💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.2K subscribers
4.92K photos
2.23K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ خيرፈላጊዎች
مسجد السلام

ሰላም መስጅድን በጋራ እንገንባ የሚገኘው በሳልመኔ ከተማ ሰላም መስጅድ ነው

አሁን ባልንበት ወቅት ላይ ልጆች መቅሪያ አጥተው በባለፈው በገነባነው የመፀዳጃ ቤትና የጅናዛ ክላስ ውስጥ በመሆኑ የተነሳ እየተቸገሩ  ይገኛሉ ።
እና በትህትና ተባብረን እንገንባ የአሏህን ቤት  በየጉሮፓችሁ   ሺር አድርጉት 10ም  ብር ቢሆን የሶደቃ ትንሺ የለዉም

📝የካውንቱ ቁጥር ይሀ ነው
8837419093140010
1000566840093
Selam mesjid

ይህ መልካም ስራ አያምልጠን ገንዘባችንን እንኳን ለአላህ ቤት።
ዝም ብለን በማይጠቅም ነገር ስንት እያወጣን አይደል እንዴ

الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ

እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም፡፡

(አል-በቀራህ - 274)

قال النبي صلى الله عليه وسلم  (من بنى مسجدًا لله يبتغي به وجه الله تعالى، بنى الله له مثله في الجنة)

የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።
መስጅድን የገነባ ሰው የአላህን ፊት ፈልጎበት አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።


https://t.me/+jP5daAxIoSllNDdk
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ

የሱና እሕታችን ጦይቢ ልታገባ
ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ

የሱና እህታችን በጣሙን ታምራለች
በፆም በዱአዋ እዚህ ቀን ደርሳለች

ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሒወትሽ
ተቅይ አቢድ ሷሊህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ

ደስ የሚል ሀያትን  አላህዬ ይስጥሽ
መልካም ሀላል እሪዝቅ ጀሊሉ ይወፍቅሽ

መብሩክ ብለናል እንኳን ደስ ያለሽ
አላህ በፍቃዱ ለዚህ አበቃሽ

ትዳር መስርተሻል ኢማንሺም ሞላ
ምን ያስደስትሻል ታድያ ከዚህ ሌላ

የደስታ የአለም ይሁን ጋብቻችሁ
ሁሌም ተዋደዱ አላህ ይዉደዳችሁ

መቻቻል ነዉና የትዳር ሚስጥሩ
በአንድነት ፀንታችሁ በፍቅራችሁ አብሩ!

«የኢብኑ ተይሚያ ጀመአ እህቶችሽ ደስታሺ ደስታችን ነዉ  መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «እንወድሻለን»🌸🌺

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
يقال :
"إن طول الصحبة يورث الشبه"
فكيف بمن صاحب القرآن؟!

"ረጅም ጓደኝነት ተመሳሳይነትን ይፈጥራል" ይባላል። ቁርዓንን ጓደኛ ያደረገ ሰውስ?!

=
t.me/https_Asselefya1
كيف تصوم يوم عاشوراء كما أرشد النبي صلى الله عليه وسلم؟_---__في…
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

🔖የአሹራ ፃም አራት ደረጃዎች አሉት።

የመጀመርያውና ዋናው ደረጃ

ይህም የሚሆነው ዘጠነኛው፣ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፆም ነው።

እነዚህ ሶስት ቀናቶች በተከታታይ መፃም ከሁሉም የተሻለና ትልቁ ደረጃም ነው። በዚህ ላይ የሚጠቁም መረጃ መቷል። ኢማሙ አህመድ ሙስነዳቸው ላይ እንዳሰፈረቱ የአላህ መልእክተኛ (ከአሹራ በፊትና በኋላ በመፃም አይሁዶችን ተቃረኗቸው) ብለዋል።

አንድ ሰው እነዚህን ቀናቶች ከፃመ በየወሩ ሶስት ቀን መፃም የሚያስገኘውን ትልቅ ትሩፋትንም ያገኛል።

" ሁለተኛው
ደረጃ
ይህም ዘጠነኛውና አስረኛውን ቀን መፃም ነው።

የአላህ መልእክተኛም ይህን አስመልክቶ አይሁዶች አስረኛውን ቀን ብቻ ነው የሚፃሙት ሲባሉ፦ አ ይሁዶችን መፃረር ይወዱ ነበርና {ቀጣይ አመት አላህ ካኖረን ዘጠነኛውንም ጨምረን እንፃማለን ብለው ነበርና}። ይህ ማድረግ ደሞ ሁሉንም ካፊሮች መፃረርም ጭምር ነው።

🏷 ሶስተኛው ጀረጃ

አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው።

🔖አራተኛውና የመጨረሻው ደረጃ

ይህም አስረኛውን ቀን ብቻ መፃም ነው።

አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም በተመለከተ ከፊል ኡለማዎች የተፈቀደ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ደሞ የተጠላ ነው ብለዋል።

👉ከመረጃ አንፃር ይጠላል የሚለው ጠንካራ ስለሆነ ከዚህ ጭቅጭቅ ለመውጣት ሲባል ከአሹራው ቀን በፊት አንድ ቀን ማስቀደም ወይም ከአሹራ ቀን በኋላ አንድ ቀን ማስከተል
ያስፈልጋል።

[سلسلة لقاء الباب المفتوح (٩٥)]

=
t.me/https_Asselefya1
• ትዳር ፍካሬያዊ ፍቺውን መረዳት ይሻል። ሰሙን አቅልጣቹ ወርቁን ሳታውቁ ዘው ተብሎ የሚገባበት የሙከራ ምሽግ አይደለም።
منقول
« مَنْ جَعَلَتْ سِتْرَهَا طَاعَةً لله، جَعَلَ الله لَهَا نُوراً فِي القَلْبِ وَ بَرَكَةً فِي الحَيَاةِ »

«መሸፈኗን አላህን ለመታዘዝ ያደረገች፣ አላህ በልቧ ዉስጥ ብርሀን ያደርግላታል፣ በህይወቷም በረካ ያደርግላታል።»

نسأل الله ذلك ..نسأل الله الصبر والثبات

=
t.me/https_Asselefya1
«ነቢዩ ሙሳን عليہ السلام
እና ተከታዮቻቸውን ከበዳዩ ፊርዐውን ግፍ ያዳነውና ባህሩን ያለመርከብ በሰላም ያሻገራቸው አላህ
سبحانہ وتعالى
« ከሁሉም ዓይነት የዱኒያና የኣኺራህ
ሃሳብ፣ ጭንቀትና ስጋት እራሳችን፣ ቤተሰብና
ኡመታችንን በሙሉ ይገላግለን🤲
ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን🤲

منقول
Forwarded from (أبو عثيمين إبن شافي) Abu~Useymin
👤በወንድም አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ

🔷ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርህ መንዙመቱል በይቁንያ ደርስ፦

¤ፒዲኤፍ፦
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1044
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1044

¤ክፍል 01↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1045
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1045

¤ክፍል 02↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1051
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1051

¤ክፍል 03↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1058
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1058

¤ክፍል 04↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1061
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1061

¤ክፍል 05↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1063
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1063

¤ክፍል 06↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1071
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1071

¤ክፍል 07↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1077
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1077

¤ክፍል 08↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1083
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1083

¤ክፍል 09↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1087
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1087

¤ክፍል 010↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1093
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1093

¤ክፍል 011↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1096
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1096

¤ክፍል 012↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1106
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1106

¤ክፍል 013↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1133
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1133

¤ክፍል 014↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1140
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1140

¤ክፍል 015↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1152
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1152

¤ክፍል 016↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1158
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1158

¤ክፍል 017↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1163
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1163

¤ክፍል 018↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1169
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1169

¤ክፍል 019↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1198
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1198

¤ክፍል 020↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1206
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1206

¤ክፍል 021↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1219
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1219

¤ክፍል 022↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1225
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1225

¤ክፍል 023↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1230
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1230

¤ክፍል 024↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1243
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1243

¤ክፍል 025↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1252
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1252

¤ክፍል 026↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1262
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1262

¤ክፍል 027↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1279
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1279

¤ክፍል 028↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1321
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1321

¤ክፍል 029↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1332
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1332

¤ክፍል 030↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1347
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1347

¤ክፍል 031↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1360
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1360

¤ክፍል 032↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1365
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1365

¤ክፍል 033↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1424
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1424

¤ክፍል 034↓↓↓
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1444
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1444
ገና ለገና እድሜ ሄደ ብዬ፣ ገና ለገና ሴት ልጅ ነኝ ጊዜ አይራራልኝም ብዬ፣ ገና ለገና የቤተሰቦቼን ፍላጎት ለማሟላት፣ ገና ለገና ቆማ ቀረች ላለመባል፣ ገና ለገና ባል አለኝ ለማለት፣ ገና ለገና ባገባሁ አይቸግረኝም ብዬ፤ ​ልቤ ያላረፈበትን ሰው፣ ብዙ የማልወደውን ሰው፣ ሳላገኘው ስቀር ናፍቆት የማይወዘውዘኝን ሰው፣ መውደዱ ያልተጋባብኝን ሰው፣ ሲጠፋ ቅር ቅር የማይለኝን ሰው... ለምን አገባለሁ?

​ዘገየሁ ብሎ በድፍረት መወሰን ለደስታ አልባ ቀናት እና ለዱካካም ቀኖች ይዳርጋል!።
አልፈራም የኔ ቀን ይመጣል!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
‏«وأمَّا القُرآن فخير ؾاحِب..
فَوقَ الأرض، وتَحتَ الأرض، ويومَ العَرض»

=
የኔ ቆንጆ አርቀሽ መጣል ያለብሽ ነገር ልገርሽ🫠
.
.
.
.
.
.
የማይፈልጉሽን መፈለግ !

=
Forwarded from â˜žâ‹†áˆ˜áŠ•áˆ€áŒ€ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (🌸هدية الجوهرة السلفية♡゙)
سورة الكهف كامله تلاوة جميلة من قرأها أضاء له من ا
📖سورة اكهف
💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ
🔗 t.me/Menhaje_Aselefiy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
• የኔ ልባም ሴት !

«መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን
መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት"

=
t.me/https_Asselefya1
🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦

↝ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን !
↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን!
↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን !
↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን!
↝ነፃ ምግብ ክብርሽን !
↝ነፃ መዝናኛ እንቅልፍሽን!
↝ነፃ ሐሜት ጥሩ ስምሽን !

🔖ነፃ ሲሆን ለምን ብለሽ መጠየቅ ልመጂ !

=
t.me/https_Asselefya1
←أيتـهـا العفيـفــة
ÂŤ አንች  ቁጥቧ ሆይ


←الحِجَاب نوعَان:
«ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ...

←حجاب لـ"دفـع" الأنظار
»እይታን የሚከላከል ሒጃብ !

←و حجاب لـ"جذب" الأنظار
»እይታን ለመሳብ የሚያደርግ ሒጃብ !

←فـأي الحجـابيـن حِجـابكِ
~ የትኛዉ  ሒጃብ ነዉ የአንች
?

← لا تهتمِي برضَا النَّاس ،
«ሰዎችን ለማስደሰት አትጨነቂ..

←وليڪُن همَّك رِضا ربَّ النَّاس.
« የሰዎችን ጌታ የሆነዉን አላህ ለማስደሰት አስቢ ተጨነቂ....

=
t.me/https_Asselefya1
• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...! አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲

=
⌮ ‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله :

🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡-

« عود لسانك إدا أغضبك أولادك أو أهلك أن تدعو لهم بالخير ! »

«ልጆችህ ወይም ቤተሰቦችህ ሲያስቆጡህ ምላስህን ለነሱ በመልካም ዱአ እንዲያደርግ አስለምደዉ።»

| لقاءات الباب المفتوح: 187 |


=
t.me/https_Asselefya1
«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها.»

«አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣት ፣ ህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌላ ሴት ላይ ለማጣመር ብትሞክርም፣ ልትተካት አትችልም።»

=
t.me/https_Asselefya1