💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሶሪያ ብር ተቀየረ!

እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌
ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡

ምን አልባች ያ የወደመ ሀገር እንዴ አዲስ ሊመለስ ይመስላል ብሩ ላይ እንዳለ አትክልቶች ናቸዉ የተሰሩበት..አላህ ያግዛቸዉ !


=
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".

لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ
حَفِظَهُ اللَّهُ .
🎧
ÂŤ‏لن تكون متديناً إلاّ بالعلم ،
فالله لا يُعبد بالجهل.. »

«ያለ እውቀት ዲነኛ መሆን አትችልም፤ ምክንያቱም አላህ ያለ እዉቀት አይመለክም።»

=
t.me/https_Asselefya1
لَيْسَ شَيْءٌ أَقطَعَ لِظِهْرِ إِبْلِيسَ مِنْ قَوْلِ:

      "لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللهُ "
=
~ ሚስቱ እንዲትሆኚለት ከሚፈልግ ወንድ በላይ የሚመክርሺም የሚታገስሺም ሰዉ የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አሁን ካለህ ማንነት ተነስተህ ነገነትህን አትወስን። ነብያት ፍየል ጠባቂ ነበሩ። ከዚያ በኋላ ግን የአለም መሪዎች ሆነዋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ያኔ ድሮ... ረመዳን ገና በሩቅ ሲታሰብ፣ ናፍቆቱ ከወራት በፊት ልብን ያንኳኳ ነበር። አየሩ፣ ሰፈሩ፣ የሥራ ቦታውና ትምህርት ቤቱ ሁሉ 'ረመዳን! ረመዳን!' ይሸት ነበር።

እናቶቻችን ወገባቸውን ታጥቀው፣ ቤታቸውን አሰናድተው የረመዳንን መዓዛ ቀድመው ያሸቱን ነበር። መስጂዶችም ቢሆኑ ግድግዳቸው ሳይቀር ናፍቆት ይታይባቸው ነበር።

ዛሬ ግን... ዛሬ ልባችን በዱንያ ትቢያ የደረቀ ይመስላል። እንግዳው በር ላይ ደርሷል፤ ተቀባዩ ግን የለም። ቀደምት ደጋግ ሰለፎች ገና ስድስት ወር ሲቀረው 'ረመዳን ሆይ ናልን!' እያሉ ይዘጋጁ ነበር። እኛ ግን ይሄው ሊገባ ከአንድ ወር ከ20 ቀናት በታች ቀርቶት እንኳን፣ ስለ ረመዳን የሚያወራ አንደበት፣ የሚዘጋጅ ልቦና አጣን።

ያ አላህ! የረመዳንን ግዝፈት የምታውቅ፣ ዝግጅቷ ያማረ ህያው ልብ ስጠን።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
نصيحتي للنساء 8
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓼

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት
"ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ።

ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል።

እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን።
እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን።

=
~ ብሎክ ተደራርገን እንዴገና የተመላለስን ሰዎች ሴሌም ነዉ? አንዳንዴ ብሎክ ንዴት ማብረጃ እንጅ መቆራረጫ አይደለም ልላችሁ ነዉ¡ ብሎክ ተደራርገን በቀረማ ከስንቱ ተቆራርጠን ነበር....?

=
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/abdu_rheman_aman
http://t.me/abdu_rheman_aman

ይችን ቻናል Subscribers.ከፍ ብናደርጋተስ ?
👉ለኢትዮጰያ   ሰው እንተርኔት ማሠር ለምትፈልጉ አናግሩን!
"ለወንድሞቻችሁ ለእናት  ለአባታችሁ
"እኛጋ መጥተው  በመደወል  መጀመሪያ  እኔ እሞላለሁ  በታማኚነት  የኢቶቢያ ካርድ የምትፈልጉ አለኚ
"የምልኩለትን ሰው ስልክ ቁጥር ወደኔ በመላክ  ማስላክትችላላችሁ
"20 ሪያል ካርድ  500
"23  ሪያል ካርድ  550
"25  ሪያል   ካርድ  600
"30   ሪያል   ካርድ   650
"34.50   ሪያል ካርድ 700
"57   ሪያል   ካርድ   1250

_አላችሁበት ሁናችሁ ቦታ ሆናችሁ  በሳኡድ ካርድ በሰዋ  በዘይን   ወይም  በሞባይሌ  መቀየር ትችላላችሁ
_የምልኩለትን ሰው ስልክ ወደኔ ልካችሁ እኔ  በመጀመሪያ  አስተላልፌየ  ደረሰኚ   እልክላችሁ አለሁ
_ከዛን ቡሀላ  ደረሰኙን አይታችሁ
_ጠይቃችሁ ወደኔ ካርዱን  ፎቶ
_አንስታችሁ መላክ ብቻ ነው
_እንደት ብሩን እንሰጥሻለን ለምትሉ የሳኡድ ካርድ ፎቶ አንስታችሁ መላክ ብቻ ነው ከናተ እሚጠበቀው
_ስልክ ቁጥሬ  0536741325👈በነዚህ
_ብር ሀዋላ ለምትፈልጉም እንሀውላለን  የምፈልጉትን ነገር  ሁሉ እዘዙ   እንታዘዛለን
⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ!

ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —**

ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ።

ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ።

📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት!

1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ?
አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል።

2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ!
ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል።

3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም!
በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ።

💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው?

እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦

ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦

*   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው።
*   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ።
*   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል።
*   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል።


#### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች

ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦
*   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል።
*   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል።
*   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል።

📢 የመጨረሻ መልዕክት!

እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው።

አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል።

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
• ሀብታም በሆነዉ አላህ ላይ የተመካ አላህ ሀብታም ያደርገዋል።  ድሀ ማለት የኢማን ድሀ ነዉ። የእዉቀት ድሀ ነዉ ድሀ የሚባለዉ። አላህ አለኝ ያለ አላህን ያወቀ በትክክል በአላህ የተመካ  ለዱኒያዉ ለአኼራዉ አላህ አለለት።  ንያዉን እስከ አሳመረ ድረስ። የቻለዉን ያክል መልካም ሾል እስከሰራ ድረስ። 

=
t.me/https_Asselefya1
• ዋጋሺን አዉቀሽ በስርአት ስትኖሪ ክብርን አትጠይቂም... ይልቁንም ክብር ራሱ ይከተልሻል እንጅ!

=
t.me/https_Asselefya1
አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም!
~
🤍ግንኙነት ማለት የሁለት ልቦች የጋራ ምት፣ የሁለት ነፍሶች የጋራ ህብረት ነው። ልክ እንደ ወፍ በሁለት ክንፎቿ እንደምትበረው፣ ፍቅርም ሆነ ወዳጅነት የሚመጠነው በሁለቱም በኩል በሚደረግ መስተጋብር ነው። ነገር ግን፣ አንዱ እየሰጠ ሌላኛው ሲቀበል ብቻ፣ አንዱ ሲጨነቅ ሌላኛው ሲዝናና፣ አንዱ ሲደክም ሌላኛው ሲያርፍ... ያኔ ነገሮች ይበላሻሉ።

✔️በአንድ ሰው ጥረት ብቻ የሚቆም ግንኙነት፣ ልክ በአንድ እግር ተሞርኩዞ እንደመሄድ ነው። ለጊዜው የምትራመድ ይመስልሃል፤ ግን ብዙም ሳይቆይ የሰውነትህ ክብደት ያሸንፍሃል፣ አቅም ያንስሃል፣ መውደቅህም አይቀርም። ፍቅር የልመና ሲሆን፣ ትኩረት ለማግኘት መኳጠን ሲጀመር፣ «ደውልልኝ፣ አናግረኝ፣ አስበኝ»ብሎ መማጠን የዕለት ተዕለት ኑሮ ሲሆን፣ ያ ግንኙነት በጠና ታሟል ማለት ነው።

✔️ሰው እኮ ይደክመዋል። ሁሌም ተረጂ፣ ሁሌም አድማጭ፣ ሁሌም አስተካካይ መሆን ይሰለቻል። አንዱ «ምን ላድርግልህ?» እያለ ሲባትል፣ ሌላኛው «ምን አደረግህልኝ?»ብሎ ሲጠይቅ፣ ሚዛኑ ይዛባል። በአንድ በኩል ብቻ የሚነድ እሳት ማገዶ ሲያልቅበት እንደሚጠፋ ሁሉ፣ በአንድ ሰው ጥረት ብቻ የሚገፋ ግንኙነትም ነዳጁ ስሜትና አክብሮት ስለሆነ፣ ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ፣ እየጠፋ፣ አመድ ሆኖ መቅረቱ የማይቀር ነው።

✔️መውደድ ደስ የሚለው፣ ተወዳጅ መሆንህን ስታውቅ ነው። ማሰብ ደስ የሚለው፣ አንተም በዛኛው ሰው ልብ ውስጥ እንዳለህ በተግባር ስታይ ነው። ግንኙነት ቴኒስ ነው፤ ኳሷን ወርውረህ ተመልሳ ካልመጣች ጨዋታው ይቆማል። ብቻህን ግድግዳ እየገፋህ እንደሆነ ከተሰማህ፣ ምናልባት እጆችህን የምታሳርፍበትና አቅምህን የምትቆጥብበት ጊዜ አሁን ነው።

✋ምክንያቱም... በአንድ ሰው ትከሻ ላይ የተጣለ ግንኙነት፣ ጀርባን ያጎብጣል እንጂ ቀጣይነት የለውም።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ በጀርባህ የተሸከምካቸዉ ነገሮች የመዳኛ ምክኒያቶችህ ናቸዉ እና የተሸከምከውን ቤተሰባዊም ይሁን ዲናዊ ሀላፊነቶች አታማርር