💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንድ መልካም ታቢዒይ እንዲህ አሉ

➻ ሞትን ማስታወስ ያበዛ ሰው አላህ ሶስት ነገሮችን ይሰጠዋል ፡

➳በፍጥነት ተውበት ማድረግን ፣
➳የልብ መብቃቃትን ፣
➳በዒባዳ ላይ ብርታትን


ምንጭ፦ አት-ተዝኪራ ቢአህዋሊል መውታ ወል አኺራ (126)
قال الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله :

"العناية بالقرآن الكريم قراءة وتدبرا وتطبيقا، ونحن ما تكاثرت علينا الهموم، ولا انتشرت فينا الهموم والغموم إلا لبعدنا عن القرآن، وإلا لو كنا متمسكين بالقرآن، قريبين منه نتلوه حق تلاوته لكنا أسعد الناس".

جامع المؤلفات والرسائل (297/14)

➛ሸኽ ዓብዱረዛቅ አል በድር - ሀፊዘሁላሁ - እንዲህ ይላል
:-

" ለተከበረው ቁርኣን በመቅራት በሱ በመስራት በማስተንተን ትኩረት መስጠት አለብን ጭንቀት የበዛብን በመካከላችን ጭነቀትና ሀዘን የተንሰራፋው ከቁርኣን በመራቃችን ነው ቁርኣንን የሙጥኝ ብለን ቢሆን ኖሮ ወደርሱ የቀረብን ሆነን የሚገባው አይነት መቅራትን ብንቀራው ከማንም በላይ ደስተኞች እንሆን ነበር "

ጃሚዑል ሙአለፋት ወረሳኢል ( 14/297 )

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹በአላህ ማመን
🔹በጣጉት መካድ

🔻【ክፍል 4⃣9⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➳ የጧት ዚክር


◆اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ
إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Kitabu Tewhid #44
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


ዕርስ باب بيان شيء من أنواع السحر


↪️ ክፍል 4⃣4⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️ አዲስ ሙሐደራ ⤵️⤵️⤵️


📌ቅድሚያ_ለዓቂዳህ_መስተካከል!!


እና ሌሎችም ነጥቦችም ተዳሰዋል!!


🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናት፡፡"
[ዩሱፍ: 53]
قال ابو الدرداء رضي الله عنه:

«ليس الخير أن يَكْثُر مالك وولدك، ولكنَّ الخير أن يَعْظُم حِلْمُك، ويَكْثُر علمك، وأن تنادي النَّاس في عبادة الله، فإذا أحسنت حمدت الله، وإذا أسأت استغفرت الله»

📚«تاريخ دمشق47/158»

አቡደርዳእ ~አላህ ስራውን ይውደድለትና~ እንዲህ ይላል


" መልካም ነገር ማለት ገንዘብህና ልጆችህ መብዛታቸው አይደለም
ነገር ግን መልካም ነገር ማለት ቻይነትህ { ታጋሽነትህ } ትልቅ መሆን ፣ እውቀትህ ሲበዛ፣ ድምጽህን ከፍ በማድረግ ሰዎችን ወደ አላህ አምልኮ መጣራት፣ መልካም ከሰራህ አላህን አመስግን፣ መጥፎ ከሰራህ ማርታን ጠይቅ።

ታሪኽ ዲመሽቕ [47/158]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب

🔹የምግብ ስነ ስርአቶች
🔹የመጠጥ ስነ ስርአቶች
🔹ቆሞ መጠጣት
🔹እየሄዱ መብላት

↪️ ክፍል 3⃣5⃣ ↩️


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
المحافظة على الأذكار

አዝካሮችን { ውዳሴዎችን} መጠባበቅ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

قال ابن الصلاح رحمه الله: - "من حافظ على أذكار الصباح و المساء، و أذكار بعد الصلوات، و أذكار النوم، عُدَّ من الذاكرين الله كثيراً"
[الأذكار للنووي (١٠)]

➢ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል ፦ የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል


[ አልአዝካር አንነወዊ (10)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹የተውሂድ ባለቤቶችን መውደድ
🔹የሽርክ ባለቤቶችን መጥላት

🔻【ክፍል 5⃣0⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሙእሚኖች እናት የሆኑት ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ) እንዲህ ትላለች

«لو أن رسولﷲ صلىﷲ عليه وسلم رأى من النساء ما رأينا لمنعهن من المسجد كما منعت بنو إسراءيل نساءها»

“የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለ) አሁን እኛ የምናየውን ከሴቶች ቢያዩ ኖሮ የእስራኤል ልጆች ሴቶቻቸውን እንደከለከሉት ከመስጅድ ይከለክሏቸው ነበር።”


[ቡኻሪና ሙስሊም]

ኢማሙ አሽውካኒ (ነይሉል አውጣር) በሚባለው ኪታባቸው ላይ “እኛ ያየነውን ቢያዩ ኖሮ” የሚለውን የዓኢሻን ንግግር ያለፈውን አይነት ተመሳሳይ ትንታኔ ሠጥተዋል። ማለትም የልብሳቸውን ውበት፣ የሚቀቡትን ሽቶ፣ የሚያደርጉትን መዋዋብ እና መገላለጣቸውን ቢያዩ ኑሮ ከመስጂድ ይከለክሏቸው ነበር። ሴቶች ይወጡ የነበረው በቀሚሳቸው፣ በጋቢያቸው እና ወፍራም በሆነ መጠቃለያቸው ነበር። "

➠ኢማሙ ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ “አህካሙ አብ‐ኒሳእ” በሚባለው ኪታባቸው ገፅ 39 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “በተቻለ መጠን ሴት ልጅ ከቤቷ መውጣት መቆጠብ አለባት። ምክንያቱም እርሷ ሰላም ብትሆን ሰዎች ከርሷ ሰላም አይሆኑም። ከቤቷ ለመውጣት ከተገደደች መውጣት ያለባት፦ በባሏ ፍቃድ፣ ያልተዋበች ሆና
የመንገዱን አውራ ጎዳና እና የገበያ ቦታ ሳይሆን ገለልተኛውን ቦታ መንገድ በማድረግ፣ ድምጿ እንዳይሰማ ጥንቃቄ በማድረግ፣ የመንገዱን መካከል ሳይሆን ዳሩን ይዛ በመጓዝ መሆን አለበት።”

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #45
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ

↪️ርዕስ باب ما جاء في الكهان ونحوهم


↪️ ክፍል 4⃣5⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كَشْفُ الشُّبُهَات ٣
<unknown>
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!

🔻
#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~~~~~
الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله


ክፍል => 3⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w