Audio
➲በተለይ ወላሂ ወጣቶች አዳምጡት
ልብ ገሳጭ ምክር ነው
➳በወጣትነት የኢልም ጠቃሚነት
➳ የወጣት ሶሃቦች ታሪክ
➳ወጣትነት የኡማው ተቀባይ ናቸው
➳የዛሬ ወጣቶች የነገ ኡለማዎች ናቸው
➳ወጣቱ ና ፋሽን
➳ወጣቱ ና ቻት
➳ኢኽትላጥና አላስፈላጊ ግኑኝነት
➛አላህ ቀልባችንን ይሰብስብልን!!
🎙ኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

ሸይኸ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል
"ሰትጠም የሚያመላክቱህ መንገድ ሲጠፋህ የሚጠቁሙህ፣ ሰትረሳ የሚያስታውሱህን፣ ያላወቅክ ከሆነ የሚያስተምሩህን ምርጥ ሰዎችን ለመጉዳኘት ጥረት ይኑርህ።"
[ሸርሕ አልቡኻሪ:(1/62]

◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ከሸሪአ ፍርድ ውጪ ባለ መፍረድና መፋረድ በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣3⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ከሸሪአ ፍርድ ውጪ ባለ መፍረድና መፋረድ በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣3⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህች ነች ሰለፊያ!
-----
🎙ሸይኽ በድር አል-ዑተይቢ ሐፊዞሁላህ
https://t.me/Daru_Sunnah/1882
➲ይህች ነች ሰለፊያ!
(ከሸይኹ ምክር ጭማሪ)
➠ አንዳንድ ሰዎች ሰለፊያ ረድ ማድረግ፣ ሰለፊያ የሰው ስም አንስቶ ማዋረድ ብቻ ይመስላቸዋል። ሰለፊያ ሌሎች ኸይር ስራዎች የሚሰሩባት አይመስላቸውም። እንዲያውም ትክክለኛ ሰለፊያ ሁሉም ኸይር ስራዎች የሚሰሩባት ናት። አሁን ላይ ያለው ተጨባጭ በትክክል ሰለፊያን የተረዳ ያለ አይመስልም።
➳ሰለፎች የነበራቸውን ሁኔታ ማጥናት ያስፈልጋል። ሰለፊያ በቢድዓ ሰዎች ላይ ረድ ማድረግ ብቻ አይደለም። ይህ ሲባል ግን ምላሽ መስጠት ከሰለፊያ አይደለም ለማለት አይደለም። እንዲያውም፦
"#الرد أصل من أصول الدين!"
➳ነገር ግን ረድ የማያደርግ ከሆነ ከሱና አጥር ይወጣል ማለትም አይደለም። ሰለፊያ ረድ ማድረግ ብቻ ነው ብሎ የሚያስብ ሰው እንደውም የራሱ ሰለፊይነት ያጠራጥራል። አቅሉን የሳተ ሰው ራሱ እንዲህ አያስብም እንኳን አቅል ኖሮን!።
➠ሰለፊይነት የሚረጋገጠው ትክክለኛውን ነብያዊ ፋና ስንከተል ነው እንጂ ረድ ስላደረግን ወይም የሰው ስም ስላነሳን አይደለም።
➳ሰለፊያ ወሬ ብቻ አይደለም ፣ሰለፊያ ተግባር ነው!
➳ሰለፊያ ስነምግባር (አዳብ) ያስተምራል፣ አሁን ላይ ግን ተጨባጩን ተመልከቱ!
➳ ሰለፊያ ውሸትን፣ ስርቆትን፣ ዝሙትን እና ሌሎችንም ትላልቅም ሆነ ትናንሽ ወንጀሎችን ከመስራት ይከለክላል። አሁን ላይ ማነው ትዝ ብሎት ስለነዚህ የሚያወራ?
➳ሰላት፣ ፆም ፣ ሰደቃ፣ ሰውን መርዳት እና ሌሎችም ኸይር ስራዎችን መስራትን የሚያስታውስ ጠፋ?! ለምን ረድ ብቻ!!!
አላህ ይመልሰን!
فضيلة الشيخ بدر بن علي العتيبي حفظه الله وأثابه

ሞት
عبدالرحمن أبو عثيمين
✅ አዲስ ሙሐደራ
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➽ትክክለኛና የተረጋገጠ ዓቂዳ (እምነት) ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➠ትክክለኛ አቂዳ ማለት ረሡል صلى الله عليه وسلم የተላኩበትና ወደርሱ ጥሪ ያደረጉበት ነው፡፡ ➻የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በሚከተለው መልኩ ግልጽ አድርገውታል፡- ●"أن الأمة ستفترق من بعده على ثلاث وسبعين فرقة كلها في النار إلا واحدة" قالوا: من هي…
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
➻ክፍል ሁለት
➲ሐቅ የማይከፋፈል አንድና አንድ ብቻ ነው!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➠አዎ ፣ ፊረቆች ወይም አንጃዎች በርካታ ናቸው ፤ እምነቶችና መዝሀቦች እልፍ አእላፍ ናቸው ፤ ንግግሮች ብዙ ናቸው ይሁን እንጅ ፣ ይህ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم
ዲን ነው፡፡
➻አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
● وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَن سَبِيلِهِ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُم بِهِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
➠“ይህም ቀጥተኛ ሲሆን መንገዴ ነው፡፡ (የጥመት) መንገዶችንም አትከተሉ። ከቀጥተኛው መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና፡፡ እንሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ፡፡” አል አንዓም፡ 153
➻የአላህ መንገድ ፡ ረሡልን صلى الله عليه وسلم የላከበት ፤ የተከበሩ ሶሃቦች ፣ ምርጥ ክፍለ ዘመን ላይ የነበሩት - ታብዒይና ታብዒዩ ታብዕይ - እንዲሁም እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ የእነርሱን
ዱካ የተከተሉ የዚህ ኡመት ማህበረሰቦች የተጓዙበት መንገድ ነው፡፡ ይህ የአላህ
መንገድ ነው ፤ ይህን የአላህ መንገድ የተቃረኑ ሁሉ የጥመት መንገዶች ናቸው፡፡
➳ነብዩ صلى الله عليه وسلم ቀጥ ያለ መስመር አሰመሩ ፤ ጠማማ የሆኑ መስመሮችን ደግሞ በጎን እና በጎን አሰመሩ ፡፡ ከዚያም ቀጥ ስላለው መስመር የሚከተለውን ተናገሩ፡ “ይህ
የአላህ መንገድ ነው” ፤ በጎን እና በጎን ስላሉት የተለያዩ መንገዶች ደግሞ “እነዚህ መንገዶች ናቸው፡፡ በእያንዳንዱ መንገድ ላይ ወደርሱ ጥሪ የሚያደርጉ ሰይጣናት አሉ” በማለት ተናገሩ፡፡
አህመድ፡ ቲርሚዚይ፡ አድ ዳሪሚይ፡ ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ተኽሪጁ መሸካቲ አል መሷቢህ፡
➳ይህ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ንግግር ለሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ የተሰጠ ግልጽ ማብራሪያ ነው፡፡
● وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا
“ይህም ቀጥተኛ ሲሆን መንገዴ ነው” አል አንዓም፡153
➠ስለዚህ የሰላማዊ ዓቂዳ ባለቤቶች ፤ ከጥመት ፣ ከእሳትና ከልብ ወለድ ነጻ የሆኑ ጀማዓዎች ናቸው፡፡ እነርሱ ናቸው አህለሱና ወልጀማዓዎች፡፡ እኛንም እናንተንም ከእነርሱ ጋር አብሮ ያድርገን ፣ይሰብስበን! እርሱን እስከምንገናኝ ድረስ በእነርሱ ጎዳና የምንጓዝ ያድርገን!!
➠ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
🖊ام فاروق
=
https://t.me/https_Asselefya1

{ وَمَا قَدَرُوا اللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِ إِذْ قَالُوا مَا أَنزَلَ…
القارئ عبدالله الموسى |تلاوة خاشعة
من أحسن أخلاق الرجل (طول الصمت) | الشيخ سليمان الرحيلي
من أحسن أخلاق الرجل (طول الصمت) | الشيخ سليمان الرحيلي
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰለፍዮች!
ሁሌ ሰለፍይ ናቸው!
በችግር ጊዜ መመኪያቸው አላህ ነው!
በጭንቀት ጊዜ ጥድፊያቸው ዱአ ነው!
አላህ ዱአችንን ተቀባይ ያደርጋል ብለው ስለሚያስቡ የዱአን ጠንካራነት አምነው ሳይሰለቹ ሳይታክቱ ዱአ ያደርጋሉ!
አሉባልታ ወሬ ትተው ወደ ሚጠቅማቸው ተመላሾች ናቸው!
ራሳችንን እንይ
ሰሞኑን የት ነን!
አቡ ማሂር አል አሰሪይ

قال العلَّامة أحمد النَّجمي رحمه الله :
"أصحاب محمد ﷺ هم أساس المنهج السلفي الذي يسير عليه أهل السنة والجماعة".
[إرشاد الساري صفحة ٣٨]

◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 3⃣7⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 3⃣7⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔷 #ወቅታዊ_ምክር
ነብዩ እንዲህ ይላሉ ፦
"ሙስሊም ለሙስሊም እንደ አንድ ሰውነት ናቸው ከሰውነት አንዱ ሲታመም ሌሎቹም በመታመም ይጋሩታል " ።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
በስቃይ በችግር ላይ ያላችሁ የአኼራ ወንድሞቼ እህቶቼ ሆይ አብሽሩ የአሏህ ነስር ቅርብ ነው ።
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ነብዩ እንዲህ ይላሉ ፦
"ሙስሊም ለሙስሊም እንደ አንድ ሰውነት ናቸው ከሰውነት አንዱ ሲታመም ሌሎቹም በመታመም ይጋሩታል " ።
በስቃይ በችግር ላይ ያላችሁ የአኼራ ወንድሞቼ እህቶቼ ሆይ አብሽሩ የአሏህ ነስር ቅርብ ነው ።
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➻ክፍል ሁለት ➲ሐቅ የማይከፋፈል አንድና አንድ ብቻ ነው! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➠አዎ ፣ ፊረቆች ወይም አንጃዎች በርካታ ናቸው ፤ እምነቶችና መዝሀቦች እልፍ አእላፍ ናቸው ፤ ንግግሮች ብዙ ናቸው ይሁን እንጅ ፣ ይህ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ዲን ነው፡፡ ➻አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ…
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➻ክፍል ሶስት
➲የአላህን ውዴታ ፈልገው የሚታገሱና
ለአላህና ለረሡል صلى الله عليه وسلم ታዛዥ የሆኑ ሰዎች ደረጃ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
➳አህለሱናዎች በአንዳንድ ዘመን ቁጥራቸው ሊያንስ ፣ በአንዳንድ ዘመን ደግሞ ቁጥራቸው ሊበዛ ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ቁጥራቸው ጥቂት ይሆናል፡፡ ይሁን እንጅ በሐቅ ላይ በመሆናቸው በውስጣቸው በረካና መልካም ነገር አለ፡፡
➠በሐቅ ላይ ከሆኑ የጠላት መብዛት ፣ የእነርሱ ቁጥር ማነስ አያሰጋቸውም፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
● وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَٰئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ ۚ وَحَسُنَ أُولَٰئِكَ رَفِيقًا
➲“አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው እነዚያ ከእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ
ከለገሰላቸው ከነቢያት ፣ ከጻድቃንም ፣ ከሰማእታትም ፣ ከመልካሞቹ ጋር ይሆናሉ፡፡ የእነዚያም ጓደኛነት አማረ፡፡” አን ኒሳእ ፡69
➠ጓደኞቹ እነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ ጸጋውን የዋለላቸው ናቸው፡፡ ጓደኞቹ የአላህን ውዴታ በመፈለግ ትዕግስትን የተላበሱ ነብያቶች ፣ ሲዲቆች ሹሐዳዎች እና ሷሊሆች ሆነው እንዴት ጠላትን ይፈራል? ነገር ግን ፣ እነርሱ በተጓዙበት መንገድ በጽናት ለመጓዝ ፣ ተቃራኒ አካላት
የሚያደርሱትን ብርቱ ችግር በትዕግስት ለመሸከም እውቀትና ግንዛቤ እንዲሁም
የእነዚህን ሰዎች ጎዳና መከታተልና ማጥናት ከባሪያው ይፈልጋል፡፡
➤በአላህ መንገድ ፣ ሐቅ በሆነው ዲን እና በሱናው ላይ ታጋሽ የሆነ ሰው ከሰዎች ብዙ መከራ ፣ ወቀሳ ፣ ዘለፋ ይደርስበታል፡፡ ፈተናው አንዳንድ ጊዜ ማሰቃየት ወይም ከአገር ማባረር ወይም መግደል ደረጃ ሊደርስ ይችላል፡፡
➻ነገር ግን እርሱ በሐቅ ላይ እስከሆነ ድረስ የተንኮለኞች ሴራ አይጎዳውም፡፡ በዱንያ ላይ እያለ በርካታ መከራዎች ቢደርሱበትም ፍጻሜው ግን ለእርሱ ነው ፤ ፍጻሜው ለጥንቅቆች ነው፡፡
ኢንሻአላህ

🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሶብር አንገብጋቢነትና ውጤቱ
➡️ ሶብር ፅና ታገስ ድሉ ካንተ ጋር ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~
✍ الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله
🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
✅ ክፍል => 5⃣