💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
ሰላሰቱል ኡሱላ ክፍል አንድ

🎙 ¶¶አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ¶¶
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አህመድ የህያ አንነጅሚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ :-
" በቢዳዓ ሰዎች ላይ ቢዳዓቸውን መጥላት ( ህዝቡን ከእነርሱ ማስጠንቀቅ ) ሙስሊሙን መለያየት ነው ብሎ የሚሞግት ሰው ጥመት ላይ ነው ያለው ምክንያቱም ይህ ሰው ኡማው በባጢል ላይ እንዲሰባሰብ ይፈልጋል "
ኢርሻዱ አስሳሪ ( 58 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔺ጓደኛን ምረጥ🔺

📌 قــال ابــن قــدامــة المقدسـﮯ رحمـہ اللـہ



ኢብኑ ቁዳማ የተባለው ታላቁ አሊም እንዲህ ይላል።

♻️☜ قد تُڪتسب الأخلاق الحسنة بمصاحبة أهل الخير، فإن الطبـ؏ لِـصٌّ يسرق الخير و الشر."

♻️🔺 መልካም ሰዎችን ጓደኛ በማድረግ መልካም ስነ ምግባርን ይቀሰማል። ምክንያቱም ተፈጥሮ ካገኘው ነገር አንፃር መጥፎና ጥሩ ነገርን እንደሚሰርቅ ሌባ ነውና

📔📓 مختصر منهاج القاصدين :【 ١٥٣ 】
Audio
♕︎ሴቶች ሁሉ በሴትነታቸው ተመሳሳይ ናቸው ከእነሱ መሀከል የሚለዩ ሴቶች ግን ጨዋነቷ ጥቡቅነቷ ስርአቷ ሐያእ ማድረጓ ነው!!!
(1/234 كتاب النساء فقط )
︎𝐴𝑏𝑑𝑢 𝑀𝑢𝑠𝑒𝑚𝑎
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከምኝታ በፊት መቅራትን አንርሳ!!
የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት እነማን ናቸው ?

ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ

የትንሳኤ እለት ሰወች ለሶስት ቦታ ይከፈላሉ

1. መልካም ስራቸው ከመጥፎ ስራቸው በላይ ያመዘነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ምንም አይነት ቅጣት ሳይቀጡ ቀጥታ ወደ ጀነት ይገባሉ።

2. መጥፎ ስራቸው ከመልካም ስራቸው በላይ ያመዘነባቸው ሰወች ፡ እነዚህ ደግሞ ባላቸው መጥፎ ስራ ልክ አላህ ይቀጣቸውና ከዛ በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ።

3. መልካም ስራቸውና መጥፎ ስራቸው እኩል የሆነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ናቸው የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት ፡ ከጀነት ሰወችም አይደሉም እንዲሁም ከጀሀነም ሰወችም አይደሉም ፡ ነገር ግን በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ሁነው አንዴ ወደ ጀነት አንዴ ወደ ጀሀነም እየተመለከቱ ለተወሰነ ግዜ እዛ ቦታ ላይ ይቆያሉ ከዛም በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ።

ይህ ሁሉ እንግዲህ የሚያሳየው ነገር አላህ ፍትሀዊ አምላክ መሆኑን ነው። ለእያንዳንዱ እንደስራውና እንደሚገባው ስለሰጠው።

👉 መልካም ስራው ያመዘነለት እርሱ ከጀነት ባለቤቶች ይሆናል።

👉 መጥፎ ስራው ያመዘነበት ደግሞ ከጀሀነም ባለቤቶች ይሆናል ከዛም በስተመጨረሻ አላህ ከእሳት ያወጣውና ወደ ጀነት ያስገባዋል።

👉 መልካም ስራውና መጥፎ ስራው እኩል የሆነበት ሰው ደግሞ እርሱ ከአዕራፍ ባለቤቶች ይሆናል። ነገር ግን ይች የአዕራፍ ቦታ ዘላለም ሁሌ መቆያ አይደለችም ለተወሰነ ግዜ ቆይተውባት ከዛም ወደ ጀነት የሚሸጋገሩባት ቦታ ነች።

አላህ ከጀነት ባለቤቶች እንዲያደርገን እማፀነዋለሁ።

📘📔📕📒📙 ሊቃእ አል ባቡል መፍቱህ (14)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧አንዲት ሴት ሼኽ ኢብኑ ባዝን እንዲህ ብላ ጠየቀች ፡

➧ጥያቄ፦ ፊቴን ለአጎቴ ልጆች መግለጥ ይፈቀድልኛልን ?

➧መልስ፦ ለአጎትሽ ልጆች መግለጥ አይፈቀድልሽም፣ ሴት ልጅ ፊቱዋን መግለጥ የሚፈቀድላት - ለአጎትዋ መግለጥ ትችላለች፣ እንዲሁም ለእናትዋ ወንድምም መግለጥ ትችላለች፣ ለእህቱዋ ልጅም መግለጥ ትችላለች፣ ለወንደሟም ልጅ መግለጥ ትችላለች።

➧ነገር ግን ለአጎትዋ ልጆችና ለእናቱዋ ወንድም ልጆች ለእናት እህት ልጆች መግለጥ አይቻልም ምክንያቱም እነዚህ ሁሉም አጅነቢ ናቸውና። እንዲሁም ከነዚህ ጋር ጋብቻ መፈፀምም ትችላለች።

➧ስለዚህ ለአጎት ልጅ ፊትን መግለጥ አይቻልም ምክንያቱም እርሱ ላንቺ አጅነቢ (ባዕድ ወንድ) ነውና።

➧ፊቱዋን መግለጥ የሚፈቀድላት - ለምሳሌ፦ አለባቱዋ፣ ለአጎቱዋ፣ ለእናቱዋ ወንድም፣ ለእህቱዋ ልጅ፣ ለወንድሙዋ ልጅ። ለነዚህ ነው መግለጥ የሚፈቀድላት።

ምንጭ፦ ፈትዋ ኢብኑ ባዝ (26006)

🖊𝒽𝓊𝓈ℯ𝓃 𝒶𝒽𝓂ℯ𝒹

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
መርከቧ ላይ ማን ይሳፈር ክፍል 1
Sadat
መርከቧ ላይ ማን ይሳፈር🛥?

ክፍል-1⃣

-በኡስታዝ ሳደት ከማል حفظه الله تعالى ከቆዩ ትምህርቶች።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➪◉ሸይኽ ዑሠይሚን((ረሂመሁሏህ))

►እንድህ አሉ:-

►ማንኛይቱም ዒባዳ(አምልኮ)በተውሂድ ካልተገነባች እሷ(ዒባዳይቱ)ባጢል/እውድቅ ናት!!

📚ምንጭ:-
((مجموع الفتاوى/٩/٣٧))

◉للاشتراك اضغط
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔺ሴት ልጅ ወንድ ልጅን
🔺ወንድ ልጅ ሴት ልጅን
♻️በየትኛውም ሁኔታ መጨበጥ አይቻልም

🔺ለሱ የማትፈቀድለት (አጅነብይ) የሆነችን ሴት በየትኛውም መልኩ መጨበጥ ሙሉ ለሙሉ አይፈቀድም የተከለከለ ነው
♻️ያቺ የምትጨበጥ ሴት
🔺ወጣትም ትሁን
🔺ሽማግሌ ያው ነው ይከለከላል
♻️የሚጨብጠው አካል
🔺ወጣትም ይሁን
🔺ትልቅ ያረጀ ሰው ያው ነው ይከለከላል
♻️በተጨማሪም መረጃው ጥቅል ስለሆነ
🔺በመጋረጃ፣ በጨርቅ፣ በጓንት፣ በትከሻም ይሁን
🔺ያለ ምንም ነገር መጨባበጥ የተከለከለ ነው
♻️ይህም የሆነበትና የተከለከለበት ምክንያት
🔺ወደ ዝሙት የሚወስዱና
🔺ወደ ፊትና የሚያዳርሱ መንገዶችን ለመዝጋት ነው
📚 مجموعة الفتاوى(287)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5971833402939146307.MP3
10.6 MB
ኪታቡ ተውሂድ ክፍል 2

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሏህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ነብየላህ ሙሳ በልጅነት
Sadat
ነብየላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም በልጅነት?
ናይል ወንዝ ላይ በሳጥን ውስጥ ተደርገው ተጣሉ።
የፊርአውን ሚስት አትግደሉት አለች።
አላህ ወደ እናታቸው በሰላም መለሳቸው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
بصوت محمد أحمد الإثيوبي

የምዕራፍ 18 (አል ከህፍ) ሙሉ አናቅጽ- በሙሐመድ አሕመድ
https://t.me/Wahidcom
بصوت محمد أحمد الإثيوبي

📌♻️ በጣም ማራኪና ጣፋጭ የሱረቱል ካህፍ ቂርአት

📌 تلاوة طيبة لسورة الكهف

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
كن معى يا الله فلا احد يعلم ما امر به غيرك

አምላኬ ሆይ ከኔ ጋ ሁን ካንተ ውጭ የማልፍበትን ያለሁበትን ሁኔታ የሚያውቅ የለምና!!
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (ام فلان التوحيد هو افراد الله بالعبادة)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽:﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾


🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በርሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال عثمان بن عفان رضي الله عنه:
" لو طهرت قلوبكم، ما شبعتم من كلام الله. وما أحبّ أن يأتي يوم عليّ ولا ليلة إلّا أنظر في كتاب الله."