“በገንዘቦቻችሁ እና በነፍሶቻችሁ በርግጥ ትፈተናላችሁ፡፡ ከነዚያም ከናንተ በፊት መፅሀፍን ከተሰጡትና ከነዚያ ከሚያጋሩትም ብዙን ማሰቃየት ትሰማላችሁ፡፡”
አዎ የሚደርስብን የደረሰባቸው ነው፡፡ ካለንበት ለመውጣት የታዘዝንበት ብልሃትም የታዘዙበት ነው፡፡
(وَإِن تَصۡبِرُوا۟ وَتَتَّقُوا۟ فَإِنَّ ذَ ٰلِكَ مِنۡ عَزۡمِ ٱلۡأُمُورِ)
“ብትታገሱና ብትጠነቀቁ ይህ ከጥብቅ ነገሮች ነው” ብሎናል፡፡ [አሊ ዒምራን፡ 186]
ፈተናው ሊከብድ ስቃዩ ሊጨምር ይችላል፡፡ ግና መለኮታዊ አዋጁን እንስማ፡
(أَمۡ حَسِبۡتُمۡ أَن تَدۡخُلُوا۟ ٱلۡجَنَّةَ وَلَمَّا یَأۡتِكُم مَّثَلُ ٱلَّذِینَ خَلَوۡا۟ مِن قَبۡلِكُمۖ مَّسَّتۡهُمُ ٱلۡبَأۡسَاۤءُ وَٱلضَّرَّاۤءُ وَزُلۡزِلُوا۟ حَتَّىٰ یَقُولَ ٱلرَّسُولُ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ مَتَىٰ نَصۡرُ ٱللَّهِۗ أَلَاۤ إِنَّ نَصۡرَ ٱللَّهِ قَرِیبࣱ)
“በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእመናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ጀነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልእክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት 'የአላህ እርዳታ መቼ ነው?' እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፣ ተርበደበዱም፡፡ 'ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው' (ተባሉም፡፡)” [አልበቀራ፡ 214]
አዎ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው፡፡ ግና የአላህን ትእዛዝ ማክበር ይጠይቃል፡፡ ፈረጃው ይፈጥን ዘንድ የአላህን ህግጋት እንጠብቅ፡፡ ጌታችን “አላህን ብትረዱ ይረዳችኋል” ይላል፡፡ አላህን መርዳት ማለት ትእዛዙን መጠበቅ እና ክልከላውን መራቅ ነው። ለውጥ ከፈለግን እራሳችንን እንለውጥ፡፡
(إِنَّ ٱللَّهَ لَا یُغَیِّرُ مَا بِقَوۡمٍ حَتَّىٰ یُغَیِّرُوا۟ مَا بِأَنفُسِهِمۡۗ)
“በርግጥም አላህ በህዝቦች ዘንድ ያለውን (ገፅታ) በነፍሶቻቸው ያለውን (ሁኔታ) እስከሚቀይሩ ድረስ አይለውጥም፡፡) [አረዕድ፡ 11]
“እስከመቼ” አትበለኝ፡፡ “የአላህ ውሳኔ እስከሚመጣ ድረስ” እልሃለሁ፡፡ ለመሆኑ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም እስከመቼ ነው ፊርዐውንን የታገሱት? ነብዩ ﷺ እስከመቼ ነው ደናቁራን አጋሪዎችን የታገሱት? ረጋ ብለህ አስተውል፡፡ የያኔው ሰቀቀን ከዛሬ እጥፍ ድርብ የከፋ ሰቀቀን ነው፡፡ የያኔው መፍተሄ የዛሬም መፍተሄ ነው፡፡ ይልቅ እወቅ! “አላህን ጠብቅ ይጠብቅሃል፡፡ አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህን ታገኘዋለህ፡፡ ስትለምን አላህን ለምን፡፡ ስትታገዝ በአላህ ታገዝ፡፡ እወቅ! ህዝቦች በሙሉ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ላንተ በፃፈልህ እንጂ አይጠቅሙህም፡፡ በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ ባንተ ላይ በፃፈው እንጂ አይጎዱህም፡፡ ብእሮቹ ተነስተዋል! መዝገቦቹም ደርቀዋል፡፡” “እወቅ! የሳተህ ነገር የሚያገኝህ አልነበረም፡፡ ያገኘህም ነገር የሚስትህ አልነበረም፡፡ እወቅ!!! ድል ከትእግስት ጋር ነው። ግልግል ከጭንቅ ጋር ነው። ከከባድም ነገር ጋር ገር ነገር አለ።” ወሶለላሁ ዐላ ነቢይና ሙሐመዲን ወዐላ ኣሊሂ ወሶሕቢሂ ወሰለም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሐምሌ 28/2007)
(ተነካክቶ በድጋሚ የተለጠፈ)
የቴሌግራም አድራሻ፦
https://t.me/IbnuMunewor

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል ስድስት ➠ተውሂድ ኡሉህያ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➢ቁርኣን ተውሂድ አርሩቡብያን የሚያወሳው በከሀዲዎች ላይ ማስረጃን ለማቅረብ ነው፡፡ እነርሱ ባመኑበት ያላመኑበትን እንዲያምኑበት ለማድረግ ነው፡፡ ሩሡሎች “እናንተ ከሀዲዎች ሆይ! አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ፣ መጋቢ ፣ ከጥፋት የሚያድን መሆኑን ካረጋገጣችሁ…
➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
➳ክፍል ሰባት
➠ተውሂድ አል'አስማእ ወስ'ሲፋት
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
➳የተውሂድ አል'አስማእ ወስ'ሲፋት ትርጉሙ ምንም ሳናጣምም ፣ ሳናራቁት ፣ አኳኋንን ሳንገልጽ እና ከፉጡራን ጋር
ሳናመሳስል አላህ ለነፍሱ ያጸደቀውን ወይም ረሡል صلى الله عليه وسلم ለአላህ ያጸደቁትን ስምና መገለጫዎች ማጽደቅ ፤ አላህ ከነፍሱ እንዲሁም ረሡል صلى الله عليه وسلم ከአላህ ላይ ያራቆቱትን ጎደሎና ነውር ባህሪያት ማራቅ ማለት ነው፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
◆لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ
“የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡” አሽ ሹራ፡ 11
◆فَلَا تَضْرِبُوا لِلَّهِ الْأَمْثَالَ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
➥“ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡” አን ነሕል፡ 74
➻በአየተል ኩርስይ ፣ በሱረቱል ኢኽላስ ፣ በአብዛኛው የመካ ምዕራፎች ፣ መዲና
በወረዱ ምዕራፎች የአላህን ስምና መገለጫዎች አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች በርካታ ናቸው፡፡
➳ቁርኣን የአላህን ስሞች እና መገለጫዎች ከማውሳት ያገለለ አይደለም
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➻ከእያንዳንዱ ምዕራፍ መጀመሪያ ላይ የሚገኘውን “ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም” ብንመለከት አላህ አዛኝ በጣም ሩህሩህ መሆኑን ያጸድቃል፡፡ አላህ ነፍሱን በባህሪያት ይገልጻል ፤ ነፍሱን በስሞች ይጠራል፡፡ ስለዚህ እኛም እርሱ በኪታቡ ያጸደቀውን ማመን እና የማጽደቅ ግዴታ አለብን፡፡
➢በዚህ ጉዳይ አቅላችን ጣልቃ ሊገባ አይገባም፡፡ በራሳችን ስሜት ትርጉሙን መቆልመም አይገባም፡፡ የራሳችንን አመለካከት በአላህ ላይ ወሳኝ ልናደርግ መሞከር ትክክል አይደለም፡፡ ምክንያቱም አላህ ከሌላው ስለነፍሱ አዋቂ ነውና፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል
◆يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلَا يُحِيطُونَ بِهِ عِلْمًا
“በስተፊታቸው ያለውን በስተኋላቸውም ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በእርሱም
እውቀትን አያካብቡም ፤ (አያውቁም)፡፡” ጦሃ፡ 110
◆اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِندَهُ إِلَّا بِإِذْنِهِ ۚ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ ۖ وَلَا يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلَّا بِمَا شَاءَ ۚ
➤“አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ህያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡በሻውም ነገር እንጅ ከእውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡” አል በቀራህ፡255
➠ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
🖊ام فاروق
=
https://t.me/https_Asselefya1

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَأْكُلُوا الرِّبَا أَضْعَافًا……
القارئ فايز السيحاني |تلاوة خاشعة
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
{አል ኢምራን}
{አል ኢምራን}
አርበዒን 36ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️ደርስ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
↪️ሐዲሥ ቁጥር – 3️⃣6️⃣
↪️PDF ለማገኘት⤵️⤵️
https://t.me/IbnuMunewor/1672
⤵⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

ጀነት በአንድ ቆሪ ገንፎ
Sheki Muhammad Zayn
➲ኛን ካገለገልክ ተይዘንሀል❌
ጀነትን በአንድ ቆሪ ገንፎ ትገባለህ❌
🎙ሸህ ሙሀመድ ዘይን ሸኽ አደም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጀነትን በአንድ ቆሪ ገንፎ ትገባለህ❌
🎙ሸህ ሙሀመድ ዘይን ሸኽ አደም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯ ➳ክፍል ሰባት ➠ተውሂድ አል'አስማእ ወስ'ሲፋት ➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯ ➳የተውሂድ አል'አስማእ ወስ'ሲፋት ትርጉሙ ምንም ሳናጣምም ፣ ሳናራቁት ፣ አኳኋንን ሳንገልጽ እና ከፉጡራን ጋር ሳናመሳስል አላህ ለነፍሱ ያጸደቀውን ወይም ረሡል صلى الله عليه وسلم ለአላህ ያጸደቁትን ስምና መገለጫዎች ማጽደቅ ፤ አላህ…
➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧ክፍል ስምንት
➠ቁርኣን የአላህን ስሞች እና መገለጫዎች ከማውሳት ያገለለ አይደለም!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➠አላህ ለእርሱ ከጣዖቶች አምሳያ ወይም ቢጤ ከማድረግ ከልክሎናል፡፡
ምክንያቱም አላህ አንድም እርሱን የሚመስል የለውም፡፡ ለእርሱም ተጋሪ ፣ ለእርሱ አቻ የለውም፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ጌታ ነው፡፡
➧አላህን በስሞቹ እና በመገለጫዎቹ እርሱን ብቻ በመጥራት እንገዛዋለን፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●وَلِلَّهِ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ فَادْعُوهُ بِهَا ۖ وَذَرُوا الَّذِينَ يُلْحِدُونَ فِي أَسْمَائِهِ ۚ سَيُجْزَوْنَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
➻“ለአላህም መልካም ስሞች አሉት፡፡ (ስትጸልዩ) በእርሷም ጥሩት፡፡ እነዚያንም
ስሞቹን የሚያጣምሙትን ተውዋቸው፡፡ ይሰሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይምመነዳሉ፡፡” አል አዕራፍ፡ 180
አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ የሚከተሉትን ነገሮች ግልጽ አድርጎልናል፡-
➳ለነፍሱ ስሞችን አጽድቋል፤ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●وَلِلَّهِ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ
“ለአላህ መልካም የሆኑ ስሞች አሉት፡፡” አል አዕራፍ፡ 180
➳ሁሉም ስሞቹ በጣም ያማሩና መልካም መሆናቸውን ግልጽ አድርጓል፡፡
➳በእነርሱም እንድንማጸነው አዟል
➳ስሞቹን ከማጣመም ከልክሎናል
➠“ኢልሀድ” ማለት ማንሻፈፍ ወይም ማጣመም ማለት ነው፡፡ የአላህን ስሞች
ኢልሀድ ማድረግ ማለት ልክ ጀህምያዎች ፣ ሙዕተዚላዎች እና በነርሱ አካሄድ ላይ የተጓዙ ጠማማ ቡድኖች እንደሰሩት ያለትርጉሙ ወይም ከአላህ ፍላጎት ውጭ የተዛባ ትርጉም መስጠት ማለት ነው፡፡
➲አህለሱና ወልጀማዓህ በዚህም ይሁን በአጠቃላይ የዲናቸው ጉዳይ ቀጥ ባለ
መስመር ላይ ናቸው፡፡ ነገር ግን በዚህ ዙሪያ የተከሰተው የጥመት አይነት በርካታና ከፍተኛ በመሆኑ ትኩረታቸው ከሌላው ከፍ ያለ ነው፡፡ በእርግጥ በዓቂዳ ላይ ያለው ስህተት ከእርሱ በታች እንዳለው ስህተት አይደለም፡፡ምክንያቱም በዓቂዳ ላይ ስህተት የፈጸመ ሰው ክህደትና ከእውነት የራቀ ብርቱ ጥመት ይፈራለታል፡፡
➸በእርግጥ በዲን ዙሪያ የሚፈጸም ስህተት በአጠቃላይ የሚፈቀድ ባይሆንም ከዓቂዳ ውጭ የተሳሳተ ስህተቱ የቀለለ ነው፡፡ የአንዱ ስህተት ከሌላው ስህተት የሚለያይ ቢሆንም በስህተት ላይ መዘውተር ፤ የተሳሳተን ሰው በጭፍን መከተል ክልክል ነው፡፡
➧በዓቂዳ ላይ የሚፈጸም ስህተት በጣም የበረታ ነው ፤ በዓቂዳ ላይ መንሻፈፍ ከባድ የሆነ መንሻፈፍ ነው፡፡ ምክንያቱም የዓቂዳ ስህተት መጠገኛ የለውም፡፡ ከእርሱ ውጭ ያለው ስህተት ግን በአላህ መሽአ (ፍላጎት) ስር ነው፡፡
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا بَعِيدًا
➻“አላህ በእርሱ የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ከእውነት የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡” አን ኒሳእ፡ 116
●إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ
“አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም ሀጢአት ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡” አን ኒሳእ፡48
➫ኢንሻአላህ

رقق قلبك وأصغ سمعك لهذه التلاوة النديه للقارئ عبدالرحمن العوسي ~…
➲ተጋበዙልኝ የልቤ መርጊያ ከሊሙሏህ!!
{~ቁርአንን ማዳመጥ~}
عن عبدالله بن مسعود - رضي الله عنه قال قال لي النبي ﷺ:
(اقرأ عليّ القرآن) قلت : آقرأ عليك وعليك أُنزل ؟!
قال : ( إني أحب أن أسمعه من غيري ) .. صحيح البخاري
አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲ ይላል
ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
በኔ ላይ ቁርአንን ቅራልኝ"አሉኝ
እኔም አልኳቸው፦➴➴
ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው?
➧ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
እንዲህ አሉኝ፦ "ከኔ ውጭ ካለ አካል
ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል‼️]
📔 ( ቡኻሪ ፥ 4762 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
{~ቁርአንን ማዳመጥ~}
عن عبدالله بن مسعود - رضي الله عنه قال قال لي النبي ﷺ:
(اقرأ عليّ القرآن) قلت : آقرأ عليك وعليك أُنزل ؟!
قال : ( إني أحب أن أسمعه من غيري ) .. صحيح البخاري
አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲ ይላል
ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
በኔ ላይ ቁርአንን ቅራልኝ"አሉኝ
እኔም አልኳቸው፦➴➴
ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው?
➧ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
እንዲህ አሉኝ፦ "ከኔ ውጭ ካለ አካል
ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል‼️]
📔 ( ቡኻሪ ፥ 4762 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
➲ቀርኣንን ማዳመጥ
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➴ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➴ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 37 ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂረአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
↪️ሐዲሥ ቁጥር – 3️⃣7️⃣
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
↪️ሐዲሥ ቁጥር – 3️⃣7️⃣
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንድህ አሉ
"ሱናን ለማሰራጨት ባጋጠመህ እድል ሁሉ ፤ ምንዳ ይኖርህ ዘንድ እና ይህንን በመከተል እስከ ትንሣኤ ድረስ የሰሩት ሰዎች ሁሉ ምንዳ ታገኝ ዘንድ አሰራጨው" ይላሉ።
[ሸርሑ ሪያዱ ሷሊሒን (4/215)]

➲የምታምር ልጅ ልታገባ ትችላለህ ነገር ግን ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ይህ ውበቱዋ እየረገፈ ይሄዳል ትላንት አምሳያ የላትም ስትላት የነበረችዋ ልጅ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ተራ ሴት ሁና ትታይሀለች!
➻ዲን ያላት ከሆነች ግን የዲኗ ውበት ከቀን ወደቀን ውበቱዋ እየጨመረ ለዘላለም እየታደሰ ይቆያል የዚያንም ፍሬ በራስህ ላይ እና በዙሪያወችህ ላይ ታያለህ!
➳ለዚህም ሲባል ነው ረሱል «ዲን ያላትን ምረጥና እድለኛ ሁን» ያሉት - አውነትም ዲን ያላትን ማግባት ምንኛ መታደል ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➻ዲን ያላት ከሆነች ግን የዲኗ ውበት ከቀን ወደቀን ውበቱዋ እየጨመረ ለዘላለም እየታደሰ ይቆያል የዚያንም ፍሬ በራስህ ላይ እና በዙሪያወችህ ላይ ታያለህ!
➳ለዚህም ሲባል ነው ረሱል «ዲን ያላትን ምረጥና እድለኛ ሁን» ያሉት - አውነትም ዲን ያላትን ማግባት ምንኛ መታደል ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #49
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስ بَابُ مَا جَاءَ فِي الاسْتِسْقَاءِ بِالْأَنْوَاءِ
↪️ ክፍል 4⃣9⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስ بَابُ مَا جَاءَ فِي الاسْتِسْقَاءِ بِالْأَنْوَاءِ
↪️ ክፍል 4⃣9⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✍ ከሚከተሉት ውስጥ አንዳንድ ኡለማዎች ስምንተኛ የላኢላሀ ኢለላህ ሸርጥ አድርገው የጨመሩት የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
20%
ኢህላስ
27%
በጣጎት መካድ
6%
ሲድቅ
15%
በአላህ ማመን
31%
የቂን
ወላጆች ሆይ! ያገር ሽማግሌዎች ሆይ! አቅመ ደካማ ምስኪኖችን ዘር እየለዩ፣ ቋንቋ እየመረጡ እያጠቁ ያሉት የናንተው ልጆች እንጂ ከሌላ ፕላኔት የመጡ አይደሉም። ምናለ ልጆቻችሁን ብትቆጣጠሩ? ምናለ “ኧረ አይበጅም! ግፉ ለትውልድ ይተርፋል። መቋጫውስ ምንድነው?” ብላችሁ ብትመካከሩ? እንዴት ባገር በቀየው አስተዋይ ይጠፋል? ምን አይነት የእንጨት ሽበት የበዛበት ዘመን ላይ ደረስን!!
በያቅጣጫው እየደረሰ ያለውን ችግር ሰምታችሁ እንዳልሰማችሁ፣ አይታችሁ እንዳላያችሁ የዝሆን ጆሮ ይስጠን ያላችሁ ዱዓቶች፣ ኡስታዞች፣ መሻይኾች ሆይ! ለመሆኑ ችግሩ ምን ሲደርስ ነው የምትናገሩት? ምንም በማያውቁት ምክንያት በየጥሻው እየታረዱ እየወደቁ ያሉ ደካሞች የናንተ ቤተሰቦች ቢሆኑ እውነት ዝም ትሉ ነበር? እውነት እየጠፋ ያለው የወገናችን ነፍስ ከናንተ የመጅሊስ ሽኩቻ ያነሰ ጉዳይ ነው? እንዴት ባደባባይ ወጥቶ ለሁሉ በሚደርስ መልእክት አላህን ፍሩ የሚል ይጠፋል? ነው ወይስ እየደረሰ ያለው ጉድ አይሰማችሁም አይታያችሁም? ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!
በአውሮፓ ኳስ ጧት ማታ የምትነዛነዙ ገልቱዎች፣ በአርቲ ቡርቲ ነጋ ጠባ ጆሯችንን የምታደነቁሩ ኮተታም ሚዲያዎችና ጋዜጠኞች! ምናለ ትውልዱን በመቅረፅ፣ ለችግሩ እልባት በመፈለግ ላይ ብትተጉ! በይሉኝታ ተሸብባችሁ፣ በከርሳችሁ እያሰባችሁ የምታልፉት እያንዳንዱ ግፍ ነገ በራችሁን ማንኳኳቱ አይቀርም።
በመጨረሻም ችግሩን ለመፍታት ወይም ለመቀነስ ከሁሉም የተሻለ ሰበብ እያላችሁ ቆማችሁ የምትመለከቱ አልፎም የምታባብሱ ሹማምንቶች፣ ነፍጥ አንጋቾች፣... ከአኺራ በፊት አላህ ዱንያ ላይ ያዋርዳችሁ! አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ! ከቤታችሁ ሃዘን ይግባ! መከራ ይመላለስባችሁ!
أَلَا لَعۡنَةُ ٱللَّهِ عَلَى ٱلظَّٰلِمِينَ
👉ሙሉውን ለማንበን⤵️⤵️⤵️⤵️

➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➧ክፍል ስምንት ➠ቁርኣን የአላህን ስሞች እና መገለጫዎች ከማውሳት ያገለለ አይደለም! ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➠አላህ ለእርሱ ከጣዖቶች አምሳያ ወይም ቢጤ ከማድረግ ከልክሎናል፡፡ ምክንያቱም አላህ አንድም እርሱን የሚመስል የለውም፡፡ ለእርሱም ተጋሪ ፣ ለእርሱ አቻ የለውም፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ጌታ…
➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
➳ክፍል ዘጠኝ
➧በሌሎች የዲን መሰረቶች ማመን
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➠በሌሎች የዲን መሰረቶች ማመን፡ በመላኢካዎች ፣ በመጽሐፎች በመልእክተኞች ፣ በመጨረሻው ቀን ፣ መልካምም ይሁን መጥፎ በአላህ ውሳኔ የሚከናወን መሆኑን ማመን ናቸው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሁሉ በአላህ የማመን ተከታዮች ወይም በአላህ የማመን ቅርንጫፎች ናቸው፡፡ ምክንያቱም የመላኢካዎችን መኖር የነገረን አላህ ነው፡፡
➻ያለፉ የሩቅ ሚስጢሮችን ለምሳሌ፡ የመልእክተኞችን መላክ ፣ስለመጨረሻው ቀን እና በእርሱ ውስጥ የሚሆነውን ሁሉ የነገረን አላህ ነው፡፡ በዚህ ሁሉ ማመን በእኛ ላይ ግዴታ ነው፡፡
➠አብዛኛው በሩቅ ሚስጢር ማመን
በሚለው የሚካተት ነው፡፡
➸እኛ በአላህ እናምናለን በመላኢካዎች እናምናለን ፤ ይህ በሩቅ ሚስጢር
ከማመን ውስጥ ትልቁ ነው፡፡
➸ልክ እንደዚሁ ባናያቸው እንኳ በመልክተኞች እናምናለን ፤ ነገር ግን
የምናምነው አላህ አብሳሪ እና አስጠንቃቂ መልእክተኞችን ፤ የመጀመሪያው ኑህ የመጨረሻው ሙሀመድ መሆናቸውን ስለነገረን ነው፡፡
➸ባናያቸው እንኳ አላህ እና ረሡል صلى الله عليه وسلم ስለነገሩን በመላኢካዎች እናምናለን፡፡
➸አሁን ተከስቶ ባናገኘው እንኳ አላህና ረሡል صلى الله عليه وسلم ስለመጨረሻው ቀን ስለነገሩን በመጨረሻው ቀን እናምናለን፡፡ ይህ ትክክለኛው እምነት ነው፡፡
➧በቀደር ማመን
➫➫➫➫➫➫
➤በቀደር የማመን ደረጃዎች መልካምም ይሁን መጥፎ በአላህ ውሳኔ የሚከናወን መሆኑን እናምናለን፡፡ በቀደር ወይም በአላህ ውሳኔ ማመን የራሱ የሆኑ አራት ደረጃዎች አሉት፡-
➻የመጀመሪያው ደረጃ፡ ከዚህ በፊት የሆነውንም ይሁን ለወደፊት የሚሆነውን አላህ አውቆታል ፤ ያውቀዋል ብሎ ማመን ነው፡፡ በምድርም ይሁን በሰማይ ፤ ያለፉትም ይሁን የወደፊት ስውር ሚስጢሮች ከአላህ አይደበቁም። በእውቀት ሁሉም ነገር ከአላህ ዘንድ እኩል ነው፡፡
➻ሁለተኛው ደረጃ፡ ውሳኔው በሙሉ “ለውሀል መህፉዝ” (ጥብቅ በሆነው ሰሌዳ) ላይ ጽፎታል ብሎ ማመን ነው፡፡
ረሡል صلى الله عليه وسلم በሐዲሳቸው የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
"أول ما خلق الله القلم، قال له: اكتب، قال: ما أكتب؟ قال: اكتب ما هو كائن
إلى يوم القيامة"
➧አላህ ከፈጠረው የመጀመሪያው ቀለም ነው ፤ “ጻፍ” አለው ፤ “ምን ልጻፍ?” አለ ፤
“እስከትንሳኤ ቀን የሚሆነውን ጻፍ” አለው፡፡” አህመድ፡ ቲርሚዚይ፡አቡዳውድ፡ ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አቡዳውድ፡
➠ማንኛውም በዚህ ዓለም የሚከናወኑ ነገሮችን ሁሉ አላህ አውቆታል ፤በለውሀል
መህፉዝ ውስጥ ጽፎታል ብለን እናምናለንን፡
➨አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯ
◆مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي أَنفُسِكُمْ إِلَّا فِي كِتَابٍ مِّن قَبْلِ أَن نَّبْرَأَهَا ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرٌ
➾በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትሆን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡” (አል’ሐዲድ፡ 22
ኢንሻአላህ

هل أنت زوجة صالحة؟
قناة روضة الحرمين الشريفين
➲ምንኛ ያማረች ምክር ናት ያ ሰላም
➻ምክር ብቻ አይገልፀውም
እንመከርበት ወረቢ ምክር የሚለው ቃል አልገለፀልኝም