الجزء الثامن و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ٢٨ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁➇
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28109
« الليلة ٢٨ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁➇
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28109
አላህ ሆይ..
=
t.me/https_Asselefya1
ጥቂቷን ስራዬን ተቀበለኝ፤ ሰዎች እንደ ተራራ የሚገዝፍ ስራ ይዘው መጡ፤ እኔ ግን ነፍሴ ያለችባትን አንዲት እፍኝ ይዤ መጣሁ።”=
t.me/https_Asselefya1
• የረመዳን ስሜት ጣፋጭነት፣ እና የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት... አላህ ሆይ! በልብ እና በንግግር መካከል የታገዱትን ዱዓዎች ሁሉ አንተ በተሻለ ታውቃቸዋለህ፤ እናም በምርጥ እቅድህ አስተካክልልኝ አላህ ሆይ።”=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
• تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة التوبة
«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»
🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
=
t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»
🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
=
t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة الشورى
ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
• تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة الشورى
«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»
🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»
🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የኢስላም ውበት!
~
* የገንዘብ ዘካ በአመት አንዴ ካጠቃላይ ገንዘብ 2.5% ይወጣል። ከእህል ምርት 5% ወይም 10% ይወጣል። ከእንስሳት ሀብትም የተቀመጠ መጠን አለ።
* ሶደቀተል ፊጥር ረመዷን ሲጠናቀቅ በአንድ ሰው 2.5 ኪሎ ግራም እህል፣ በእየንዳንዱ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ተባዝቶ ይወጣል። በዒድ ዋዜማ እርዳታውን ለመውሰድ የሚሰለፈውን ህዝብ ብዛት ተመልከቱ።
እስቲ በነዚህ ዘካዎች በመላው ዓለም ምን ያህል ህዝብ እንደሚደጎም አስቡት። ኢስላም! የመተዛዘን፣ የመደጋገፍ እምነት። አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኒዕመቲል ኢስላም!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

﴿وَاسْتَغْفِرِ اللهَ إِنَّ اللهَ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا﴾
«اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
=
«اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة طيب الحياة القرآنية – الجزء الثامن و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء التاسع و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ٢٩ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁➈
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28118
« الليلة ٢٩ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁➈
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28118
• ከእስላማዊ ስነ-ምግባሮች አንዱ፦
=
t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰው ከአንተ የደበቀውን ነገር አለመጠየቅ ነው። ያልነገረህ ነገር አንተን አይመለከትህምና።” የሰዎችን የግል ጉዳይ ካልነገሩን በቀር አለመጠየቅ እና የሌሎችን ሚስጥር አለመጎርጎር የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – وصايا لقمان الحكيم لابنه - 05
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
06 - وصايا لقمان الحكيم لابنه
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ
📚وصايا لقمان الحكيم لابنه
📄ክፍል: 06
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037
📚وصايا لقمان الحكيم لابنه
📄ክፍል: 06
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
ጨረቃዋ አልታየችም!
የሸዋል ጨረቃ ስላልታየች ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኗል። ኢድ አል ፊጥር ጁሙዓ የሚውል ይሆናል።
የሸዋል ጨረቃ ስላልታየች ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኗል። ኢድ አል ፊጥር ጁሙዓ የሚውል ይሆናል።
•አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!
=
የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት !=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة طيب الحياة القرآنية – الجزء التاسع و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء الثلاثون - بصوت الشيخ أحمد محمد الطاهر
قناة تلاوات القرآن الكريم
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ٣٠ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➂⓪
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28128
« الليلة ٣٠ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➂⓪
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28128
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة تلاوات القرآن الكريم – الجزء الثلاثون - بصوت الشيخ أحمد محمد الطاهر
وهكذا وصلنا لجزء عم اخر جزء في القرآن وآخر يوم من رمضان .
اللهم لك الحمد أن بلغتنا شهر رمضان، اللهم تقبل منا الصيام والقيام، وأحسن لنا الختام،
=
اللهم لك الحمد أن بلغتنا شهر رمضان، اللهم تقبل منا الصيام والقيام، وأحسن لنا الختام،
=