💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!

🔻ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله
ክፍል => 1⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
null (1).pdf
3.4 MB
null (1).pdf
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

የከሺፉ ሹበሀት PDF ነው
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹ሶሀባዎች ለኒፋቅ የነበራቸው ፍራቻ
🔹ሰላተል ጀማአና ኒፋቅ አመልይ

🔻【ክፍል 4⃣7⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كَشْفُ الشُّبُهَات ٢
<unknown>
📚አዲስ የተጀመረ ኪታብ ደርስ!

🔻
#ከሽፉ_ሹቡሀት ‼️
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
الشيخ الإسلام محمد ابن عبدالوهاب رحمه الله

🔅 شرح : العلامۃ الفقيه محمد ابن صالح العثيمين رحمه الله

ክፍል => 2⃣

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የኪታቧን PDF ለማገኘት⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1/2721
https://t.me/Asselefya1/2721
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ የአቂዳ መሰረቶች ↪️ክፍል ሁለት↩️ ➤ከአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ ዘንድ የድን መሰረቶች ጥቅል ሲሆኑ እንደሚከተለው ይብራራሉ ➠የመጀመሪያው መሰረት ➲ኢማን እና ማዕዘኖቹ➘ ➥የቀደምት ደጋጎች ወይም የአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ የኢማም መሰረቶች ያ (እንግዳ)ግለሰብ ከነብዩ ﷺ ዘንድ ቀርቦ ለጠየቀው ጥያቄ ምላሺ በተሰጠበት የጅብሪል…
➲የአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ የአቂዳ መሰረቶች


➻ክፍል ሶስት


➳የመጀመሪያው የኢማን ማዕዘን በአላህ ማመን


አላህ ለመኖሩ ቁርጠኛና ከልብ እምነት ሊኖር ነው። አላህን በተሟላ መገለጫ መግለፅ አምልኮት ፍፁም ለእርሱ ብቻ እንደሚገባ ማመን፣ የአምልኮት ውጤት በአካሉ ላይ እስከሚፀባረቅ በኢባዳ ልቦናው መርካት ፣ የአላህን ትዕዛዝ አጥብቆ መያዝና ክልክል ነገሮችን መራቅ በአላህ ማመን ይባለል።

➽በአላህ ማመን የእስማዊ አቂዳ መሰረት መሰረትና ዋናው አንኳር ሲሆን ሁሉም የአቂዳ ማእዘናቶች ተከታይነታቸውና ጥገኝነታቸው ወደ እርሱ ነው

በአላህ ማመን በአላህ ዛት ማመንን ያካትታል። የአላህን ብቸኝነት አምላክነት እና መልካም ስሞችና መገለጫዎች እንዳሉት ማመን በአላህ ማመን ከሚለው ውስጥ ይካተታልየአላህን መኖር ተፈጥሯችን፣ አዕምሯችን፣ ሸሪዐ እና ተጨባጩ ሁኔታ ይጠቁማል።

➻ይህ ደግሞ በሶስቱ የተውሂድ አይነቶች በማመንና በመተግበር ይረጋገጣል።

➳ተውሂዱ ሩቡብያ
➳ተውሂዱል ኡሉህያ
➳ተውሂድል አስማኢ ወስ_ሲፋቲ ናቸው

➥ተውሂድ አሩቡቡያህ (አላህን በጌትነቱ ብቸኛ ማድረግ
:- አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ ብቸኛው የሁሉ ነገር ጌታ፣ፈጣሪ፣መጋቢ፣አለምን የሚያስተናብር እና የሚቆጣጠር፣ የፍጡራን መጋቢ፣ሂዎት ሰጪ ህይዎት ነሺ፣ ምንም አጋር የሌለው፣ በዛቱ ብቸኛ ሁሉን ነገር የሚከናወነው በእርሱ ውሳኔ መሆኑን በቁርጠኝነት ማመን በአጠቃላይ አላህን ሱበሀነሁ ወተአላ በተግባሩ ብቸኛ ማድረግ ተውሂዱ ሩቡብያህ ይባላል።

➢በተውሂድ ሩቡብያህ ማመን ግደታ ለመሆኑ ሸሪአዊ ማስረጃ
ከሚለው እንቀጥላለን

ክፍል አራት
◉◉◉◉ይቀጥላል ኢንሻአላህ
https://t.me/Asselefya1/2174
https://t.me/Asselefya1/2174
ክፍል አንድን ለማገኘት⤴️⤴️⤴️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #43
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ

↪️ዕርስ باب ما جاء في السحر


↪️ ክፍል 4⃣3⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
02 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ዛሬ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =02

📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር

🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب


🔹ንቅሳትን በተመለከተ
🔹ፀጉርን ዊግ መቀጠል
🔹የቅንድብ ፀጉር በተመለከተ
🔹ወንድ በሴት ሴት በወንድ መመሳሰል

↪️ ክፍል 3⃣4⃣ ↩️


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



🔹ጣሁት ማለት ምን ማለት ነው
🔹ዋና ዋና የጣጉት አይነቶች

🔻ክፍል 4⃣8⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

የአንድ ሰው ተውሂድ ሙሉ (የተሟላ) ከሆነ ከመጀመርያውኑ እሳት ከመግባት ይድናል። ጎደሎ ከሆነ ግን (እሳት ሊገባ ቢችልም) ዘልአለም እሳት ውስጥ ከመዘውተር ይድናል።
📖 |[ إِعَانَةُ الْمُسْتَفِيدِ (٦٤)]
አንድ መልካም ታቢዒይ እንዲህ አሉ

➻ ሞትን ማስታወስ ያበዛ ሰው አላህ ሶስት ነገሮችን ይሰጠዋል ፡

➳በፍጥነት ተውበት ማድረግን ፣
➳የልብ መብቃቃትን ፣
➳በዒባዳ ላይ ብርታትን


ምንጭ፦ አት-ተዝኪራ ቢአህዋሊል መውታ ወል አኺራ (126)
قال الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله :

"العناية بالقرآن الكريم قراءة وتدبرا وتطبيقا، ونحن ما تكاثرت علينا الهموم، ولا انتشرت فينا الهموم والغموم إلا لبعدنا عن القرآن، وإلا لو كنا متمسكين بالقرآن، قريبين منه نتلوه حق تلاوته لكنا أسعد الناس".

جامع المؤلفات والرسائل (297/14)

➛ሸኽ ዓብዱረዛቅ አል በድር - ሀፊዘሁላሁ - እንዲህ ይላል
:-

" ለተከበረው ቁርኣን በመቅራት በሱ በመስራት በማስተንተን ትኩረት መስጠት አለብን ጭንቀት የበዛብን በመካከላችን ጭነቀትና ሀዘን የተንሰራፋው ከቁርኣን በመራቃችን ነው ቁርኣንን የሙጥኝ ብለን ቢሆን ኖሮ ወደርሱ የቀረብን ሆነን የሚገባው አይነት መቅራትን ብንቀራው ከማንም በላይ ደስተኞች እንሆን ነበር "

ጃሚዑል ሙአለፋት ወረሳኢል ( 14/297 )

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹በአላህ ማመን
🔹በጣጉት መካድ

🔻【ክፍል 4⃣9⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➳ የጧት ዚክር


◆اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ
إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Kitabu Tewhid #44
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


ዕርስ باب بيان شيء من أنواع السحر


↪️ ክፍል 4⃣4⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️ አዲስ ሙሐደራ ⤵️⤵️⤵️


📌ቅድሚያ_ለዓቂዳህ_መስተካከል!!


እና ሌሎችም ነጥቦችም ተዳሰዋል!!


🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናት፡፡"
[ዩሱፍ: 53]