💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ ጉዳዮችህ ሁሉ ለአላህ ማስረከብ ስትጀምር ባላሰብከዉ መንገድ ሲስተካከሉ ማየት ትጀምራለህ!

=
t.me/https_Asselefya1
~ መራቅን የሚያስለምዱን
በጣም የቀረብናቸዉ ሰዎች ናቸዉ ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቦታህን ሰዎች ዘንድ አትመልከት! አላህ ዘንድ መቆሚያህን ተመልከት።

=
• شهر رجب.. شهر الله المحرّم، الحسنات فيه مضاعفة، والذنب فيه كبير، شهر الزرع الذي يرويه شعبان وتُحصَد ثماره في رمضان..
فأحسنوا فيه العمل!



የረጀብ ወር... መልካም ስራዎች የሚበዙበት እና ወንጀሎች ከባድ የሆኑበት የተከበረ የአላህ ወር ነው። ይህ ወር በሻዕባን የሚጠጣ፣ ፍሬዎቹ በረመዳን የሚሰበሰቡበት የተክል ወር ነው... ስለዚህ በውስጡ መልካም ስራዎችን ለመስራት ጣሩ!

=
t.me/https_Asselefya1
الحياة قصيرة حاول ترضي الله وليس البشر ...!

• ሕይወት አጭር ናት፤ ሰዎችን ሳይሆን አላህን ለማስደሰት ሞክሩ(ጣሩ)…!

 
=
t.me/https_Asselefya1
~  كلنا صالحون على مواقع التواصل، ولكن العبرة بالخلوات حين لا يرانا إلا اللّه !!

~ ሁላችንም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መልካም ነን፣ ነገር ግን እውነተኛው ፈተና የሚፈጸመው አላህ ብቻ ሲያየን በግል ነው።

فاللهم إهدنا وردنا إليك ردًا جميلًا ..🤲

=
t.me/https_Asselefya1
"الزَّواج والنِّكَاح آية مِن آياتِ الله "

  
"الزَّواج والنِّكَاح آية مِن آياتِ الله "

ኒካህ(ጋብቻ) ከአሏህ ተዓምራቶች አንዱ ተዓምር ነው!

=
نصيحتي للنساء 7
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓻

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
ቅድብን መላጨት፣ ማቅጠን፣ ማድመቅ፣ ሰው ሰራሽ ቅንድብ መለጠፍ፣... ሙስሊማት ሴቶች ሊፀየፉት ሊርቁት የሚገባ ተግባር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
~ እንዴ ሀሳብ... ፓስፓርት ለማሳደስ እንዲሁም ኮፒ ለማዉጣት ከኦላይ ይልቅ በአላችሁበት ቆንስላ ብትሄዱ ጥሩ ነዉ። ሀቂቃ በኦላይ በጣም ዉድ ዋጋ ነዉ። ገንዘብ ባጨፈጭፉ በትክክለኛዉ መንገድ በሶብር ብትጠቀሙ መልካም ይመስለኛል።

=
~ ዲን የሌለዉ ወንድ አግብቸ አስተካክላለሁ ድካም ነዉ ትርፉ ። ይልቅ የተስተካከለዉ ግጠመኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ !

=
ትዳር አዲስ ማንነት መገንቢያ እንዲሁም ድንበር ማበጀያ ተቋም ነው። ያገባን ሰው ድሮ ስለማውቀው ምናምን አይባልም፣ ነውር ነው። እንደ አዲስ መተዋወቅ እና ድንበርን ማመላከት ያስፈልጋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
• القـــرآن فــي الدنيــا نافــع,وفي الجنـّـة لأهلـه رافـــع,اللهم اجعلنا من أهل القرآن

~ ቁርዓን በዱኒያ ጠቃሚ ነው፣በጀነትም ሕዝቦቹን ከፍ ያደርጋል።አላህ ሆይ፣ ከቁርዓን ሰዎች መካከል አድርገን።

=
t.me/https_Asselefya1
• عوِّد نفسَك على الصّبر فليس كلّ يومٍ يأتي رائعًا كما تتمناه .. ولوكانت الدّنيا سهلة لما جعل الله جزاء الصابرين عظيمًا بلا حساب ።

• ነፍስህን ሶብርን አስለምዳት ፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ቀን እንደፈለከዉ ጥሩ አይሆንም። ዱኒያ  ቀላል ብትሆን ኖሮ አላህ ለታጋሾቹ ምንዳ እጅግ ታላቅና ያለግምት  ባላደረገላቸው ነበር።

 =
t.me/https_Asselefya1
ከፀቦች ሁሉ ፥ ከግጭቶች ሁሉ እጅጉን የሚከፋው በልብ እና በአዕምሮ መካከል የሚደረገው ማብቂያ የለሽ ፍጭት ነው። ሁለቱም ልክ ናቸው፤ ሁለቱም እውነት አላቸው። ግን የቱ ያሸንፍ? የአንዱ ማሸነፍ ለሌላኛው ህመም ነው። መሃል ቤት ሆኖ መሰቃየት ፥ ታድያ ከዚህ በላይ ምን አስከፊ ግጭት አለ? ከእራስ መጣላትን የሚያህል ምን አለ? ሰላም ለእነዛ በልባቸውና በአዕምሯቸው ፀብ መሃል ለሚዋልሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሶሪያ ብር ተቀየረ!

እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌
ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡

ምን አልባች ያ የወደመ ሀገር እንዴ አዲስ ሊመለስ ይመስላል ብሩ ላይ እንዳለ አትክልቶች ናቸዉ የተሰሩበት..አላህ ያግዛቸዉ !


=
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".

لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ
حَفِظَهُ اللَّهُ .
🎧