💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➳ክፍል ሰባት ➤ምንም የማይናገር የሆነው ደረቅ ተራራ ቁርኣን በእርሱ ላይ ቢወርድበት አላህን ከመፍራቱ የተነሳ ይሰነጣጠቅ ነበር፡፡ የቁርኣን ማስጠንቀቂያዎች ፣ የቁርኣን ማስፈራሪያዎችና ተግሳጾች በበርካታ ልቦች ላይ ይወርዳሉ፡፡ ነገር ግን የሰው ልጅልቦናዎች በድርቅናቸው ላይ መዘውተር እንጅ ፍጹም ለሐቁ ሲንቀሳቀሱ አይስተዋልም፡፡ ➽ኢብን…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰
➭ልብን “ረቢዓ ቀልቢ” (የልቦናዬ (ለምለም) ጨፌ) በማለት ሲያወሳ ደረትን ደግሞ“ኑረ ሶድሪ” (የደረቴ ብርሃን) በማለት ገለጸው፡፡ ምክንያቱም ደረት ልቦናን ያቀፈ ወይም ያካበበ ነው፡፡ ደረት ሲያበራ በውስጥ ያለው አካል ሁሉ ያንጸባርቃል፡፡
ልብ ለመልካም ነገሮች ከተገጠመች የትሩፋቶች ሁሉ ምንጭ በመሆኗ “ረቢዕ” (ለምለም ጨፌ) በሚል ቃል ተገለጸች፡፡
የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
" ألا وإن في الجسد مضغة إذا صلحت صلح الجسد كله ، وإذا فسدت فسد الجسد كله ألا وهي القلب" متفق عليه
➧“ንቁ! በአካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ፤ እርሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል፤ እርሷ ከተበላሸች ደግሞ አካል ሁሉ ይበላሻል፡፡ ንቁ! እርሷ ልብ ነች፡፡” ቡኻሪ፡ ሙስሊም፡
➲በዚህ ሐዲስ ውስጥ ልብ በቁርኣን ሲስተካከል ለምለም ጨፌ እንደሚሆን የረቀቀ ጥቆማ አለው፡፡ ረቢዕ (በልግ ወራት) ጣፋጭ የሆኑ ፍሬዎችን ፣ ያማሩ አበቦችን ፣ጽጌረዳዎችን ያፈራል፡፡ ወራቱ ምርጥ የሆኑ ሽታዎች የሚሰራጩበት ነው፡፡
➲“ወጀላአ ሁዝኒ” (የሀዘኔ ማስወገጃ) የሚለው ቃል በልብ ውስጥ የሚገኘውን ሀዘን ፣ ጭንቀት እና ሐሳብ በቁርኣን የመወገዱን ታላቅ ጥቅም ይጠቁመናል፡፡ ይህ የሚገኘው የሰው ልጆች መልካም ነገሮችን የሚጎናጸፉበት በሆነው ታላቁ ቁርኣን ነው፡፡
➧ቁርኣንን ሳታስተነትን ፣ ተገንዝበህ ሳታነበውና በእርሱም ሳትሰራበት በቤትህ ውስጥ በጌጥ በተዋበ ሸልፍ ላይ አሳምረህ በማስቀመጥ መልካም ነገሮችን መጎናጸፍ ፣ የእርሱን
ጣፋጭ ህይዎት ማጣጣም አትችልም፡፡ በቁርኣን መልካም መጎናጸፉ ፣ ጣፋጭነቱ ፣ደስታው ፣ ጥሩን ህይዎት ሰጭነቱ የሚገኘው የተከበረውን ቁርኣን በማስተንተን ፣በመገንዘብ ትርጉሙን በመረዳት እና በእርሱ በመስራት ብቻ ነው፡፡
ለዚህ ነው በርካታ የእውቀት ባለቤቶች የሚከተለውን የአላህ ቁርኣን እንደሚከተለው የተረጎሙት፡
●الَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ يَتْلُونَهُ حَقَّ تِلَاوَتِهِ أُولَٰئِكَ يُؤْمِنُونَ بِهِ ۗ
“እነዚያ መጽፉን የሰጠናቸው ተገቢ ንባቡን ያነቡታል፡፡ እነዚያ በርሱ ያምናሉ”
አል በቀራህ፡121
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📚አንብብ!!
➢ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

➧የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➳ክፍል ⓵
⓵እዉቀት፦ ከመናገር ባለፈ መልዕክቷን መረዳት ያስፈልገናል። የላኢላ ሃኢለሏህን መልዕክት በሚገባ ያልተረዳ ሰዉ አፍራሺ ነገሮችን ሊርቅ ወሳኝ ህግጋቷን ሊያስገኝ አይችልም።
ለዚያም ነዉ ጠቢቡ ጌታ{{እናም ከአሏህ በስተቀር የሃቅ አምላክ እንዴሌለ እወቅ}}ማለቱ።(ሙሐመድ፡19)
➧ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንዴሌለ አዉቆ የሞተ ጀነትን ገባ)ብለዋል።(ሙስሊም ፡145)
➲መልዕክቷን ሳይረዱ በምላስ ብቻ መናገሩ ብቻዉን እንደማይበቃ በርግጥም ቁርዓንም፣ሱናም፣ የምሁራን ስምምነትም ፣ህሊናም አመላክተዋል''ይላሉ አልሙዐሊሚ።(ረፍዑል ኢሽቲባህ፡32)
ነገሩ ይበልጥ ግልፀ ለማድረግ``አሽሃዱ አንላ ኢለላህ``ማለትም ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንዴሌለ እመሰክራለሁ'' ብሎ የሚመሰክር ሰዉ ስለሚሰጠዉ ምስክርነት የግድ ማወቅ አለበት።
➲ማንም ቢሆን ባላየዉ ባልሰማዉ በማያዉቀዉ ነገር ቢመሰክር ዋጋ እንደማይኖረዉ ሁሉ ላኢላ ሃኢለሏህ ብሎ የሚመሰክርም ስለሚሰጠዉ ምስክርነት ምንነት ጭብጥ በሚገባ ሊያዉቅ ይገባዋል።
➲ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንደሚሉት''ምስክርነት ዋጋ ይኖረዉ ዘንድ መስካሪዉ ስለምስካሬዉ ማወቁ፣ እዉነተኛ መሆኑንና በሚገባ መግለፁ የግድ ያስፈልጋል። እነዚህ ነገሮች ካልተሟሉ ምስክርነት ግቡን አይመታም።[አልፈታዋ፡14/187]
➲ስለዚህ ምስክርነት እዉቀት፣ ከየቂንና እዉነት ብሎ ከመቀበል ካልሆነ በተጨባጭ ምስክርነት እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለዉም ።
➲ስለሚመሰክሩት ነገር ሳያዉቁ (ወይንም)እየተጠራጠሩ ከሆነ ግን ዋጋ አይኖረዉም።ሊጠቅምም አይችልም። በዚህ ሁኔታ የሚመሰክርም ሰዉ ዉሸታም ነዉ። ምክንያቱም ስለሚመሰክርበት ነገር አያዉቅምና!!!(ቁረቱ ዑዩኒል ሙወሒዲን፡10)
➢ተዉሒድ የሑለት ሀገር የስኬት ቁልፍ
✍️𝑘𝑖𝑏𝑛𝑢 𝑚𝑢𝑛𝑤𝑜𝑟 ℎ𝑎𝑓𝑖𝑧ℎ𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ
< ከገፀ 107__108 የተወሰዴ!>
ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉◉
✍️أم عثيمين

Audio
🎧የተዋበ ተሰጥዖ🌸
~ለልብ የተላከ መልክት
የቀልብ ማረፊያ
~የህመሞች መፈወሻ
የሰላም ባለቤት እርጋታን ሚያለብስ የጋሉ አንጀቶች መስከኛ ሰላምን ሚሰጥ የቀልባችን መድሀኒት!!
የተዋቡ ድምፆች
የአሏህ ስጦታዎች ናቸው...‼️
🎧🍂سورة مريم🍃
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

➲የጧት ዚክር
〰〰〰〰〰
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡ [አቡዳውና ቡኻሪ]
أللهم مَا أصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ، أوْ بِأحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الحَمْدُ وَ لَكَ الشُّكْرُ.
አላህ ሆይ በኔ ወይም በፍጡራንህ በአንድ ለይ ያነጋው፤ ፀጋ ከአንተና ከአንተ ብቻ የመነጨ ነው፡፡ አጋር የለህም፡፡ ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል፡፡
اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ በመልእክተኛው ላይ ድምበር ማለፍ
☑️ ሶላትና ሰላምን በተመለከተ
➰ክፍል ⑥➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ በመልእክተኛው ላይ ድምበር ማለፍ
☑️ ሶላትና ሰላምን በተመለከተ
➰ክፍል ⑥➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة هود
أضواء القرآن adwaaalquran
📚ቆንጆ ቲላዋ
⬅️• سورة هود
🎙 القارئ عبدالعزيز الزهراني
-
⬅️• سورة هود
🎙 القارئ عبدالعزيز الزهراني
-
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➳ክፍል ⓵ ⓵እዉቀት፦ ከመናገር ባለፈ መልዕክቷን መረዳት ያስፈልገናል። የላኢላ ሃኢለሏህን መልዕክት በሚገባ ያልተረዳ ሰዉ አፍራሺ ነገሮችን ሊርቅ ወሳኝ ህግጋቷን ሊያስገኝ አይችልም። ለዚያም ነዉ ጠቢቡ ጌታ{{እናም ከአሏህ በስተቀር የሃቅ አምላክ እንዴሌለ እወቅ}}ማለቱ።(ሙሐመድ፡19)…
➲የላኢላ_ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➢ክፍል ⓶
⓶ኛ የቂን፦ ሌላኛዉ የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርት ምንም ሳያወላዉሉ እርግጠኛ ሆኖ መልዕክቷን ማመን ነዉ። በያዘችዉ መልዕክት እርግጠኛ ሆኖ ያላመነ ተጠራጣሪ ነዉ።
➲በልቡ የሚጠራጠር ሰዉ ደግሞ በምላሱ ላኢላ ሃኢለሏህ ማለቱ ፍፁም ፍይዳ የለዉም። በተነፈሰ ቁጥር ላኢላ ሀኢለሏህ ቢልም እንኳን። ሰዉ ሁሉ እስከተሚሰማዉ ቢያስተጋባ እንኳን።(ሚፍታሑ ዳሪሰላም ቢተሕቂቂ ሸሃደተይን ኢስላም፡452)
➲ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም በአንድ ወቅት የአትክልት እርሻ ዉስጥ ሆነዉ ለአቡ ሁረይራ:{ ከዚህ አጥር ጀርባ ከልቡ ፍፁም እርግጠኛ ሆኖ ከአሏህ በስተቀር እዉነተኛ አምላክ እንዴሌለ ሲመሰክር ያገኘሀዉን ሰዉ በጀነት አበስረዉ።ብለዋቸዋል} (ሙስሊም ፡151)
➲በተጨማሪም ከአሏህ በስተቀር እዉነተኛ አምላክ እንደሌለና እኔም የአሏህ መልዕክተኛ እንደሆንኩ እመሰክራለሁ።አንድ ባሪያ በነዚህ በሁለቱ የማይጠራጠር ሆኖ ከአሏህ ጋር አይገናኝም፣ ጀነት የሚገባ ቢሆንጂ ብለዋል።(ሙስሊም :147)
⓷ኛዉ ፍፁም ታዛዥ መሆን፦ሌላዉ በላኢላ ሃኢለሏህ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልገዉ መስፈርት ይች ቃለ_ተዉሒድ ለምትይዛቸዉ መልዕክቶች ታዛዥ መሆን ነዉ።[ እሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አሏህ የሚሰጥም ሰዉ ጠንካራዋ ገመድ (ላኢላ_ሃኢለሏህ:ጨብጧል።)(ሉቅማን፡22)
📚ተዉሒድ የሑለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ኪታብ ከገፀ108_109 የተወሰዴ!!
◉
◉
◉
◉🖊ኢንሻአላህ ይቀጥላል
✍ أم عثيمين
JOIN ይ በ ሉ ይ ጠ ቀ ማ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ ጥያቄዎቻችንን አይመልስልንም ብላችሁ ስሞታ ለምታቀርቡብኝ ወንድም እህቶች
🔘ሀቂቃ የምትጠይቁኝን ጥያቄዎች ሁሉ የምመልስበት አቅምና እውቀት ቢኖረኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ጠዋትም ማታ ብመልስላችሁ ደስታዬን አልችለውም ነበር። ግን ያን የማድረግ አቅሙም እውቀቱም የለኝም። እንደናንተው ገና ጅምር ላይ አሉ ከሚባሉ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነኝ። የቢድአና የጥመት ባለቤቶች ሀቅን ለመቅበር፣ ማህበረሰባችንን በሽርክና በቢድአ ለማጨቃየት ከሚለፋት አንፃር በአቅሜ በምችለው ብንቀሳቀስና ለጥቂቶች እንኳን ቢሆን የኸይር ሰበብ ብሆን ብዬ እንጂ ሌላ የተለየ ነገር ኖሮኝ አይደለም። ይህ ስል እራሴን ለማተናነስና ዝቅ ብሎ መታየትን ፈልጌ እንዳልሆነ በደምብ በደምብ እወቁልኝ። አቅሜን ስለማውቀውና የሚያውቁኝ ሰዎች በደምብ ስለሚረዱኝ ነው። ይህ ማለት ግን የማውቀውን ከሱና ኡለማዎች በትክክል የተረዳሁትን ከዚህ በተሻለ መልኩ አጠናክሬ አቀርባለሁ ኢንሻአላህ። ይህ ነው እውነታው።
ግን እወቁ ቻናል የከፈተ ሁሉ፣ ብዙ ተከታይ ያለው ሁሉ፣ ያወቀውን የሚያሳውቅ ሁሉ ኣሊም ወይም ፈትዋ ሰጪ አድርጋችሁ አታስቡ። በከበደንና በጠናን ጉዳይ እንድንጠይቅ የታዘዝነው (أهل الذكر) ተብለው የተጠሩት የእውቀት ባለቤቶችን ነው። በዚሁ ላይ ለሰለፍይ ወንድም እህቶች የማሳስበው ፈትዋ ስትጠይቁ ሁለት ነጥቦችን በደምብ እንድታስታውሱ ነው።
①) ፈትዋ የምትጠይቁት አካል የእውቀት ባለቤት መሆኑን፣ በአቂዳውና በመንሀጁ የተስተካከለ መሆኑን አረጋግጡ። ሲጨንቃችሁ ላገኛችሁት ሁሉ እየጠየቃችሁ የጠሞ አጥማሚ ትክክል ያልሆነ ፈትዋ ተቀብላችሁ በመያዝ ገደል እንዳትገቡ።
②) ፈትዋ ስትጠይቁ ይቻላል ወይም አይቻልም ስትባሉ መረጃው በቁርአን በሀዲስ የተደገፈና መሆኑን አረጋግጡ። ሌላው ቢቀር ለዚህ ፈትዋ መረጃው ምንድ ነው ብላችሁ ጠይቁ። አንዳንዱ በመሰለኝ ከኪሱ በመምዘዝ ፈትዋ የሚሰጥ አይጠፋምና ጥንቃቄ አድርጉ። ስለዚህ ሁለት ነገር ላይ ትኩረት ይደረግ
👁🗨ፈትዋ ስትጠይቁ ለእውቀት ባለቤት ጠይቁ
👁🗨ለተሰጣችሁ ፈትዋ መረጃው ምንድ ነው በማለት አረጋግጡ።

➲መንዙማ እውነታው፣ አደጋዎችና መዘዞቹ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አራት ➧በሌላ ጎኑ ድል ለአሏህ፣ ለመልክተኛው እና ለአማኛች ነውና አሏህ ለነብዩሏህ ኑሕን (አለይሂ_ሰላም) በጣም ጥቂት ከሆኑ ተከታዮቻቸው ጋር ከእንስሳት ጥንድ ጥንድ በመሆን እዛች መርከብ ላይ ተጭነው በዚህ ምድራዊ ህይወት ከመስመጥ ተጠበቁ። በአላህ ፍቃድ የሚቀጥለው አለም ላይ ካለው አሳማሚ ቅጣት ተጠብቀው…
➲መንዙማ
➬➬➬➬➬
➢ክፍል አምስት
➧ልብ በሉ በዚህ ግዜ አማልክት ተብለውም አልተጠሩም። ሸይጧን ግቡን
ለማሳካት ሩቅ ነው የሚያልመው።ከዚያም ይህ ትውልድ አልፎ ሌላ ትውልድ ሲተካና፣እውቀትም ሲጠፋ “አባቶቻችሁ ዝናብ ሲቸግራቸው እነሱን ነበር የሚጠይቁት” ብሎ ታላቁ ወጥመዱ ውስጥ ከተታቸው። ከዚያም ተቀበሉት። በዚህም ምክንያት አላህ ለምድር ህዝቦች የመጀመርያውን መልክተኛ ኑሕን (ዐለይሂ-ስሰላም) ላከ።
➲ታላቁ መልክተኛ ኑሕ በቀንም በማታም፣ በድብቅም በግልፅም፣ በተለያየ ስልት ህዝባቸውን “ህዝቦቼ ሆይ! አላህን በብቸኝነት አምልኩት ከእርሱ ውጭ በሃቅ የሚመለክ የለምና” በማለት 950 አመት ተጣሩ። በጣም ጥቂቶች እንጂ ለጥሪያቸው መልካምን
መልስ አልሰጡም።
➠ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር
◀وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا
አሉም “አምላኮቻችሁን አትተዉ።ወድንም፣ ሱዋዕንም፣የጉሥንም፣የዑቅንም ነስርንም አትተው።” [ኑሕ፡ 23]
➧ይህን ጉድ ተመልከቱ። ብቸኛው ፈጣሪ፣ የሁሉ ቀላቢ፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ አምላክ አላህ በድንበር አላፊዎች እና የተፈጠሩለትን አላማ በረሱ ህዝቦች
“አማልክት” በተባሉ ፍጡራን ተተካ። የአላህ መብት ተቆርሶ የተሰጣቸው አምስቱ ሰዎች ወድ፣ ሱዋዕ፣ የጉሥ፣ የዑቅ እና ነስር በመባል ይታወቃሉ።
➧አርእስቱን ስናጠቃልል የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ፍጡራንን ማንም ይሁን ማን መላኢካም ይሁን ነብይ አላህ ከሰጠው ደረጃ በላይ ከፍ ማድረግ አላህ ለጠላው ሺርክ ይዳርጋል። ፍጡራን ፍጡር ናቸው። ምንም ይሁኑ ማን ጉዳትን ከራሳቸው ላይ መከላከል አይችሉም። መጥቀምም መጉዳትም የሚችለው የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው ።
➳ እዚህ መጸሀፍ ላይ የምናየው የሺርክ ስንኞች አብዛኛዎቹ በነብዩ (صلى الله عليه وسلم(፣በወሊዮች እና ወልይ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ የተፈፀሙ ናቸው።
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➽መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ
📚አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ

سورة القصص
أضواء القرآن adwaaalquran
➲🌹የማለዳ ምርጥ ቲላዋ🌹📖
➻ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ):–የልብ መስተካከልና ጤነኝነት ትልቁ ምክንያት ቁርአንን በብዛት ማንበብ (መቅራት) ነው" ይላሉ።
[ኑሩን ዓለደርብ (12/20)]
▪️سورة القصص
🎙القارئ سعيد الخطيب
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➻ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ):–የልብ መስተካከልና ጤነኝነት ትልቁ ምክንያት ቁርአንን በብዛት ማንበብ (መቅራት) ነው" ይላሉ።
[ኑሩን ዓለደርብ (12/20)]
▪️سورة القصص
🎙القارئ سعيد الخطيب
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ጥልቅ ፍቅር
➭➭➭➭➭➭➭
➲በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"ሲል መለሰላቸው።ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!
🌹اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹

☑️ የአህሉ ሱነቲ ወልጀመአ ስሞች
☑️ የአህሉ ሱነቲ ወልጀማአ እምነቶች
➰ክፍል ⑦➰

Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የዱኒያዋ ሠለፍይ
ከሁረል ዐይን ትበልጣለች
👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች
👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች
🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች
ምክንያቱም የዱኒያዋ ሠለፍዩዋ እህቴ ፦
ጀነትን ለማግኘት የአዱንያን ፈተና ችግርና መከራ ስለተወጣች ነው።
https://t.me/abumahi13
https://t.me/abumahi13
ከሁረል ዐይን ትበልጣለች
👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች
👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች
🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች
ምክንያቱም የዱኒያዋ ሠለፍዩዋ እህቴ ፦
ጀነትን ለማግኘት የአዱንያን ፈተና ችግርና መከራ ስለተወጣች ነው።
https://t.me/abumahi13
https://t.me/abumahi13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የላኢላ_ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➢ክፍል ⓶ ⓶ኛ የቂን፦ ሌላኛዉ የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርት ምንም ሳያወላዉሉ እርግጠኛ ሆኖ መልዕክቷን ማመን ነዉ። በያዘችዉ መልዕክት እርግጠኛ ሆኖ ያላመነ ተጠራጣሪ ነዉ። ➲በልቡ የሚጠራጠር ሰዉ ደግሞ በምላሱ ላኢላ ሃኢለሏህ ማለቱ ፍፁም ፍይዳ የለዉም። በተነፈሰ ቁጥር ላኢላ ሀኢለሏህ ቢልም እንኳን።…
➲የላኢላ_ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛ክፍል⓷
⓸ኛዉ መስፈርት እዉነት ብሎ ማመን፦የላኢላ ሃኢለሏህን መልዕክት እዉነት ብሎ ያላመነ አስተባባይ ነዉ። ላኢላ_ሃኢለሏህ ደግሞ እዉነት ብሎ ለተቀበለ ብቻ ነዉ የምትጠቅመዉ!!
➧ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም(አንድ ሰዉ ከልቡ እዉነት ብሎ'ከአሏህ በስተቀር እዉነተኛ አምላክ የለም። ሙሀመድም ባሪያዉና መልዕክተኛዉ ናቸዉ ብሎ የሚመሰክር የለም'በእሳት ላይ እሱን አሏህ እርም የሚያደርገዉ ቢሆንጂ ይላሉ። (ቡኻሪ 128)
⓹ኛዉ መስፈርት ኢኽላስ፦ይሄኛዉ የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ደግሞ አምልኮትን አሏህን ብቻ በማሰብ መፈፀምን የሚመለከት ነዉ። አምልኮን ለአሏህ ብቻ ሳያደርግ ለፈጣሪም ለፍጡርም የሚሰጥ አካል ላኢላ ሃኢለሏህ ከነ መሰረቷ ንዷታል። ቀድሞ ነገር ላኢላ ሃኢለሏህ ከማለት ይሄ ይሄ እንጂ ምን ተፈልጎ!? ጌታችን አሏህ እንዲህ ይላል፦
(አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ብቻ የሚያጠሩና ቀጥተኞችም ሆነዉ እንዲያመልኩትንጂ አልታዘዙም።)[አልበይናህ፡5]
➲ነብዩ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦ ላኢላ ሃኢለሏህ ያለን ሰዉ_ይህን ማለቱ (የአሏህን ፊት የሚያስብ ከሆነ አሏህ በእሳት ላይ እርም አድርጎታል) ይላሉ።(ቡኻሪ ፡425 ሙስሊም:1528)
⓺ኛዉ መስፈርት መቀበል፦በተጨማሪ የላኢላ ሃኢለሏህን መልዕክት ያለ ምንም ማመንታት አሚን ብሎ መቀበል ያስፈልጋል። ያለበለዚያ እንቢተኛ ነዉ ማለት ነዉ። መልዕክቷን ያለ መቀበል ፍቃደኛ ያልሆነ እምቢተኛ ትርጉሟን በጥንቃቄ ማወቁና እዉነት እንደሆነም እርግጠኛ ሆኖ መረዳቱ በምንም መልኩ ሊጠቅመዉ አይችልም። አጋሪዎች አስመልክቶ ጌታችን ምን እንደሚል እንመልከት፦(እነሱ 'ከአሏህ ሌላ እዉነተኛ አምላክ የለም'በተባሉ ግዜ ይንጠባረሩ ነበር።''አኛ ለአንድ እብድና ባለቅኔ ብለን አምላኮቻችንን የምንተዉ ሰዎች ነን? ይሉም ነበር [አስሷፍት35_36] እናም የላኢላ ሃኢለሏህ መልዕክት መረዳቱ፣የቂን ብሎ ማወቁ፣ እዉነት ብሎም ማመኑ ቢኖር፤ የያዘችዉን መልዕክት ለመቀበል ዝግጁ እስካልሆነ ድረስ ሰዉየዉ አማኝ አይባልም። አቡ ጧሊብና በርካታ አይሁዳዉያን የሙሐመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እዉነተኛ ነብይነት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተናግረዋል። መልዕክቱን ስላልተቀበሉ ግን እንደ ሙስሊም አልታሰቡም።
➛ ኢንሻ አሏህ
ይቀጥላል
📚ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፍ ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ኪታብ የተወሰደ
✍ام عثيمين
JOIN በማለት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ክፍል ስምንት 〰〰〰〰〰 ➭ልብን “ረቢዓ ቀልቢ” (የልቦናዬ (ለምለም) ጨፌ) በማለት ሲያወሳ ደረትን ደግሞ“ኑረ ሶድሪ” (የደረቴ ብርሃን) በማለት ገለጸው፡፡ ምክንያቱም ደረት ልቦናን ያቀፈ ወይም ያካበበ ነው፡፡ ደረት ሲያበራ በውስጥ ያለው አካል ሁሉ ያንጸባርቃል፡፡ ልብ ለመልካም ነገሮች ከተገጠመች የትሩፋቶች ሁሉ ምንጭ በመሆኗ “ረቢዕ”…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል ዘጠኝ
➽ትክክለኛ የቁርኣን ንባብ በሶስት ነገሮች ካልሆነ ሊሟላ አይችልም
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
⓵ቁርኣንን ባማረ ሁኔታ በማንበብ እና በቻለው አቅም በቃሉ በመሸምደድ
⓶ መልዕክቱን በመገንዘብና በመረዳት
كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ
“(ይህ) ወደአንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡” ሷድ 29
أَفَلَمْ يَدَّبَّرُوا الْقَوْلَ
◆የቁርኣንን ንግግሩንም አያስተነትኑምን?” አል ሙእሚኑን፡68
➢የአንድ ሙስሊም ሐሳብና ጭንቀት ቁርኣንን ማንበቡ ወይም የጀመረውን ምእራፍ መች እንደሚያጠናቅቅ ሳይሆን መቼ ነው የቁርኣንን ጽንሰ ሐሳብ የምገነዘበው? የአላህን ቃል መቼ ነው የምረዳው? መቼ ነው ከልቤ ላይ ሰርጾ የሚገባው? መቼ ነው በቁርኣን የምሰራው? መቼ ነው በቁርኣን እንደተወሱት እውነተኞች የምሆነው? መቼ ነው ከጸጸተኞች ፣ ከተመላሾች ፣ ከአስታዋሾች ፣ ከሰጋጆች ፣ አላህን ከሚታዘዙት ፣ሶደቃ ከሚሰጡት የምሆነው? የሚለው ነው አንድን ሙስሊም ሊያሳስበው የሚገባው፡፡
➧አጁርሪይ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግረዋል፡-“ንግግሩን የተገነዘበ ጌታውን ፣ የጌታውን ታላቅ ስልጣን እና ችሎታውን ይገነዘባል፡፡በሙእሚኖች ላይ የቸረውን ታላቅ ስጦታ ያውቃል፡፡ በእርሱ ላይ ያለበትን የዒባዳ ግዴታዎች ይርረዳል፡፡
➠ ዋጅብ የሆኑትን ነገሮች በነፍሱ ላይ አጥብቆ ይይዛል ፣ የተከበረው ጌታ ያስጠነቀቀውን ይጠነቀቃል ፣ እርሱ የወደደውን ይወዳል ፡፡ ባህሪው ይህ የሆነ ሰው ቁርኣንን ሲቀራ ከሌሎቹ ሲያደምጥ ለእርሱ ፈውስ ይሆንለታል ፣ ገንዘብ ባይኖረውም በእርሱ ብቻ ይብቃቃል፣ ይረካል ፤ ያለዘመድ ልቅናን ያገኛል ፤ ሌላው ብቸኝነት ሲሰማው እርሱ በሐሴት ይዋጣል፡፡
➧ቁርኣንን ለመቅራት ከፈት ሲያደርገው በምቀራው መች ነው የምገሰጸው? የሚለውን እንጅ መቼ ነው ይህን ቁርኣን የማጠናቅቀው?የሚለው የእርሱ አላማ አይሆንም፡፡ ፍላጎቱ የአላህን ንግግር መቸ ነው የምገነዘበው? በአላህ ንግግር መቸ ነው የምገሰጸው? መቸ ነው የማስተነትነው? የሚለው ይሆናል።ምክንያቱም ቁርኣንን ማንበብ ከአምልኮቶች አንዱ ነው፡፡
ስለዚህ ከሚዘነጉ ሰዎች አትሁን፡፡ ለዚህም መልካም ተግባር የሚገጥምህ አላህ መሆኑን ተገንዘብ፡፡” አኽላቁ ሃመለቲ አል ቁርኣን ሊል አጁሪ፡ ገፅ10
➳ይህን ለማረጋገጥ ቁርኣንን በደንብ ያነባል ፣ ነፍሱን ይታገላል፡፡
➧ይህን አስመልክቶ ኢብን አል'ቀይም - ረሂመሁሏህ - “ሚፍታሁ ዳሪ አስ’ሰዓዳ”
በተባለው ኪታባቸው የሚከተለውን ተናግረዋል፡-“የቁርኣንን አንቀጽ በማስተንተንና በመገንዘብ ማንበብ ፣ ያለምንም መገንዘብና መረዳት አጠናቆ ከማንበብ የበለጠና የተሻለ ነው፡፡ ለልቦና በጣም ጠቃሚ ፣ ኢማን ለማግኘት ቀስቃሽ ፣ የቁርኣንን ጣፋጭነት ለመቅመስ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያለው ነው፡፡” ሚፍታሁ ዳሪ አስ ሰዓዳ፡1/172
➛ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉◉✍
📚አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና