▫️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى:
"الثبات والاستمرارية والصّبر سِمـة أهل
الحقَّ وبرهان على اليقين والتقلُّب
والإضطراب والإرجاف سمةُ أهل الباطل ".
[📚مجموع الفتاوى(٤٩/٤)]
"الثبات والاستمرارية والصّبر سِمـة أهل
الحقَّ وبرهان على اليقين والتقلُّب
والإضطراب والإرجاف سمةُ أهل الباطل ".
[📚مجموع الفتاوى(٤٩/٤)]
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የኢልሀድ ምንነት
☑️ የኢልሀድ አይነቶች
☑️ የአላህን ስም በሚያጣምሙ ሰዎች
➰ክፍል ①④➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Kitabu Tewhid #52
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስمسائل : -بَابُ قَوْلِ اللَّهِ تَعَالَى: ﴿وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَندَادٗا يُحِبُّونَهُمۡ كَحُبِّ ٱللَّهِۖ ﴾ [البقرة: 165]
↪️ ክፍል 5⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስمسائل : -بَابُ قَوْلِ اللَّهِ تَعَالَى: ﴿وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَندَادٗا يُحِبُّونَهُمۡ كَحُبِّ ٱللَّهِۖ ﴾ [البقرة: 165]
↪️ ክፍል 5⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ⓭ ➽ባዕድ ሴቶችን በመመልከት የተፈተነ ወይም በሴቶች ፈተና ቅዥት ውስጥ የገባ ሰው የሚከተለውን የአላህ ቃል ከልቡ እስኪሰርጽ ድረስ በደንብ አስተንትኖ ያንብብ፡፡ قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል ⓮
➤ከታቢዒዮች መካከል ታላቅ መሪ የሆኑት ፉዶይል -ረሂመሁሏህ- ጸጸት ከማድረጋቸው በፊት ግማሽ የሆነውን ህይዎታቸውን ያሳለፉት በዘረፋ ተግባር ወይም በሽፍትነት ነው፡፡አርባ አመት እስኪሞላቸው ድረስ የአካባቢው ህብረተሰብ በጣም ይሰጋቸው ነበር፡፡“ሲየር አዕላም አን’ኑበላእ” በተባለው ኪታብ ዘህብይ -ረሂመሁሏህ- የእርሳቸውን የጸጸት ታሪክ እንደሚከተለው ይገልጹታል፡፡
➭ለጸጸት ምክንያት የሆነቻቸው አንዲትን ሴት በማፍቀራቸው ምክንያት እንደሆነ ይወሳል፡፡ ወደሴትዮዋ ቤት ለመድረስ አጥር ላይ ሲወጡ በአጋጣሚ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀጽ የሚቀራ ሰው አደመጡ።
۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ
“ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ….አልቀረበምን?” አል ሐዲድ፡16
➧“ጌታየ ሆይ አዎ ቀርቧል” የሚል መልስ ሰጡ፡፡ ከዚያም ካሰቡት አላማ ተጸጽተው ተመለሱ፡፡ ያኔ እርሳቸው በተጸጸቱበት ወቅት መንገደኞች “እንለፍ አንለፍ? ፉዶይል ቢዘርፈንስ?” በማለት ጭንቀት ውስጥ እንደነበሩ በታሪክ ተዘግቧል፡፡
➲ፉዶይል የሚከተለውን ተናገሩ፡- አስተነተንኩ ፣ ሙስሊሞች እኔን ይሰጋሉ ፣ እኔ ግን በሌሊት ወንጀል ለመፈጸም እንቀሳቀሳለሁ ፣ እኔን ወደዚህ አላህ አላመጣኝም ጸጸትን ለእኔ ሽቶልኝ እንጅ ፤ አላህ ሆይ! እኔ ወደአንተ ተጸጽቻለሁ ፤ በህይዎት እስካለሁ ድረስ ካዕባን መጎራበት ለእኔ ከጸጸቴ መካከል አንዱ ነው፡፡ ሲየር አዕላም አን ኑበላእ፡8/423
➲ፉዶይል ከዚህ ዓለም በሞት እስኪሰናበቱ ድረስ መካ ውስጥ አላህን ይገዙ ነበር፡፡ከመካ ዑለሞች የሐዲስ የተለያዩ የፊቅህ እውቀቶችን ቀስመዋል ፤ ሐዲስ ሀፍዘዋል፡፡ለዚህ ነው ሙስሊሞች የተፍሲር ፣ የሐዲስና የፊቅህ መጽሐፎችን ገልጠው ሲያነቡ የዚህን ታላቅ ኢማም ስም ዘወትር የሚያስተውሉት፡፡ አንዲት አንቀጽ የፉዶይልን ህይዎት ከከባድ አመጸኝነት ወደ ደጋግ የአላህ ባሪያነት ቀየረች ፤ የኢማሞች ሁሉ ኢማም አደረገች፡፡
➢ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም መጀመሪያ በሽታው ምን እንደሆነ ያስተንትን ፣ ነፍሱን በቁርኣን ለመፈወስ እንቅስቃሴ ይጀምር፡፡ በሶላት የተዳከመ ፣ ያጓደለ ከሆነ የሶላትን ደረጃ የሚያስታውሱ አንቀጾችን ደጋግሞ በማስተንተን ይቅራ፡፡ከሶላት ባለቤቶች እንዲያደርገው ጌታውን ይማጸን፡፡ በዚህ መንገድ ልቡ በአላህ ፈቃድ ህያው ይሆናል፡፡
➛እርሱ በቁርኣን የተሟላ ጥቅም ሊያገኝ ዘንድ በቅድሚያ እንዴት ተጠቃሚ እንደሚሆን ማወቅ አለበት፡፡
◉
◉
◉
◉ኢንሻአላህ ይቀጥላል✍
📚አንብብ!ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል
➛ወ ደ ቻ ና ላ ች ን JOIN ይበሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ➀➀ ➣ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ስልጣናቸው እና ደረጃቸው ምን ደረስ ነው? ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➭ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ባልደረባዎቻቸውን “እኔ ባርያ ነኝ። ስለዚህ የአላህ ባርያ እና መልክተኛው በሉ” ብለዋል። ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (የአላህ ባርያ እና መልክተኛ መሆናቸውን አላህ እንዲህ ሲል…
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
➳ክፍል ⓵⓶
➧ይራባሉ፡- ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (በአንድ አጋጣሚ እሳቸው፣ አቡበክር እና ኡመር (ረድየላሁ ዐንሁማ) ተርበው ነበር። አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ ግን የሚመግብ እና የማይመገብ ነው።
➧ይተኛሉ፡- ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (እንቅልፍ ወስዷቸው ፈጅር ሰላት አምልጧቸው ያውቃሉ።አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ ግንአያንጎላጅም አይተኛም።
➧ሞተዋል፡- ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ሞተዋል። በብቸኝነት አምልኮ የሚገባው ጌታችን ግን ህያው እና የማይሞት ነው። ከነብያት ቀጥሎ ምርጥ ሰው የሆኑት አቡበክር ሲዲቅ ረድየላሁ ዐንሁ የአላህ መልክተኛ (صلى الله عليه وسلم (የሞቱ ጊዜ እንዲህ ብለዋል “ሙሐመድን የሚያመልክ ከነበረ ሙሐመድ በእርግጥ ሞተዋል። አላህን የሚያመልክ አላህ ህያው እና የማይሞት ነው።”
➧አግብተዋል ወልደዋል፡- ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (አግብተው ሰባት ልጆች ወልደዋል።አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ ደግሞ ሚስት የለውም። አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ አልወለደም።
➲ፍጡር ናቸው፡- ፈጣሪ ብቸኛው አንድ አምላክ አላህ ሲሆን ከርሱ ውጭ ያሉት በጠቅላላ ፍጡር ናቸው። ይህን በግልፅ ማስቀመጥ ያስፈለገበት ምክንያት ብዙ ሰው ለአላህ ብቻ የሚገባውን አምልኮ ለነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (አሳልፎ ሲሰጥ ስለሚታይ ነው። ለምሳሌ
➳“ነብዩ ልጅ ስጡን” በማለትየሚለምኑ፣
➳ “ነብዩ ያለፈውን እና መጪ ወንጀላችንን ምረውናል” የሚሉ፣
➳ “መገን ነቢ የሁሉ ቀላቢ” እያሉ ሲሳይ እንደሚቸሩ የሚያምኑ፣
➳“ልቤ ባንቱ በእርሶ ተመካ” እያሉ በሳቸው የሚመኩ፣
➳ “ኹዝ ቢየዲ” የድረሱልን ተማፅኖ የሚያሰሙ
➳“አብሽር ወንድሜ ግባ በቶሎ፣ ማን ነው ያፈረው ያ ነቢ ብሎ” እና የመሳሰለውን እያሉ የአላህን ብቸኛ መብት ለነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (የሚሰጡ አሉ። ይህ በእርግጥ ሺርክ ነው።
➢ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (እንደ ሌሎች ነብያት ሁሉ ይዘውት የመጡት መልእክት አላህን በብቸኝነት እንድናመልክ። ከእርሱ ውጭ በሚመለኩት የውሸት አማልክት በጠቅላላ እንድንክድ ነው።
➭ኢሳ (ዐለይሂ-ስሰላም) የአላህ ነብይ እና ከ 5 የቁርጠኝነት ባለቤት መልክተኞች ውስጥ ከመሆናቸው ጋር ምንም አምልኮ አይገባቸውም ብለን አፋችንን ሞልተን እንናገራለን። ምክንያቱም ሃላፊነታቸው ከአላህ የተላከውን መልእክት ማድረስ እንጂ ከአላህ ከጌትነትም ይሁን ከአምላክነት ምንም ድርሻ የላቸውም፣ ሸሪካም አይደሉም፣ረዳትም አይደሉም፣ አላህ ከፈቀደ በኋላ ቢሆን እንጂ አያማልዱም።
ልክ እንደዚሁ ነብዩም(صلى الله عليه وسلم (የአላህ መልክተኛ እና ባሪያው ናቸው። ይሁን እንጂ ከአላህ የተላኩትን መልእክት ከማድረስ ባሻገር ከጌትነትም ይሁን ከአምላክነት ምንም ድርሻ የላቸውም፣ ሸሪካም አይደሉም፣ ረዳትም አይደሉም፣ አላህ ከፈቀደ በኋላ ቢሆን እንጂ አያማልዱም።
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ
➛አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!!
➢ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ

➲የላኢላ_ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ⓹ ➠7ኛው መስፈርት መዉደድ ከትላቱ የቀጠለ፦ ስለዚህ መስፈርቶች ስናወራ ዋናዉ የሚፈለገዉ ነገር በተጨባጭ መልዕክታቸዉን ማስገኛት እንጂ እንዲሁ በጭንቅላት ሸምዲዶ በምላስ መዘርዘሩ አይደለም። ስንት መስፈርቶቿን መቁጠር ሳይችል ላኢላ ሀኢለሏህን በሚገባ የሚያስገኝ አለ?! ➧ስንት በምላሱ…
➲የላኢላ ሃኢለላህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ ክፍል ስድስት
➢የሰባተኛው መስፈርት ማጠቃለያ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
➧አብዘሃኛዉ ወገናችን የላኢላ_ሃኢለላህ መልዕክት በሚገባ አለመረዳቱ በግልፅ የሚታይ ነዉ።
➢ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦''ለዚች መልካም ቃል ላኢላ ሃኢለላህ ካላቸዉ ብልሹ ግንዛቤ አንፃር ሲታይ ዛሬ ላይ ያሉ በርካታ ሙስሊሞች በተጨባጭ እዉነታ ከቀደመዉ የአረቦች የጨለማዉ ዘመን የከፍ ነዉ።ምክንያቱም እነዚያ አጋሪዎች አረቦች የላኢላ ሃኢለላህን መልዕክት ይረዱ ነበር፣ አያምንባቱም እንጂ።
➛ብዙሃኑ የዘመናችን ሙስሊሞች ግን የሚያምኑበትን ነዉ የሚያስተጋቡትናት 'ላኢላ ሃኢለላህ 'ይላሉ። በተጨባጭ ግን በመልዕክቷ አያምኑም።(አትተዉሒዲ አዉወለን፡14)
➧እንዲያዉም ላኢላ ሃኢለላህ የምትለዋን ምስክርነት አንሻፎ የሚረዳዉ ተራዉ ህዝብ ብቻ አይደለም። በተዉሒድ ስም ኪታብ የሚፀፉት ሳይቀሩ ''ላኢላ ሃኢለላህ ማለት ከአላህ በቀር የሚፈጥር ፣የሚረዝቅ፣ የሚያቀናብር፣የለም ማለት ነዉ''የሚሉት ቀላል አይደሉም።
➧ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦''ከሚደንቀዉ ዘግይተዉ ከመጡት በተዉሒዲ እዉቀት ላይ መፀሃፍ ከሚያዘጋጁት ዉስጥ አብዘሃኞቹ የሚያተኩሩት የአላህን ጌትነት በሚያትተዉ -ተዉሒዲ አርሩቡብያ -ላይበመሆኑ ነዉ። ልክ የጌታን መኖር የሚክዱ ሰዎችን የሚያናግሩ ይመስል። ምንም እንኮን የጌታን መኖር የሚክዲ ቢኖርም ነገር ግን በአምልኮት ሺርክ ላይ የወደቁ ሙስሊሞች ምንኛ የበዙ ናቸዉ። (አልቀዉሉል ሙፊዲ ፡8)
➭ስለዚህ በፈጣሪ መኖር የሚያምኑ ሰዎችን የምናናግርበት ቋንቋ ከነጭራሹ በፈጣሪ ህልዉና የካዱ ሰዎችን በምናናግርበት መልኩ መሆን የለበትም።በፈጣሪ ህልዉና ማመንማ እነሱ ጋር የሚገኝ ተዉሒዲ ነዉ።መሆን የሚገባዉ ይህ ቢሆንም በተጨባጭ የሚታየዉ ግን ከዚህ ተቃራኒ ነዉ።
➧አሁንም ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ፦ የሚያሳዝነዉ ዛሬ በዚህ ርዕስ ስር የሚፀፉ በርካቶችን ብትመለከት ስለ ተዉሒዲ ሲናገሩ ከተዉሒዲ አርሩቡቡያ ባለፈ ሲያሰፍሩ አይታይም። ይሄ ስህተት ነዉ። ከባዲ ክፍተት!! ከተዉሂዲ አርሩቡቡያ በበለጠ ከሙስሊሞች ልቦና ዉስጥ ተዉሒዱል ኡሉሂያን ልንተክል የግዲ ይለናል። ምክንያቱም ተዉሒዱ አርሩቡቡያ የሐቂቃ የሆነ መካዲን አንዲም አልካደዉምና!! ታዲያ ይሄን በህሌና የሚታወቅ ተፈጥሯዊ ጉዳይ ብቻ እያፀደቅን ስሜት በእጂጉ የሚገባበትን ጉዳይ ፀጥ ማለታችን በርግጥም ከባዲ ክፍተት ነዉ።(አልቀዉሉል ሙፊዲ:8)
➛በዚህ ተጠናቀቀ
📚✅ተዉሒዲ የሁለት ሃገር ስኬት ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ መፀሃፍ የተወሰዴ
✍️أم عثيمين

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ አላህ ከአርሽ በላይ ስለመሆኑ
☑️ ይህንን ለሚያስተባብሉ ምላሽ
➰ክፍል ①⑤➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ አላህ ከአርሽ በላይ ስለመሆኑ
☑️ ይህንን ለሚያስተባብሉ ምላሽ
➰ክፍል ①⑤➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
❖┅━℘❦⇣❦℘━┅❖
تلاوة هادئة رائعة
سورة الرحمن
القارئ: احمد خضر
❖┅━℘❦⇣❦℘━┅❖
تلاوة هادئة رائعة
سورة الرحمن
القارئ: احمد خضر
❖┅━℘❦⇣❦℘━┅❖
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ⓮ ➤ከታቢዒዮች መካከል ታላቅ መሪ የሆኑት ፉዶይል -ረሂመሁሏህ- ጸጸት ከማድረጋቸው በፊት ግማሽ የሆነውን ህይዎታቸውን ያሳለፉት በዘረፋ ተግባር ወይም በሽፍትነት ነው፡፡አርባ አመት እስኪሞላቸው ድረስ የአካባቢው ህብረተሰብ በጣም ይሰጋቸው ነበር፡፡“ሲየር አዕላም አን’ኑበላእ” በተባለው ኪታብ ዘህብይ -ረሂመሁሏህ- የእርሳቸውን የጸጸት…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧የመጨረሻው ክፍል
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➛ይህን አስመልክቶ አንድ ሰው በቁርኣን ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ ኢብን አል'ቀይም - ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ህግና መርሆ አውስተዋል፡-
➧“በቁርኣን መጠቀም ከፈለግክ በምታነብና በምታደምጥ ጊዜ ልብህን ሰብስብ ፣ በእርሱ አላህ እንደሚያነጋግርህ አውቀህ ጀሮህን ስጥ፡፡” አል ፈዋኢድ፡ ገፅ 5
➲ይህ በቁርኣን ለመጠቀምና በእርሱም ለመፈወስ ታላቅና በጣም ጠቃሚ የሆነ መንገድ ነው፡፡ ተጠቃሚ ለመሆን የቁርኣን አንቀጽን ቆም ብሎ እያስተነተኑ ማንበብ እንጅ እርሱን እንደማይመለከተው ሁሉ አይቶ እንዳላየ ማለፍ ተገቢ አይደለም፡፡
በደንብ ያስተውል ፣ ያስተንትን በተፍሲር ኪታቦችና በእውቀት ባለቤቶች ንግግር
ይታገዝ፡፡ አንቀጹ ከልቡ ውስጥ ከደረሰና ከተመቻቸ መድሓኒትነቱ በአላህ ፈቃድ
ይረጋገጣል፡፡ ይህም “ወሽፋኡን ሊማ ፊ ሱዱር” (በደረቶች ውስጥም ላለው
መድሓኒት) የሚለው የአላህ ቃል ትርጉም ነው፡፡
የአላህን የተከበረ ንግግር ሳይገነዘቡና ሳያስተነትኑ በፍጥነት ማንበብ በዚህ ታላቅ የአላህ ኪታብ ሊገኝ የሚችለው መልካም ፍሬና ፋይዳ ሊረጋገጥ አይችልም፡፡
በዚህ ጉዳይ መይሙን ብን ሚህራን -ረሂመሁሏህ- እንደተናገረው ተቃራኒ ከመሆን ይጠንቀቅ፡፡
➢እርሱ በዳይ ሆኖ በሚሰግድበት ሰዓት የሚከተለውን ቁርኣን በማንበብ ነፍሱን
ይራገማል
أَن لَّعْنَةُ اللَّهِ عَلَى الظَّالِمِينَ
“ንቁ የአላህ እርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን” አልአዕራፍ፡44 )) ተፍሲር ኢብኑ አቢ ሓቲም፡ 8484
➧ይህ ፣ ስለቁርኣን ንግግር ፣ ስለተሰጠው ደረጃ ፣ ስለሚያስገኘው ፍሬ ፣ ውጤቱ ፣ ስለኣዳቦቹ ፣ ከእርሱ ጋር ባሪያው ሊኖረው ስለሚገባው ስርዓት ያብራራንበት ነው፡፡
በጣም ሰፊ ከመሆኑ አኳያ በዚህ መጠን ካወሳን መልካም ጠቀሜታ - በአላህ ፈቃድ ይኖረዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
➢የተከበረውን ቁርኣን የልቦናችን ጨፌ ፣ የደረቶቻችን ብርሃን ፣ የሀዘናችን ፣ የሀሳባችን እና የጭንቀታችን መወገጃ እንዲያደርግልን ፣ በቁርኣን ተጠቃሚ ፣ የእርሱም ባለቤትና የአላህም ወዳጆች እንዲያደርገን ፤ ቁርኣንን ለእኛ መረጃ እንጅ በእኛ ላይ መረጃ እንዳያደርግብን ፣ እርሱ በሚወደው ሁኔታ ለማስተንተን ፣ በእርሱም ለመስራት እንዲገጥመን ፣ በዚህ ምድራዊ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም የመልካም ባለቤቶች እንዲያደርገን በመልካም ስሞቹ ፣ በከፍተኛ ባህሪያቶቹ ፣ ከእርሱ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የሌለው በመሆኑ የታላቁን ዓርሽ ባለቤት እማጸናለሁ።
➧ኪታቧ በዚህ ተጠናቀቀች አላህ በአወቅነው እውቀት ተጠቃሚዎች ያድርገን ጠቀሚ እውቀትን ይወፍቀን የአርሹ ጌታ ቁረአንን የልባችን ብረሀን ያድርግልን እያልኩኝ ትንሿ እህታችሁን መምከር ከስህተቷ ለማስተካከል ለምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ ማሳወቅ ትችላላችሁ!
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@Sunayenuhmerkbnat_bot
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
=

سورة الكهف | بصوت القارئ الشيخ على عبد الرحمن الحذيفى
تذكيــــــــــــر
▪️ بـــ قراءة سورة الكهف.
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ -رضي الله عنه- عنِ النبيِّ -صلَّى اللهُ عليه وسلَّم- أنَّه قال: "مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ".
📘[صحيح الجامع (٦٤٧٠)].
▪️ والإكثار من الصلاة على النبي -ﷺ-
قالَ رسولُ اللَّه -ﷺ-: "إنَّ مِن أَفْضلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعةِ، فَأَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصلاةِ فِيهِ، فإنَّ صَلاتَكُمْ معْرُوضَةٌ علَيَّ فقالوا: يَا رسول اللَّه، وكَيْفَ تُعرضُ صلاتُنَا عليْكَ وقدْ أرَمْتَ؟ قال: يقولُ: بَلِيتَ، قالَ: إنَّ اللَّه حَرم عَلَى الأرْضِ أجْساد الأنْبِياءِ".
📘[رواهُ أَبُو داود بإسنادٍ صحيحِ].
◀ وآخر ساعة من يوم الجمعة.
عَن أبي هريرة -رضي الله عنه- أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ -ﷺ- ذَكَرَ يَوْمَ الجُمُعَةِ، فَقَالَ: "فِيه سَاعَةٌ لا يُوَافِقها عَبْدٌ مُسلِمٌ، وَهُو قَائِمٌ يُصَلِّي يسأَلُ اللَّه شَيْئًا، إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاه وَأَشَارَ بِيدِهِ يُقَلِّلُهَا".
📘[متفقٌ عليه].

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
قال النبي ﷺ :
" أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً ".
قال المحدث الألباني : حسن
📕السلسلة الصحيحة 1407
اللَّهُمَّ صَـــلِّ وَسَلِّــمْ وبارک عَلَـــى نَبِيـِّنَا محمد

1⃣ ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ምድር ሽርክ የተጀመረው እንዴት ነው⁉️
Anonymous Quiz
4%
መላኢካዎችን በማምለክ
3%
ጅኖችን በማምለክ
10%
ደጋግ የአላህ ባሮች (ሷሊሆችን) በመጥላት ከደረጃቸው ዝቅ በማድረግ
52%
ደጋግ የአላህ ባሮች (ሷሊሆችን) በመውደድ ላይ ድንበር በማለፍ
31%
ሁሉም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስከ መጨረሻው ተከታተሉት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
👉ቁርአንን አስተካክሎ በተጅዊድ ማንበብ ትልቅ ኒእማ ነው።
◾️እናታችን ኣኢሻ (رَضي اللَّه عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
【يقول النبي ﷺ: الماهر في القرآن مع السفرة الكرام البررة، والذي يقرأ القرآن ويتتعتع فيه وهو عليه شاق له أجره مرتين】
➲ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ ሁለት አጅር አለው። በመቅራቱና በመቸገሩ‼️
📚 متفق عليه
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
👉ቁርአንን አስተካክሎ በተጅዊድ ማንበብ ትልቅ ኒእማ ነው።
◾️እናታችን ኣኢሻ (رَضي اللَّه عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
【يقول النبي ﷺ: الماهر في القرآن مع السفرة الكرام البررة، والذي يقرأ القرآن ويتتعتع فيه وهو عليه شاق له أجره مرتين】
➲ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ ሁለት አጅር አለው። በመቅራቱና በመቸገሩ‼️
📚 متفق عليه
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➳ክፍል ⓵⓶ ➧ይራባሉ፡- ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (በአንድ አጋጣሚ እሳቸው፣ አቡበክር እና ኡመር (ረድየላሁ ዐንሁማ) ተርበው ነበር። አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ ግን የሚመግብ እና የማይመገብ ነው። ➧ይተኛሉ፡- ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (እንቅልፍ ወስዷቸው ፈጅር ሰላት አምልጧቸው ያውቃሉ።አምልኮ በብቸኝነት የሚገባው ጌታችን አላህ…
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
➧ክፍል ⓵⓷
➭ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ደግሞ ጌታችንን አላህ እንዲህ ሲሉ ያወድሱታል፣ ይለምኑታል።
يَا حيُّ يَاقَيُومُ بِرَحمَتِكَ أَستَغِيثُ أَصلِح لِي شَأْنِي كُُلَّهُ ولا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طرْفَةَ عَيْنِِ
➧“ህያው የሆንከው፣ ፍጡራንህን የምታብቃቃው በራስህ የምትብቃቃው (አላህ) በእዝነትህ እርዳታን እለምንሃለሁ። ሁለመናዮን አሳምርልኝ። እኔን ለነፍሴ ለቅጽበት ታክልእንኳን አትተወኝ።” [ሰሂህ አ-ተርጊብ ወተርሂብ፡ 661]
➳ሁሉም ጠፍተው የልቅና እና የክብር ባለቤት የሆነው አላህ እንደሚቀር እንዲህ ሲል ይነግረናል፡-
كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ ◉وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ
“በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው። የልቅናና የልግሥና ባለቤትየሆነው የጌታህ ፊትም ይቀራል።” [አርረሕማን፡ 26-27]
➲ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ሁሉም ፍጡራን ሞተው አላህ ብቻውን እንደሚቀር እና “እነዚያ አምባ ገነኖች እነዚያ ኩራተኞች የት አሉ?” እንደሚል ነግረውናል። [ሙስሊም፡ 2788]
➤የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ስለዚህ አምልኮ የሚገባው ህያው ለሆነው አላህ እንጂ ለሞቱት ወይም ለሚሞቱት ኢሳ ዐለይሂ-ስሰላም ወይንም ለሞቱት ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم(፣ መርየም፣ ፋጢማ (ረድየላሁ አንሃ)፣ አልይ (ረድየላሁ አንሁ)፣ ሁሴን (ረድየላሁ
አንሁ) እና መሰሎቻቸው አይደለም። እነዚህን ታላላቅ የአላህ ባሪያዎች የጠቀስኩት ለምሳሌነት ነው። እነሱን ከአላህ ውጭ ማምለክ ካልተቻለ፣ ሌሎቹንማ ይበልጥ አይቻልም። አንድ አንቀፅ ልጨምር:-
وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ ۚ وَكَفَىٰ بِهِ بِذُنُوبِ عِبَادِهِ خَبِيرًا
“በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ። ከማመስገንም ጋር አጥራው። በባሮቹ ኀጢኣቶችም ውስጠ ዐዋቂነት በእርሱ በቃ።” [አል ፉርቃን፡ 58]
➧በየትኛውም ዘመን ከአላህ ውጭ የሚመለኩት ሁሉ ይህንን የሚያሟሉ አይደሉም። ሁሉም የአላህ ፍጡሮችናቸው፣ ሁሉም ሟቾች ናቸው፣ ሁሉም ጠፍተው የልቅናና የልግሥና ባለቤት የሆነው የጌታ አላህ ፊት ይቀራል።
➲አላህ የሚመግብ እና የማይመገብ ነው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➛የአላህ ባሪያዎች ሆይ! አምልኮ የሚገባው ሁሉን መጋቢ ለሆነው ፈጣሪ እንጂ ለተመጋቢ ፍጡራን አይደለም። አላህ እንዲህ ይላል፡
قُلْ أَغَيْرَ اللَّهِ أَتَّخِذُ وَلِيًّا فَاطِرِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَهُوَ يُطْعِمُ وَلَا يُطْعَمُ ۗ قُلْ إِنِّي أُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ أَوَّلَ مَنْ أَسْلَمَ ۖ وَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ ከኾነው አላህ እርሱ የሚመግብ የማይመገብም ሲኾን ሌላን አምላክ እይዛለሁን» በላቸው፡፡ «እኔ መጀመሪያ ትእዛዝን ከተቀበለ ሰው ልኾን ታዘዝኩ፡፡ ከአጋሪዎችም ፈጽሞ አትኹን (ተብያለሁ)» በላቸው፡፡ አል አንዓም 14
✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉
📚መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ
➳አንብብ! ያነበበ ተጠቀመ!!
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

☑️ የመልእክተኛች እውነተኝነት
☑️ ሳሂር፣ ጠንቋይ፣ ኮከብ ቆጣሪ
➰ክፍል ①⑥➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የመልእክተኛች እውነተኝነት
☑️ ሳሂር፣ ጠንቋይ፣ ኮከብ ቆጣሪ
➰ክፍል ①⑥➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ይችን አያ የሚያስተነትን አዕምሮ ያለው ሰው እንደት አላህን ያመፃል?
كَيْفَ تَكْفُرُونَ بِاللَّهِ وَكُنتُمْ أَمْوَاتًا فَأَحْيَاكُمْ ۖ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ثُمَّ إِلَيْهِ تُرْجَعُونَ
ሙታን የነበራችሁ ስትኾኑ ሕያው ያደረጋችሁ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ሲኾን ከዚያም ወደርሱ የምትመለሱ ስትኾኑ በአላህ እንዴት ትክዳለችሁ!
➛አላህ ባማረውና ውብ በሆነው ቃሉ ልባችንን ያርጥብልን! የእኛ ነገር ያሳዝናል