💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
إعــتنوا بمــن تحبــون مادام فــي العمر بقية،
فالـــشوق بعــد الموت لا يــطاق
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ልብህ ከወንጀል ዝንጉ(ችልተኛ) ሆኖ ካየህ
እወቅ ልብህ ታሟል!

🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
=
نصيحتي للنساء 4
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር ⓸

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ  أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
7,000 እናስገባት የኡስታዛችን ቻናል

ሼር 👇👇👇
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 📝 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል   ⓵⓽】 📒 የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ከባለፈ የቀጠለ.....! ⎗وقد ؍بت في الصحيح :  أنّ الله  نَهَی نبِيَّهُ عنْ الإسْتِغْفَارِ للْمُشْرِكيِنَ  والْمُنافِقِينَ  وأخْبَرَ أنَّهُ لا يغْفِرُ لَهُمْ. كمافي قولهُ:  {…
✍️الواسطة بين الحق والخلق

📚አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ


      【ክፍል  ⓶⓪】

📒 የምክንያቶች «መንስኤዎች » መጠን

⎗ وإذَا كانَ كذالكَ:فَلِالْتِفَاتُ إلی  الْأسْبابِ شِركٌ في التَّوحيد، ومحْوُ الأسْبابِ أنْ تَكُونَ  أسْبابً نقْصٌ في الْعقْلِ. والإِعْراضُ عنْ الْسْبابِ بِالْكُلِّيةِ قدْحٌ في الشَّرْعِ، بلْ العبْدُ يجِنُ أنْ يكُونَ تَوَكُلُهُ ودُعَاؤُهُ وسُؤَالُهُ ورَغْبَتُهُ  إلی اللهِ -- سُبْحانهُ وتعالی  وللهُ يُقدِّرُ  لهُ مِنْ ألْأسْبابِ،، مِنْ دُعَاءِ الْخلْقِ وغَيْرِهِمْ.. مَاشَاءَ..

⎘ ይህ እንደዚህ ከሆነ (አላህን በመተዉ) ወደ ምክንያቶች (ብቻ ሙሉ በሙሉ) መዞር በተዉሂድ ላይ ማጋራት ነዉ። ምክንያትን ምክንያት መሆኗን ማጥፋት የአእምሮን(ድክመት) ጉድለት ነዉ። ሙሉ በሙሉ ከምክንያት መራቁ ዲን ማነወር ነዉ (እስራትና ተመካ ስለሆነ) ። እንደዉም ባሪያ መመካቱ ፣መለመኑ፣ መጠየቁና ፍላጎቱ የጠራና ከፍ ያለ በሆነዉ አላህ ላይ መሆኑ የግድ ነዉ።  አላህ ከፍጡራን ዱዓእ እና ከሌሎች የፈለገዉን  ምክንያት (መንስኤ) ይወሰንለታልና።

📚 የተፈቀደዉ ዱዓእ እና ምልጃ

⎗ والدُعَاءُ مَشْرُوعٌ أنْيدْعُوَ ألْأعْلی لِلْأَدْنَی  والْأَدْنی لِلْأَعْلَی  : فطلبُ الشفاعةِ  والدُعاءِ مِنْ الأنْبِياء كما كان المُسلِمونَ  يسْتشفِعُون  بِالنَّبيِّ  في الِإسْتِسقاء  ويطلُبونَ مِنْهُ الدُّعاءَ، بلْ وكذَلِكَ بَعْدهُ  اسُتَسْقَی عُمَرُ والمُسْلِمون بَالعَبَّاسِ عمِّهِ والنَّاسُ يطْلُبونَ  الشفاعَةَ يوْمَ القيمَةِ منْ الأنبياء ومُحمدٌ  وهُو سَيِّدُ الشَُفعَاءِ  ولهُ شفاعاتٌ يخْتصُ بِهَا،

⎘ የተፈቀደዉ ዱዓእ የላይኛዉ (ክፍ ያለዉ) ዝቅ ላለዉ፤ ዝቅ ያለዉ ከፍ ላለዉ ዱዓእ ሊያደርግ ነዉ። ምልጃ እና ዱዓእ ከነብያት መፈለግ ሙስሊሞቹ በነብዩﷺ ዝናብ መፈለግ ላን ምልጃ ይጠይቁት እንደነበረዉ ከእርሳቸዉ ዱዓእ እንደሚፈልጉት ነዉ። እንደዉም እንደዚሁ ከእርሳቸዉ በኋላ ዝናብ በመፈለግ ዑመርና ሙስሊሞቹ (በነብያችን) አጎት ዓባስ ዱዓእ ጠይቀዋል። ሰዎች የቂያም ቀን  ከነብያት ምልጃ ይፈልጋሉ። ሙሐመድ  የአማላጆች  ሁሉ አለቃ ናቸዉ።  እርሳቸዉ ብቻ የሚለዩባቸዉም ምልጃዎች አሉ።

⎗ {ومَع هَذا --- فقدْ ثَبتَ في  الصحيحيْنِ  عنْ النّبي  أنَّهُ قال .إذَا سمِعْتُمْ الْمُؤَذِّنَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يقولُ ثُمَّ صَلَُوا عليَّ، فإنَّهُ منْ صَلَّی  عَلَيَّ مرَةً صَلی اللهُ عليهِ  عشْرًا ثُمَّ سَلُوا اللهَ لي الوَسِيلَةَ ، فَإنَّها درَجَةٌ في الْجَنَّةِ لا تنْبَغِي إلَّالَعَبْدِ مِنْ ؚِبادِ اللهِ وأرْجُو أنْ أكُونَ ذَالِكَ العَبْدَ فَمَنْ سَألَ اللهَ لِي الوَسِلَةَ حلَّتْ عَليْهِ شَفاعَتي يَوْمَ الْقِيامَةِ }ورواه البخاري ومسلم. 

⎘ ከእዚህም ጋር በቡኻሪና በሙስሊም በተረጋገጠዉ ሐዲስ ላይ እርሳቸዉ እንዲህ ብለዋል፦ አዛን አድራጊና አዛን ሲያደርግ ከሰማችሁ እርሱ እንደሚለዉ በሉ። ከእዚያም በእኔ ላይ ሶለዋት አዉርዱ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ፣ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል። ከዚያም ለእኔ  ወሲላ ጠይቁልኝ። እርሷ(ወሲላ) ጀነት ዉስጥ ያለች ደረጃ ነች። ለአንድ ባሪያ እንጅ ለማንም አትገባም። ያ አንዱ ባሪያ እኔ እንዲሆን ብዮ እመኛለሁ። አላህን ለእኔ ወሲላን የለመነልኝ (የጠየቀልኝ) ሰዉ የቂያም ቀን ምልጃየ ተገቢዉ ትሆናለች። (ቡኻሪ 614 ሙስሊም384 ዘግበዉታል)

✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ........!

╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
🛑👉ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም! በል ወንድ ልጅ አያምርበትም!በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ? ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም  ለምን ኡነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም!!

🛑👉ኡነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ። በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክኒያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ

🛑👉ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አው ስትሟዘዝ ስተጠማዘዝ አው ለ1ንግግር 12 ንግግር ስትናገር አይታክ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል) ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ ኡነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂውነው

✋🏽የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው

👉እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል  ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል
አዝነው ያሳዝናሉ!
እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም  á‹¨á‰°áˆťáˆˆ መስሎ ከተፀማኝ አንፃር!!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉 አልፈሽዋል እኮ !

ÂŤ ያሳለፍሻቸዉ ግዜያት ወደኋላ ዞር ብለሽ ብታያቸው   በራስሽ ትገረሚያለሽ! ብዙ ነገራቶችን አሳክተሻል አደርገዋለሁ አልፈዋለው ብለሽ ያሰብሺዉ  ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ግዜ በቅተሻል  አልሃምዱሊላህ ነገንም አላህን ይዘሽ ታልፊያለሽ እናም አትፍሪ ! Âť

=
t.me/https_Asselefya1
« ونسألُكَ سِعةَ الصّدر ، وَالصَبــر على البــلاء ،وَالسّلامَة فِي الدّيـن.

«አላህ ሆይ ሰፊ ልብ፣ በመከራ ውስጥ ትዕግስት፣
እና በዲን  ውስጥ ደህንነትን እንለምንሃለን።»

=
نصيحتي للنساء 5
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓹

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ  أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
🛑👉ለልብህ ጠቃሚ የሆነ መድሀኒት ትፈልጋለህ ?

«خفف من مجالسة أهل الدنيا، المفاخرون بها، المتعلقون بزخرفها وزينتها

« ከዱንያ ሰዎች ጋር መቀማመጥን ቀንስ ከነዚያ በሷ ከሚኩራሩ ልባቸዉ በጌጦቿ እና በመሸላለሚያዎቿ ከተንጠለጠለችባቸዉ ሰዎች ጋር ያለህን ግዜ ቀንስ

«የመካሪዉን አባት የሐዲሱን ሊቅ የሱፍያን አስ-ሰዉሪይን ምክር ጠበቅ አርገህ ያዝ

" إنما يفسد عليك قلبك مجالسةُ أهل الدنيا وأهل الحرص " حلية الأولياء (٤٧/٧)

« ልብህን የሚያበላሽብህ በዱንያ እና (በሷ ጉዳዮች ላይ) ጓጊ ከሆኑ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ነዉ::" ወሪያቸዉ ስለ ቀብር እና ስለ አኺራ የሆኑ ሰዎች ዘንድ መቀማመጥን ማብዛት በአሏህ ፍቃድ ለልብ ጤንነት ሁነኛ ከለላ ነዉ ።

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/durusuabihizam
~ አንዳንዴ በህይወት ዉስጥ ከሀብት ይልቅ በልብ ስብራታች ብንፎካከር ብዙም አንበላለጥም ነበር።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
7,000 እናስገባት የኡስታዛችን ቻናል ሼር 👇👇👇 https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam
~ 7,000 ገብቷል ቀጥሉ ሼር ወደ 8,000 ! ስንት ጠቃሚ ነገር የሚለቀቅበት ተከታታይ የለም ዝም ብሎ ነገር የሚለጠፍበት ብዛቱ¿¡ በሉ ኸይሩ ላይ እንበርታ🙌

https://t.me/durusuabihizam
~ ነፍስህን ተረጋጊ በላት! እረፍት ስጪኝ እስኪ ሰከን በይ በላት! ተቅበዘበዘች ተልከፈከፈች ለሀጯን አዝረከረከች!  እውነት ነው! ያዙኝ ልቀቁኝ ብላ ተኮፈሰች። የያሁትን ሁሉ ካልነከስኩ ብላ እንደ እብድ ውሻ አለከለከች። እናም ረጋ በይ በላት!

منقول
=
نصيحتي للنساء 6
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓺

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
• በልብ  ከሚጫወት ሰዉ ጋር ሳይሆን ከልብ ጋር ከሚግባባ ሰዉ ጋር ህይወት ደስ ትላለች።

=
t.me/https_Asselefya1