ወለላ፣ የፍጡራን ሁሉ ጥላ፣ ጨለማ ውስጥ ላሉ ብርሀን፣ በሽርክ ለተጎሳቆሉ ኢማን፣ ለተሰቃዩ መጠጊያ፣ ለዋለሉት ሁሉ መርጊያ፣ በርሳቸው ጭንቀት በረካ፣ ዓለም…
➳መንዙማ
➬➬➬➬➬
➩ክፍል ሰላሳ ሁለት
➲ ታጥቀን ተሸምረን ዛሬ ጠራናችሁ፣
መቼም ለእርዳታ ነው ጀሊል ሲፈጥራችሁ።”
➧ “እኝህን ሳዳቶች ድረሱ አንበላቸው፣
እሱ ወደደና እሱ መረጣቸው፣
እመሀባው ባህር ሺህ አመት አስዋኛቸው፣እሱ ወደዳቸው በፊት ሳይሰራቸው፣ዩሂቡሁም ወዩሂቡነሁ አላቸው ጀባሩ፣ አቤት እርዱኝ ይላል የቤት ልጅ አሽከሩ፣በናንተ የሸሸ የቂን ነው ማማሩ፣ ጥላቸው ጠባቂ በሁለት አገር”
“የፍቅርህን ጥም አይበርድም በውሃ፣
አንተን የወደደ አይባልም ደሃ፣ ትረዳ የለም ወይ ከየትስ በረሃ፣ ሊጋባ ነህ አሉ ያረሱል ያጣሃ” እነዚህን አካላት የሚጣራ ሁሉ ያለጥርጥር ጠላት ነው እያፈራ ያለው። አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَإِذَا حُشِرَ النَّاسُ كَانُوا لَهُمْ أَعْدَاءً وَكَانُوا بِعِبَادَتِهِمْ كَافِرِينَ
➩ ሰዎችም በተሰበሰቡ ጊዜ (ጣዖቶቹ) ለእነርሱ ጠላቶች ይኾናሉ፡፡ (እነሱን) መገዛታቸውንም ከሓዲዎች ይኾናሉ፡፡ [አልአሕቃፍ፡ 6]
➧ ነብዩን (صلى الله عليه وسلم) በዘመቻዎቻቸው፣ በችግሮቻቸው ሲረዳቸው የነበረው አላህ ብቻ ነው። እርዳታን ሲለምኑ የነበረውም ከሱ ብቻ ነበር። ዛሬ “ከኛ ወዲያ ነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ወዳጅ ላሳር” የሚሉ አካላት ግን በሸሪዐቸው ላይ ሸፍተዋል። እርዳታ የሚጠየቀው ከፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ ከአንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው። ሱረቱል ፋቲሃ ላይ “አንተን ብቻ እናመልካለን። በአንተም ብቻ እንታገዛለን” እያልን ቃል ከገባን በኋላ ቃላችንን ብናፈርስ ተጎጂዎቹ እኛው ነን።
➲ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። እስኪ የተውሒዱን አስተማሪ ነብዩን
የተከተለ ሰው፣ የተውሒዱን ሃይማኖት ኢስላምን የመረጠ ሰው እንዴት ብሎ (صلى الله عليه وسلم) ከአላህ ውጭ በዚህ መልኩ ይጣራል? “ረዳቴ ማን ነው ከናንተ በቀር?”፣ “በናንተ የሸሸ
የቂን ነው ማማሩ”፣ “አቤት እርዱኝ ይላል የቤት ልጅ አሽከሩ”፣ “ለቸገረን ሁላ ዛሬ ጠራናችሁ”፣ “በሁሉም ሸሸሁኝ አንድ እንኳን ሳይቀር” ይህን የሺርክ ዶፍ የሚያዘንብ ሰው “በአንተንም ብቻ እንታገዛለን” እያለ ዘወትር በየሶላቱ የሚገባውን ቃል ኪዳን እያፈረሰ ነው።
➳“በናንተ የሸሸ የቂን ነው ማመሩ” ይህም ሺርክ ነው። የሚሸሸው ወደ አላህ ብቻ ነው። ከአላህ ውጭ መሸሻ የለም። አላህም “ወደ አላህ ሽሹ” ብሏል። [አዝዛሪያት፡ 50] ጠዋትም ማታ ጀበል ወትውቱ (አጥብቃችሁ ጠይቁ) ሺህ ጊዜ ቢወተውት የሞተ ፍጡር አይሰማውም። አላህ እንዲህ ይላል፡-
إِن تَدْعُوهُمْ لَا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ ۚ وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ
➧ብትጠሩዋቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም፡፡ ቢሰሙም ኖሮ ለእናንተ አይመልሱላችሁም፡፡ በትንሣኤም ቀን (እነርሱን በአላህ) ማጋራታችሁን ይክዳሉ፡፡ እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡ [ፋጢር፡ 14]
➧“የአበራ ሙዝ አባት የማይደፈር፣
አቤት ይታይልኝ ምነው የኔም ዱር፣
ዙሩልኝ ጌቶቼ በአውን በነስር፣ ከጃችሁ ከጅየ ቆሜያለሁ ከበር፣ በናንተ የሸሸ ምን ጊዜም አያፍር፣ ሀጃየን አውጡልኝ በዟሂር በሲር” የአብሬት ሸይኽ የደርግ መንግስት አፍኖ ወስዷቸው ይሄው እስካሁን ድረስ ያሉበት አይታወቅም።
➲ደርግ እንደገደላቸው ይነገራል። እዚህ መንዙማ ላይ “የማይደፈር” ሲል ይጠራቸዋል። እውነታው ግን ሃይማኖት የለም የሚለው የሶሻሊዝም ተከታይ
የነበረው ደርግ ወስዶ እርምጃ በመውሰድ ስንት ሰው እያመለካቸው ደፈራቸው።
➩ታድያ እንዴት ይሆን ከደርግ እራሳቸውን ማስጣል ያልቻሉትን የአብሬት ሸይኽ “የማይደፈር” የሚሏቸው “ድረሱልን” እያሉ የሚማፀኗቸው? ቢችሉ ከሌላው ቀድሞ ለራሳቸው በተረፉ ነበር። “ከራስ በላይ ንፋስ” ይላል ያገር ሰው።
➧የአበራ ሙዝ አባት በመባል የሚታወቁት የአብሬት ሸይኽ ሁለተኛው ናቸው፡፡ ለእኝህ ግለሰብ እራሳቸውን ታመው በተኙበት ከሙሪዳቸው (ከተከታያቸው) አንዱ ሰባት ጊዜ እሳቸው የነበሩበትን ቤት ዞሮ “ፊዳ ልሁን እኔ” በማለት እራሱን አርዶ ገድሏል፡፡ በሸይኹ ላይ ከባባድ ድንበር ማለፎች ሰዎች ሲፈፅሙ ይታያል፡፡ በተለይ ጉራጊኛ ቋንቋ የሚችሉ የተውሒድ ተጣሪዎች አብሬት አካባቢ የሚሰራው ከባድ ሽርክ ሊያስጠነቅቁ ግድ ይላቸዋል፡፡
◉
◉
◉
◉✍
📚መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ
አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል
➛ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➷➷➷➴
https://t.me/https_Asselefya1

➧አላህ ሱብሀነሁ ወታዓላ ሰለፍይ የሆነ ዘውጅ የወፈቃት የሆነች ሴት ምነኛ ታደለች ዱንያዋን አኼራዋንም የሚያሳምር የሆነ!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
❥...ሴት ልጂ!
➫➫➫➫➫➫
➴ፀጥ ስትል ብዙ ሚሊዮን ሀሳቦችን እያሰበችና እያብሰለሰለች መሆኑ
ይግባህ።!
➴አፍጣ ስታይህ ለምን እንደዚህ እንደምትወድህ እና ይህን ሁሉ መሰዋትነት እንደምትከፍልህ እያሰበች ነው።!
➴አብሬህ እቆማለሁ ስትልህ ማዕበል እንኳ ቢመጣ አልንቀሳቀስም ማለቷ
ነው።!
➧አትጉዳት ወይም በተሳሳተ መንገድ አታስባት ......አንተ ስትራብ ተርባ ፣
ስትቸገር ተቸግራ ፣ ስትራቆት ተራቁታ ፣ ገበናህን ሸፍና የምትኖረው ሚስትህ
የልጆችህ እናት ሚስትህ ናት።!
➴ኧረ እውነታውን ልንገርህ ☞ሚስትህ ማለት የቤትህ ብርሀን ናት።
ስለዚህ☞አክብራት፣ውደዳት፣ፍቅር ስጣት!።
https://t.me/Abulabashsen
👆ይቀላቀሉ ጡሩ ጡሩ ትምህርቶችን ያገኛሉ
➛እኔም አልኳችሁ ተግባራዊ አድርጓት አትጎዱም ብትጠቀሙ እንጂ!

🔹 تلاوة أول سورة الحشر
🔹 القارئ: #عبدالرحمن_الماجد
•••━══❁✿❁══━•••
✅ጣፋጭ ቲላዋ
◾️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።

🌸🌤አሏህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል።በአንተ ለምሽት እንበቃለን። በአንተ ህያው ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነው።
☀️
اللهم نسألك خير مافي هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر مابعده 🌸🌸🌸
አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
አመስጋኝ ሁነን አንግተናል
አስታዋሽ አመስጋኞች
ባንተ ትእዛዝም ደስተኞች
ባንተ ተወካዬችም ሁነናል
ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል……!!
ጌታችን ሆይ ከፀጋዎችህ በእኛ ላይ
አድርግ በዱኒያም በአኬራም
ምህረትህን ለግሰን አሚን!
🌹 መልካም ቀን🌹
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
☀️
اللهم نسألك خير مافي هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر مابعده 🌸🌸🌸
አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
አመስጋኝ ሁነን አንግተናል
አስታዋሽ አመስጋኞች
ባንተ ትእዛዝም ደስተኞች
ባንተ ተወካዬችም ሁነናል
ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል……!!
ጌታችን ሆይ ከፀጋዎችህ በእኛ ላይ
አድርግ በዱኒያም በአኬራም
ምህረትህን ለግሰን አሚን!
🌹 መልካም ቀን🌹
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
حكم التهنئة بعيد الميلاد (الكريسماس) الشيخ/د.صالح الفوزان 2017
الدعوة والإرشاد - العارضية
✅ ካፊሮች በኢዳችን እንኳን አደረሳችሁ ቢሉን ራሱ በነሱ ኢድ ጊዜ እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይፈቀድም። ምክንያቱም ኩፍራቸው ማፅደቅ ስለሆነ
🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله