💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
4_5951890220516378091.pdf
1.4 MB
♻️🔺ጫትን አስመልከቶ የተዳሰሰበት ድንቅ ፅሁፍ ነው አንበው ሼር ያድርጉ

🔺 በዚህ መርዛማ ቅጠል ለተጠቁት ዘመዶቻችን ከዚህ #እርጥብ_እሳት ይድኑ ዘንድ አድርሱላቸው


https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሹሩጢ ሰላት 5
Sadat
ሹሩጢ ሰላት ክፍል 5
የሰላት መስፈርቶች

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አንተን ብቻ እናመልካለን።
ሹሩጢ ሰላት ክፍል 5
የሰላት መስፈርቶች
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2609
لماذا لا تخشع قلوبنا عند قراءة القرآن - الشيخ أ.د سليمان بن سليم…
📌ለምን ቁርኣን ስንቀራ ልቦናችን አይፈራም ⁉️


🎙🎙🎙🎙الشيخ سليمان الرحيلي

ወላሂ በጣም መሳጭ የሆነ ምክር ነው እንመከርበት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️🔺ህፃን ሲያስነጥስ የሚባል ዱአ 🔺♻️

اﻟﺼﻐﻴﺮ ﺇﺫﺍ ﻋﻄﺲﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳُﺸَﻤّﺖْ بل ﻳﺪﻋﻮ ﻟﻪ ﺑﺎﻟﺒﺮﻛﺔ
♻️ ህፃን ልጅ ሲያስነጥስ ከሰማን ልክ እንደ አዋቂው አላህ ይዘንልህ (يرحمك الله) በማለት አናስደስተውም ነገር ግን በበረካ ዱአ ይደረግለታል
ﻋﻄﺲ ﻃﻔﻞ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻨﺒﻲﷺ ﻓﻘﺎﻝ:ﺑﺎﺭﻙ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻴﻚ
♻️ አንድ ህፃን ልጅ መልእክተኛው ﷺ ዘንድ አስነጠሰ አላህ ይባርክህ (بارك الله فيك) በማለት ዱአ አደረጉለት

📚 العلامة الفوزان - ش.ﺍﻵﺩﺍﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ 280
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመልከት አንድሠው በጠማማ የሸር ባልተቤት ላይ ሲያወድሥ ካየኸው እወቅ አወዳሹ እራሡ ፋሲድ ጠማማነው አትጠራጠር
فضيلة الشيخ صالح بن الفوزان
👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧መህርን ማጋነን የተጠላ ነው - በላጭ የሆነው የኒካህ አይነት መህሩ ቀለል ያለበት ነው 🚫

➧የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰላም እንዲህ አሉ፦

➧በላጭ የሆነው ኒካህ ፡ መህሩ ቀለል ያለበት ነው።

📚 ሶሒሁል ጃሚዕ (3300)

➧ኢብኑል ቀይም ይሄን ሀዲስ አስከትለው እንዲህ አሉ

➧ይህ ሀዲስ የሚያመላክተው መህርን አለቅጥ ማጋነን የተጠላ መሆኑን ነው። እንዲሁም መህር ከተጋነነ ትዳራቸው በረካ እንዳይኖረውና የከበደ ትዳር እንዲሆንባቸው ሰበብ ሊሆን እንደሚችልም ጭምር ያመላክታል።

📚 ዛዱል መዓድ (5-178)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ረሀትል ቀልብ


🌸🌸🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ቀርተን ስንጨርስ ስመን ማስቀመጥ እንዴት ይታያል??
ቁርአን መሬት ሳናስበዉ ሲወድቅብን አንስተን መሳም እንዴት ይታያል??
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️🔺 ህይወት አንዴ ነውና ተጠቀምበት 🔺♻️

📌لن تعيشَ إلا مرةً واحدةً، لن تأخذَ هذه الفرصةَ مرةً ثانية! إذا مِتَّ- قدِمتَ إمّا على جنّةٍ وإمّا على نار..!
♻️ አንዴ እንጂ ሁለቴ ህይወት የለህም። ይህቺ ያለህበት እድል ደግመህ አታገኘውም። ከሞትክ ወደ ጀነት ወይም ወደ ጀሀነም ነው ምትወሰደው
«الشيخ. الرسلان حفظه اللّٰه»

♻️🔺 ይህ ያለህበት ጊዜ ህይወትህ ነው ትልቅም እድል ነውና ተጠቀምበት። ይህ እድል አምልጦህ ከሆነ ግን ገና ሞት አፋፍ ላይ ሆነህ ትጮሀለህ ትነደማለህ። አንዴ ወደ ምድር መልሱኝ እድሌን ልጠቀምበት ትንሽን መልካም ስራ ልስራ ብለህ ትመኛለህ ግን ሚሰማህ የለም ዝም በል ትባላለህ። ዛሬ ግን ብዙ እድል አለህ ማንኛውም መልካም ስራ መስራት ትችላለህ ከሁሉም ወንጀል ወደ አላህ መመለስ ትችላለህ ተጠቀምበት።
♻️🔺ቆም ብለህ አስብ ዘላለም መኖር የለምና ተራህ ሲደርስ ወደ አሄራ መሄድህ አይቀርም ሰዎችን እንደቀበርከው አንተም ትቀበራለህ እከሌ ሞተ እንዳልከው ሁሉ አንተም ሞተ ትባላለህ በሰዎች ሞት እንዳለቀስከው ሁሉ ባንተም ላይ ይለቀሳል ሀብታቸው ቤታቸው ቤተሰቦቻቸው ጥለው እንደሄዱት ሁሉ አንተም ሁለት ሜትር ጨርቅ ይዘህ ትሄዳለህ ይህ ሁሉ ምትለፋለት ምትሰቃይለት ሁሉ ጥለኸው ታልፋለህ ትሞታለህ ያኔ ግን ሚጠብቅህ ወይ ጀነት ወይ ጀሀነም አንዱ ነው ሶስተኛ ማረፊያ የለም። ለነፍስህ የትኛው እንደሚበጃት ዛሬውኑ ምረጥላት
♻️🔺 ነገ ከነገ ወዳ አትበል ወደ ኸይር ቸኩል ከመጥፎ ነገር ቶብት ያበላሸኸውን አስተካክል የበደልከውንም ይቅርታ ጠይቅ ለአሄራ ስራ ቅድሚያ ስጥ ወደ አላህ ተመለስ ምክንያቱም ሞት ከምንም በላይ ላንተ ቅርብ ነውና ነገ ያንተ ይሁን አይሁን ትኖር ትሞት አታውቅምና ጊዜህ ህይወትህ አሁን ያለህበት ነውና ተጠቀምበት

ኢብኑ ኸይሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ሰላሰቱል ኡሱላ ክፍል አንድ

🎙 ¶¶አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ¶¶
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አህመድ የህያ አንነጅሚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ :-
" በቢዳዓ ሰዎች ላይ ቢዳዓቸውን መጥላት ( ህዝቡን ከእነርሱ ማስጠንቀቅ ) ሙስሊሙን መለያየት ነው ብሎ የሚሞግት ሰው ጥመት ላይ ነው ያለው ምክንያቱም ይህ ሰው ኡማው በባጢል ላይ እንዲሰባሰብ ይፈልጋል "
ኢርሻዱ አስሳሪ ( 58 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔺ጓደኛን ምረጥ🔺

📌 قــال ابــن قــدامــة المقدسـﮯ رحمـہ اللـہ



ኢብኑ ቁዳማ የተባለው ታላቁ አሊም እንዲህ ይላል።

♻️☜ قد تُڪتسب الأخلاق الحسنة بمصاحبة أهل الخير، فإن الطبـ؏ لِـصٌّ يسرق الخير و الشر."

♻️🔺 መልካም ሰዎችን ጓደኛ በማድረግ መልካም ስነ ምግባርን ይቀሰማል። ምክንያቱም ተፈጥሮ ካገኘው ነገር አንፃር መጥፎና ጥሩ ነገርን እንደሚሰርቅ ሌባ ነውና

📔📓 مختصر منهاج القاصدين :【 ١٥٣ 】
Audio
♕︎ሴቶች ሁሉ በሴትነታቸው ተመሳሳይ ናቸው ከእነሱ መሀከል የሚለዩ ሴቶች ግን ጨዋነቷ ጥቡቅነቷ ስርአቷ ሐያእ ማድረጓ ነው!!!
(1/234 كتاب النساء فقط )
︎𝐴𝑏𝑑𝑢 𝑀𝑢𝑠𝑒𝑚𝑎
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከምኝታ በፊት መቅራትን አንርሳ!!