Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ ወደ ኸይር ማመላከት
➡️ ለሰዎች መልካም መዋል
➡️ መተናነስና ዝቅ ማለት
↪️ ክፍል 4⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወንድማችን ኸዲር አሕመድ ከሚሴን አሁን ስልክ ደውሎ አጊንቼዋለሁ። አካባቢው ሰላም ነው ብሎኛል። አብዛኛው የሚወራው ነገር ውሸት ነውና አትሸበሩ። ዱ0 ላይ እንበርታ።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧“የተዘረጋው የአላህ ገመድ” የሚለው ስያሜ ክቡር ለሆነው የአላህ ቁርኣን የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ስያሜው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛ ሐዲስም ተረጋግጦ ይገኛል፡፡ فقد روى الإمام مسلم في "صحيحه" من حديث زيد بن أرقم رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "ألا…
➲የተዘረጋ የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➳ክፍል ሁለት
➧ይህ ፣ የተዘረጋ ገመድ (ቁርኣን) የሰውን ልጅ ለመምራት ፣ ለማስተካከል አማኞችን ለመገሰጽ ፣ በደረቶች ውስጥ ያለውን በሽታ ለመፈወስ ፣ ለቁርኣን ባለቤቶች በረከትን ፣ ብርሃንን እና ነጸብራቅን ለማጎናጸፍ አላህ ያወረደው መንገድ
ነው፡፡
➧አሏህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ
➻ይህ ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡
إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا
➛ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡
قَدْ جَاءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ كَثِيرًا مِّمَّا كُنتُمْ تُخْفُونَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ ۚ قَدْ جَاءَكُم مِّنَ اللَّهِ نُورٌ وَكِتَابٌ مُّبِينٌ◍يَهْدِي بِهِ اللَّهُ مَنِ اتَّبَعَ رِضْوَانَهُ سُبُلَ السَّلَامِ وَيُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِهِ وَيَهْدِيهِمْ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
➻ “ከአላህ ዘንድ ብርሐንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህ
ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል፡፡
በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሐን ያወጣቸዋል፡፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ
ይመራቸዋል፡፡” አል ማኢዳህ፡
ቁርኣንን ፣ ለሰዎች ሒዎት ለስነ-ምግባራቸው ፣ ለስነ-ስርዓታቸው ፣ ለማህበራዊ ሒዎታቸው ፣ ለአምልኳቸው ፣ በአጠቃላይ ወደአላህ ለመቃረብ የሚጓዙበት ጎዳና አድርጎ አላህ አውርዶታል፡፡
ለዚህ ነው የአማኞች እናት ዓኢሻ ረድየላህ አንሃ ስለነብዩ صلى الله عليه وسلم ስነ-ምግባር በተጠየቀች ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ የሰጠችው፡-
"كان خلقه القرآن"
“ስነ-ምግባራቸው ቁርኣን ነበር” አህመድ፡
➧ማንኛውም በቁርኣን ውስጥ የአምልኮት ፣ የስነ-ምግባር ፣ የስነ-ስርዓት ፣የማህበራዊ ህይዎት እና የሌሎችም ሰዎች የሚገለጹባቸው ባሕሪያት አይኖርም ፣የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚገለጹበት ቢሆን እንጅ፡፡ ረሡል صلى الله عليه وسلم ከሰዎች ሁሉ አላህን በጣም ተገዥ ፣ በብዛት ፈሪው ፣ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠንቃቂው ፣ በስነ-ምግባራቸው የተሟሉ ፣ ስርዓታቸው በጣም ያማረ ፣ ከሰዎች ጋር የነበራቸው ማህበራዊ ግንኙነት መልካም የነበሩ ናቸው፡፡
➛ኢንሻአላህ
ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍
https://t.me/https_Asselefya1

القارئ أحمد النفيس | إذا الشمس كورت
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌸የማለዳ ምርጥ ቲላዋ🌸
➲ቀርኣንን ማዳመጥ
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➴ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ቀርኣንን ማዳመጥ
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➴ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أصول السنۃ ٢.mp3
Abu Useymin
📚 አዲስ የተጀመረ ኪታብ
~~~~~~~~~~~~
#ኡሱሉ_አስሱናህ ፨
📓 متن أصول السنۃ
✍ إمام أحمد بن حنبل رحمه الله
✅ ክፍል => 2⃣
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
PDF ለማገኘት⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2926

❝ የስኬትሽ ሚስጥር ❞
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
⇓ ⇓
የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
(ሳሊህነት) መገለጫ ፦
አምልኮን ባማረ መልኩ
በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና
በአምልኮ ላይ በመፅናት
ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
መልካም ማድረጓ ነው።
ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።
【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
⇓ ⇓
የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
(ሳሊህነት) መገለጫ ፦
አምልኮን ባማረ መልኩ
በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና
በአምልኮ ላይ በመፅናት
ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
መልካም ማድረጓ ነው።
ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።
【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋ የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➳ክፍል ሁለት ➧ይህ ፣ የተዘረጋ ገመድ (ቁርኣን) የሰውን ልጅ ለመምራት ፣ ለማስተካከል አማኞችን ለመገሰጽ ፣ በደረቶች ውስጥ ያለውን በሽታ ለመፈወስ ፣ ለቁርኣን ባለቤቶች በረከትን ፣ ብርሃንን እና ነጸብራቅን ለማጎናጸፍ አላህ ያወረደው መንገድ ነው፡፡ ➧አሏህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡ كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
➻ክፍል ⓷
➧ኢብን አል'ቀይም ረሂመሁሏህ - “ቲብያን ፊ አቅሳሚል ቁርኣን” በሚለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
➳ይህ ፣ ከቁርኣን ብርሐን የተወሰደ የሆነው የረሡል صلى الله عليه وسلم ስነ-ምግባር ነው፡፡ ንግግራቸው ከቁርኣን ጋር የሚስማማ ፣ ለእርሱም ዝርዝር ማብራሪያ ነው፡
➧እውቀቶቻቸው የቁርኣን እውቀቶች ናቸው፡፡ ፍላጎታቸውና ተግባራቸው ቁርኣን ግዴታ ወይም የተወደደ ያደረገው ነው፡፡ መራቃቸው ወይም መተዋቸው ከእርሱ ቁርኣን የከለከለውን ወይም እንዲርቁት ያዘዘውን ነው፡፡ፍላጎታቸው የቁርኣን ፍላጎት ነው፡፡ የተውት ፣ ቁርኣን የተወውን ወይም ትኩረት ያልሰጠውን ነው፡፡ ጥላቻቸው እርሱ የጠላውን ነው ፡፡ እርሱ የወደደው ውዴታቸው ነው፡፡ እንቅስቃሴያቸውና ትግላቸው ትዕዛዙን ለመፈጸም ፣መልክቱን ለማድረስ ፣ የእርሱን ህግጋት ቀጥ ለማድረግ ነው፡፡ አሁን ያሳለፍነውን ሁሉ በቁርኣንና በረሡል صلى الله عليه وسلم እውቀት የተካነችው የሙእሚኖች እናት በአማረ አገላለጽ እንደሚከተለው ገልጻዋለች፡-
"كان خلقه القرآن"
➳“ስነ-ምግባራቸው ቁርኣን ነበር”አት ቲብያን ፊ አቅሳሚል ቁርኣን፡ ገፅ፡ 196
➲ይህ የአማኖች ስንቅ ፣ የቀልባቸው ሩህ የነፍሳቸው መብቃቂያ ነው፡፡ የሰው ልጅ ትክክለኛ የሆነውን ህይዎት በተከበረው ቁርኣን ካልሆነ በቀር በሌላ መንገድ
ሊያገኘው አይችልም፡፡ ለዚህ ነው አላህ ቁርኣንን በበርካታ ቦታዎች “ሩህ” በማለት የጠራው፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِّنْ أَمْرِنَا ۚ مَا كُنتَ تَدْرِي مَا الْكِتَابُ وَلَا الْإِيمَانُ وَلَٰكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا نَّهْدِي بِهِ مَن نَّشَاءُ مِنْ عِبَادِنَا ۚ وَإِنَّكَ لَتَهْدِي إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
➧እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን ቁርኣንን አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን መንፈሱን ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡አሹራ 52
أَتَىٰ أَمْرُ اللَّهِ فَلَا تَسْتَعْجِلُوهُ ۚ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ●يُنَزِّلُ الْمَلَائِكَةَ بِالرُّوحِ مِنْ أَمْرِهِ عَلَىٰ مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ أَنْ أَنذِرُوا أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاتَّقُونِ
➧“የአላህ ትዕዛዝ መጣ ይመጣል ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት፤ ከማይገባው ሁሉ
ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ ፤ ከባሮቹም በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል፡፡” አን ነሕል፡1_2
➠ጌታችን አላህ ጥበበኛ የሆነውን ወህይ ፤ ታላቅ የሆነውን ተግሳጽ ፣ የተከበረውን
ቁርኣን “ሩህ” በማለት ሰይሞታል፡፡ ትክክለኛ የልቦና ህይዎት በቁርኣን እንጅ በሌላ ሊረጋገጥ አይችልም፡፡ ወህይ የሚያወርድ የሆነውን መላኢካ - ጅብሪልን - “ሩህ” በማለት ጠርቶታል ፡፡
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤አሽ ሹዕራእ193
●تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡አል ቀደር 4
➛ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን
ጥሩ አንባቢ ሁን ትጠቀማለህ!!
◉◉◉◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

▪︎قال عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه-:
• لا تسألن امرءا عن وده، وانظر ماله في قلبك، فإن لك في قلبه مثل ذلك.
➧አብደሏህ ቢን መስዑድ "رضي الله عنه"እንዲህ አሉ፦አንድን ሰው ለአንተ ስላለው ውዴታ አትጠይቀው
በአንተ ልብ ውስጥ ያለውን ቦታ እዪ
በእሱም ልብ ውስጥ ተመሳሳይ ቦታ አለህ!
📙[اعتلال القلوب (٢٣٧)].
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
• لا تسألن امرءا عن وده، وانظر ماله في قلبك، فإن لك في قلبه مثل ذلك.
➧አብደሏህ ቢን መስዑድ "رضي الله عنه"እንዲህ አሉ፦አንድን ሰው ለአንተ ስላለው ውዴታ አትጠይቀው
በአንተ ልብ ውስጥ ያለውን ቦታ እዪ
በእሱም ልብ ውስጥ ተመሳሳይ ቦታ አለህ!
📙[اعتلال القلوب (٢٣٧)].
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
القارئ 🎙️ : #عبدالوهاب_طاهر
سورة : الفجر - الآية ٢٤_٣٠
.https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

4_5773689274331302532.pdf
6.5 MB
◾️አዲስ የምንጀምረው ኪታብ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የሸህ ፈውዛን
🔻شرح العقيدة الواسطية لفضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان

◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የኪታቡን መግቢያ
☑️ ኪታቡ የተፃፈበት ሰበብ
☑️ ስለ ብስሚላ ማብራሪያ
➰ክፍል ①➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
PDF ለማገኘት⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2943

አርበዒን 39ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
↪️ ሐዲሥ ቁጥር – 3️⃣9⃣
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
↪️ ሐዲሥ ቁጥር – 3️⃣9⃣
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯ ➻ክፍል ⓷ ➧ኢብን አል'ቀይም ረሂመሁሏህ - “ቲብያን ፊ አቅሳሚል ቁርኣን” በሚለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ተናግረዋል፡- ➳ይህ ፣ ከቁርኣን ብርሐን የተወሰደ የሆነው የረሡል صلى الله عليه وسلم ስነ-ምግባር ነው፡፡ ንግግራቸው ከቁርኣን ጋር የሚስማማ ፣ ለእርሱም ዝርዝር ማብራሪያ ነው፡ ➧እውቀቶቻቸው የቁርኣን እውቀቶች ናቸው፡፡ ፍላጎታቸውና…
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ክፍል አራት
➠ሩህ” የተባለው ጅብሪል ነው፡፡ ምክንያቱም የሰው ልጆች ልቦና ህያው የሚሆንበትን ቁርኣን በማውረዱ ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ምድራዊ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም ትክክለኛ ህይዎትን ለመጎናጸፍ በእውቀትም ይሁን በተግባር በዚህ የተባረከ መጽሐፍ ባለን ድርሻ አማካኝነት የሚወሰን መሆኑን ማወቅ በእያንዳንዳችን ላይ ግዴታ ይሆናል፡፡
በዚህ ምክንያት በሱረቱ አል’ሐዲድ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፡
۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا كَالَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ الْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ●اعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ يُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ قَدْ بَيَّنَّا لَكُمُ الْآيَاتِ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ
➧“ለእነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ
እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ
እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይሆኑ (ጊዜው) አልቀረበምን?
ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡ አላህ ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው
የሚያደርጋት መሆኑን ዕወቁ፡፡ ታውቁ ዘንድ አንቀጾችን ለእናንተ በእርግጥ
አብራራንላችሁ፡፡” አል ሐዲድ ፡16-17
فَإِذَا أَنزَلْنَا عَلَيْهَا الْمَاءَ اهْتَزَّتْ وَرَبَتْ وَأَنبَتَتْ مِن كُلِّ زَوْجٍ بَهِيجٍ
➧“በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ ትላወሳለች፡፡ ትነፋፋለችም፡፡ ውበት ካለው
ጎሳ ሁሉ ታበቅላለችም፡፡” አል ሐጅ፡5
➲በቁርኣን ካልሆነ በቀር ልቦና ህያው መሆንን ፣ የህይዎትን ጣፋጭነት ማጣጣምን ፣ በዚህች ምድራዊ ዓለምም ይሁን በወዲያኛው ዓለም ደስታ ማግኘትን በፍጹም አትችልም፡፡ ያለቁርኣን ፣ በእርሱም ያለመስራት የሰው ልጅ የሚኖረውህይዎት ትክክለኛ ህይዎት ሳይሆን የእንስሳት ህይዎት ነው፡፡
➯በዚህ ምክንያት አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
قَالَ اهْبِطَا مِنْهَا جَمِيعًا ۖ بَعْضُكُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ ۖ فَإِمَّا يَأْتِيَنَّكُم مِّنِّي هُدًى فَمَنِ اتَّبَعَ هُدَايَ فَلَا يَضِلُّ وَلَا يَشْقَىٰ
➧➧አላቸው «ከፊላችሁም ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ሁላችሁም ከእርሷ ውረዱ ከእኔም የኾነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም፡፡
➽ከመሳሳት ነጻ ሆነ ማለት ቅን የሆነውን ጎዳና ተመራ ማለት ነው፡፡ ከውስብስብ ችግሮች ነጻ ሆነ ማለት ደግሞ መልካም ህይዎትን ተጎናጸፈ ማለት ነው፡፡ ቅኑን ጎዳና እንዲሁም መልካምን ህይዎት ለመጎናጸፍ የፈለገ ቁርኣንን አጥብቆ ይያዝ፡፡
➤ኢንሻአላህ
ይቀጥላል●●●●✍
ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➡️ ምቀኝነትና አደጋው
➡️ መጥፎ ጥርጣሬ
➡️ ማጭበርበር
➡️ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የሚፈቀድበትና የማይቻልበት ሁኔት
↪️ ክፍል 4⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ ምቀኝነትና አደጋው
➡️ መጥፎ ጥርጣሬ
➡️ ማጭበርበር
➡️ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የሚፈቀድበትና የማይቻልበት ሁኔት
↪️ ክፍል 4⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን ☑️ የኪታቡን መግቢያ ☑️ ኪታቡ የተፃፈበት ሰበብ ☑️ ስለ ብስሚላ ማብራሪያ ➰ክፍል ①➰ 〰〰〰〰 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw PDF ለማገኘት⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Asselefya1/2943 https://t.me/Asselefya1/2943
✍ ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
8%
ሀ】ሁሉም 114 የቁርአን ምእራፍ በቢስሚላ ይጀምራሉ
23%
ለ】ሱረቱል በራአ (ተውባ) ቢስሚላህ የለውም
7%
ሐ】ብስሚላ በሁለት የቁርአን አንቀፃች መካከል መለያ ነች
8%
ሁሉም
54%
ለ እና ሐ
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የ«بسم الله» ትርጉም
☑️ የ«الله» ትርጉም በሰፊው
☑️ የ«الرحمن الرحيم» ማብራሪያ
➰ክፍል ②➰