💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
የኢስላም ውበት!
~
* የገንዘብ ዘካ በአመት አንዴ ካጠቃላይ ገንዘብ 2.5% ይወጣል። ከእህል ምርት 5% ወይም 10% ይወጣል። ከእንስሳት ሀብትም የተቀመጠ መጠን አለ።
* ሶደቀተል ፊጥር ረመዷን ሲጠናቀቅ በአንድ ሰው 2.5 ኪሎ ግራም እህል፣ በእየንዳንዱ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ተባዝቶ ይወጣል። በዒድ ዋዜማ እርዳታውን ለመውሰድ የሚሰለፈውን ህዝብ ብዛት ተመልከቱ።

እስቲ በነዚህ ዘካዎች በመላው ዓለም ምን ያህል ህዝብ እንደሚደጎም አስቡት። ኢስላም! የመተዛዘን፣ የመደጋገፍ እምነት። አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኒዕመቲል ኢስላም!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
﴿وَاسْتَغْفِرِ اللهَ إِنَّ اللهَ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا﴾

«اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
=
الجزء التاسع و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ٢ي رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➁➈

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28118
• ረመዳን ሆይ! ብትሄድም እንኳ፤ ትዝታህና የሰጠኸን ወደ አላህ የሚያቃርብ የኢማን ጥንካሬ ሁሌም በልባችን ይቆያል።

=
t.me/https_Asselefya1
• ከእስላማዊ ስነ-ምግባሮች አንዱ፦ አንድ ሰው ከአንተ የደበቀውን ነገር አለመጠየቅ ነው። ያልነገረህ ነገር አንተን አይመለከትህምና።” የሰዎችን የግል ጉዳይ ካልነገሩን በቀር አለመጠየቅ እና የሌሎችን ሚስጥር አለመጎርጎር የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
06 - وصايا لقمان الحكيم لابنه
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚وصايا لقمان الحكيم لابنه

📄ክፍል: 06

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 

📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037
ጨረቃዋ አልታየችም!

የሸዋል ጨረቃ ስላልታየች ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኗል። ኢድ አል ፊጥር  ጁሙዓ የሚውል ይሆናል።
•አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!
የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት !

=
الجزء الثلاثون - بصوت الشيخ أحمد محمد الطاهر
قناة تلاوات القرآن الكريم
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮŁŮ  رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➂⓪

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28128
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة تلاوات القرآن الكريم – الجزء الثلاثون - بصوت الشيخ أحمد محمد الطاهر
وهكذا وصلنا لجزء عم اخر جزء في القرآن وآخر يوم من رمضان .

اللهم لك الحمد أن بلغتنا شهر رمضان، اللهم تقبل منا الصيام والقيام، وأحسن لنا الختام،

=
Audio
አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣
ጉድለታችንን ይሙላልን!

ወንድም አቡ ሱፍያን
➡️ t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ ማንም ሰው “በረመዳን ብቻ?” እያለ ሞራልህን እንዲሰርቀው አትፍቀድ። ሰዎች ላዩን አይተው ሲፈርዱብህ፣ አላህ ግን በውስጥህ ያለውን ጥረትና ጉልበት ያውቃል።
የሰዎች ትችት በ አንተና በ አላህ መካከል እንዲገባ አትፍቀድ። አንተ የምትኖረው ለሰው ሳይሆን ለጌታህ ነው።
ይህ ወር የታደልከው የለውጥ እድልህ ነው። እያንዳንዱ ኢባዳህ ስግደትህ፣ ዚክርህና ዱዓህ ያንተ ስንቅ ናቸው።
ዋናው ቁምነገር የት እንደነበርክ ሳይሆን፣ አሁን ወዴት እየተጓዝክ እንዳለህ ነው!”
ሰዎች ድክመትህን ሲቆጥሩ፣ አላህ ግን ጥረትህን ይመዘግባል።

منقول
=
• አንዳንድ ሰዎች ግን እንደልባችን ናችሁ. ያለምንም ስጋት  እርፍ የምንልባችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1
07-وصايا لقمان الحكيم لابنه
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚وصايا لقمان الحكيم لابنه

📄ክፍል: 07

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 

📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037