💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
الجزء العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ٢٠ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ⓴

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28033
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወንድ ልጅ ህልም የሚጠናቀቀዉ እንደዚህ ነዉ ይላል! ህእ
أجمل التلاوات الخاشعة وكأنه الشيخ على جابر #علي_جابر
نور القلوب
ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!

ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!


=
•ከልብህ ከሆነ መንገድ አታጣም  ከልብህ ካልሆነ  ለመተዉ ሰበብ አታጣም !

=
t.me/https_Asselefya1
قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
ረመዷን  21//1447 ሒ .....!
• የሆነ ታሪክ ያላት ቀን ነች እድሜ ከሰጠን ቀጣይ አመት እንመለሳን ታሪኩን በመልካም ዱአችሁ አስታዉሱን !

=
الجزء الحادي والعشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ٢١ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➁➀

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28042
አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
تلاوة بديعة من سورة المائدة

للقارئ: أنس المالك
=
t.me/https_Asselefya1
የብዙ ላጤዎች ህልም ነዉ! አላህ ሆይ ወፍቃቸዉ 🤲
الجزء الثاني والعشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ٢٢ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➁➁

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28050
Reciter: Sheikh Afif Mohamed Taj | الشيخ عفيف محمد تاج
Toltuu Media
آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ۝ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِنْ نَسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلَانَا فَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ 
[البقرة:285- 286].

=
• ስብራት ሁሉ ለክፋት አይደለም አንዳንዴ ለተሻለ ከፍታ ነዉ !

አንዳንድ ሰዎች ይወዱሃል ግን አይነግሩህም!  አንዳንድ ሰዎች  ደግሞ  ይነግሩሀል ግን አይወዱህም...!

=
t.me/https_Asselefya1
محمد أيوب..رحمه الله
﴿وَتَرَى المَلائِكَةَ حافّينَ مِن حَولِ العَرشِ يُسَبِّحونَ بِحَمدِ رَبِّهِم وَقُضِيَ بَينَهُم بِالحَقِّ وَقيلَ الحَمدُ لِلَّهِ رَبِّ العالَمينَ﴾

محمد أيوب..رحمه الله