💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንድ ሰው የሰዎችን ነውር ችላ ብሎ፣ ማሳወቅ የማይፈልጓቸውን ድብቅ ሁኔታዎቻቸውን ከመከታተል ምላሱን ከያዘ፤ ሃይማኖቱና ክብሩ ሰላም ይሆናል፣ አላህም የእሱን ክብርና ፍቅሩን በባሮች ልብ ውስጥ ይጥላል፣ አላህም ነውሩን ይሸፍንለታል። በእርግጥም ምንዳው ከሥራው ጋር ተመሳሳይ ነውና፣ ጌታህም ለባሮች በጭራሽ በዳይ አይደለምና።”

​العلامة السعدي رحمه الله ​ﺍﻟﻔﻮﺍﻛﻪ ﺍﻟﺸَّﻬﻴﺔ (١/١١٢)

~መንቁል!

=
"رُحماك ربّي بالقلوبِ الصابرة
‏تلك التي تُبلى وترجو الآخرة"

" አላህ  ሆይ በትዕግስተኛ ልብ ላይ እዝነትህ አድርግ፣ እነዚያ የተፈተኑ ነገር ግን በአኼራ  ተስፋ የሚያደርጉ።"

=
t.me/https_Asselefya1
نصيحتي للنساء 2
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

ደርስ ቁጥር

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ  أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ስንናፍቀዉ የነበረ ዝናብ መዝነብ ጀመረ ያን ቃጠሎ ሙቀት አለፍነዉ አልሃምዱሊላህ

=
~ ያስለቀሰን፣ ያስጨነቀን፣ ያሳሰበን፣ እንቅልፍ የነሳን ነገር ሁሉ አልፉ እናየዋለን ብቻ እንታገስ! ትንሽ ብቻ....!

=
~ ያስጨነቀሽ ሁሉ፣ ያሳሰበሽ ሁሉ፣ ያስፈራሽ ሁሉ፣ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ...ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ

منقول
=
نصيحتي للنساء 3
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

ደርስ ቁጥር

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ  أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓵⓼】 📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ⎗ وقال تعالى:  { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ…
الواسطة بين الحق والخلق

📝 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል   ⓵⓽

📒 የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ከባለፈ የቀጠለ.....!

⎗وقد ثبت في الصحيح :  أنّ الله  نَهَی نبِيَّهُ عنْ الإسْتِغْفَارِ للْمُشْرِكيِنَ  والْمُنافِقِينَ  وأخْبَرَ أنَّهُ لا يغْفِرُ لَهُمْ. كمافي قولهُ:  { إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَغۡفِرُ أَن یُشۡرَكَ بِهِۦ وَیَغۡفِرُ مَا دُونَ ذَ ٰ⁠لِكَ لِمَن یَشَاۤءُۚ

በሶሒሕ(ሐዲስ) እንደፀደቀዉ፣ አላህ ነብዩን  ለአጋሪዎች(ለሙሽሪኮች) እና ለሙናፊቆች ምህረት እንዳይለምንላቸዉ ከልክሏቸዋል። እንደማይምርላቸዉም ተናግሯል። እንዲህ እንዳለዉ፦  አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም።  ከዚህ ሌላ ያለዉንም(ኀጢአት) ለሚሻዉ ሰዉ ይምራል።( አንኒሳእ :48)

⎗ وقوله:  وَلَا تُصَلِّ عَلَىٰ أَحَدٍ مِّنْهُم مَّاتَ أَبَدًا وَلَا تَقُمْ عَلَىٰ قَبْرِهِ ۖ إِنَّهُمْ كَفَرُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ وَمَاتُوا وَهُمْ فَاسِقُونَ

አላህም እንዲህ ይላል፦  ከእነሱም በአንድም በሞተ ሰው ላይ ፈጽሞ አትስገድ፡፡ በመቃብሩም ላይ አትቁም፡፡ እነሱ አላህንና መልክተኛውን ክደዋልና፡፡ እነሱም አመጸኞች ኾነው ሞተዋልና፡፡ (አት_ተዉባህ: 84)

⎗ وقد قال تعالى:  ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ

ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በድብቅም ለምኑት፡እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና፡፡  (አል_ዕራፍ:55)

⎗ فيِ الدُعَاءِ: ومِنْ الِاعْتِداءِ  فيِ الدُعَاءِ : أنْ يَسْألَ الْعَبْدُ ما لمْ يكُنْ الرَّبُ لِيَفْعَلَهُ : مِثْلُ  : أنْ يسْألَهُ مَنَازِلَ الْأنْبِيَاءِ ولَيْسَ مِنْهُمْ أوْ الْمَغْفِرَةَ لِلْمُشْرِكِنَ ونَحْوَ ذَالِكَ . او يَسْأَلَهُ مَافِهِ مَعْصُيةُ اللهِ كَإعَانَتِهِ عَلَی الْكُفْرِ والْفُسُوقِ  والْعِصْيانِ،

⎘ "ዱዓእ ላይ" ድንበር ከማለፍ ዉስጥ ባሪያ  አላህ የሚፈፀምለትን  ያልሆነዉን ነገር መጠየቅነዉ። ለምሳሌነብይ ሳይሆን  የነብያትን ደረጃ መጠየቅ፣ወይም ለሙሽሪኮች ምሕረትን መለመንና የመሳሰሉ ነገሮችን መጠየቅ ነዉ። ወይም አላህ ላይ ማመጽ ያለበትን በክህደት ላይ፣ በአመጽ ላይ እና በወንጀል ላይ እርዳታን መጠየቅ ነዉ።

⎗ فالشَّفيعُ الذي أذِنَ اللهُ لهُ في الشَّفاعَةِ: شَفاعَتُهُ  في الدُعاء الذي ليْس  فيهِ عُدوانٌ. ولو سَألَ أحدُهُمْ دُعاءً لا يصْلُحُ لهُ لا يُقَرُّ عَلَيْهِ ، فإنَّهُمْ معْصُونَ انْ يُقِرُّوا عَلَی ذَالِكَ. كما قال نُوحٌ : رَبِّ إِنَّ ابْنِي مِنْ أَهْلِي وَإِنَّ وَعْدَكَ الْحَقُّ وَأَنتَ أَحْكَمُ الْحَاكِمِينَ

አላህ እንዲያማልድ የፈቀደለት አማላጅ ምልጃዉ ድንበር ማለፍ በሌለበት ዱዓእ ነዉ። አንዳችሁ የማይፈቀድለትን  ዱዓእ ቢያደርግ በዚህ ላይ  በዝምታ አይታለፍም። እነርሱ (ነብያት) በዚያ ላይ በዝምታ እንዳይታለፉ ፍፁም ናቸዉ። አላህ ስለ ኑሕ ሲናገር እንዲህ አለ፦ ልጄ ከቤተሰቤ ነው፡፡ ኪዳንህም እውነት ነው፡፡ አንተም ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ (ፈራጅ) ነህ ፡፡»   (ሁድ :45)

⎗ قال تعالى: قَالَ يَا نُوحُ إِنَّهُ لَيْسَ مِنْ أَهْلِكَ ۖ إِنَّهُ عَمَلٌ غَيْرُ صَالِحٍ ۖ فَلَا تَسْأَلْنِ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۖ إِنِّي أَعِظُكَ أَن تَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ

⎘  (አላህም) «ኑሕ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝእኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁ» አለ፡፡

⎗  قَالَ رَبِّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ أَنْ أَسْأَلَكَ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْمٌ ۖ وَإِلَّا تَغْفِرْ لِي وَتَرْحَمْنِي أَكُن مِّنَ الْخَاسِرِينَ

«ጌታዬ ሆይ! በእርሱ ለእኔ ዕውቀት የሌለኝን ነገር የምጠይቅህ ከመሆን እኔ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ለእኔም ባትምረኝና ባታዝንልኝ ከከሳሪዎቹ እሆናለሁ» አለ፡፡

⎗ وكُلَّ داعٍ شَافِعٍ دَعاَ اللهَ: سُبْحَانَهُ وتعالی: وشُفِّعَ: فلا يكُونُ دُعَاؤُهُ وشَفاعَتُهُ إلا بِقِصَاءِ اللهِ وَقَدَرِهِ ومَشِئتِهِ. وهُو الذي يُجيبُ الدُعاءَ ويقْبَلُ الشَّفاعَةَ. فَهوَ الذي  خَلَقَ السَّبَبَ والمُسَبِبَ، والدُعاءُ مِنْ جُمْلَةِ الْأسْبابِ الَّتِي قَدَّرها اللهُ، سُبْحانَهُ وتعالی.

ማንኛዉም ለማኝና አማላጅ አላህን ምልጃ ሲጠይቅና ከተፈቀደለት ጥያቄዉንና ምልጃዉን  በአላህ ፍርድና ዉሳኔ በፍላጎቱ እንጅ አይሆንም። እርሱ አላህ ነዉ ጥያቄዉን የሚመልሰዉ፣ ምልጃን የሚቀበለዉ። እርሱ ነዉ ምክንያትንና ዉጤት የፈጠረዉዱዓእ አላህ  ከወሰናቸዉ አጠቃላይ መዳረሻ ምክንያቶች ዉስጥ አንዷ  ናት።

✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ......!

╭┈──── ••
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
🫳እንዴ ሀሳብ ግን....... በኦዶወ ስታስተምሩን የነበራችሁ ወንድሞቻችን ቪዶወ ብቅ ብቅ ማለት ከጀመራችሁ ሰነበተ ግን ቢቀር ቪዶወዉ ሀቂቃ ከመስለሀ መፍሰዳዉ ነዉ የበዛ እና እንወዳችሁ አለን እናከብራችሁ አለን ይቅር ቪዶወ መዉጣቱ በዛዉ በምናቃችሁ ደርስ አሰጣጥ ሂደት ብትቀጥሉ ለማለት ያክል ነዉ። በቪዶወ ካልሆነ አንማርም አላልንም! ቪዶወ ሲሆን እንደዉም መከታተል አቁመናል !ማሰራጭትም ከብዶናል እሺ! እና ወደ በፊቱ ተመለሱ አዲስ ቪዶወ መዉጣት ያሰባችሁ እረፉ ሀቂቃ የሚሻለዉ አለመዉጣት ነዉ።ከተጨባጭ ሁኔታ አንፃር።

#እንዴ ሀሳብ

=
إعــتنوا بمــن تحبــون مادام فــي العمر بقية،
فالـــشوق بعــد الموت لا يــطاق
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ልብህ ከወንጀል ዝንጉ(ችልተኛ) ሆኖ ካየህ
እወቅ ልብህ ታሟል!

🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
=
نصيحتي للنساء 4
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

ደርስ ቁጥር

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ  أبو حزام حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 📝 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል   ⓵⓽】 📒 የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ከባለፈ የቀጠለ.....! ⎗وقد ثبت في الصحيح :  أنّ الله  نَهَی نبِيَّهُ عنْ الإسْتِغْفَارِ للْمُشْرِكيِنَ  والْمُنافِقِينَ  وأخْبَرَ أنَّهُ لا يغْفِرُ لَهُمْ. كمافي قولهُ:  {…
✍️الواسطة بين الحق والخلق

📚አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ


      【ክፍል  ⓶⓪

📒 የምክንያቶች «መንስኤዎች » መጠን

⎗ وإذَا كانَ كذالكَ:فَلِالْتِفَاتُ إلی  الْأسْبابِ شِركٌ في التَّوحيد، ومحْوُ الأسْبابِ أنْ تَكُونَ  أسْبابً نقْصٌ في الْعقْلِ. والإِعْراضُ عنْ الْسْبابِ بِالْكُلِّيةِ قدْحٌ في الشَّرْعِ، بلْ العبْدُ يجِنُ أنْ يكُونَ تَوَكُلُهُ ودُعَاؤُهُ وسُؤَالُهُ ورَغْبَتُهُ  إلی اللهِ -- سُبْحانهُ وتعالی  وللهُ يُقدِّرُ  لهُ مِنْ ألْأسْبابِ،، مِنْ دُعَاءِ الْخلْقِ وغَيْرِهِمْ.. مَاشَاءَ..

ይህ እንደዚህ ከሆነ (አላህን በመተዉ) ወደ ምክንያቶች (ብቻ ሙሉ በሙሉ) መዞር በተዉሂድ ላይ ማጋራት ነዉ። ምክንያትን ምክንያት መሆኗን ማጥፋት የአእምሮን(ድክመት) ጉድለት ነዉ። ሙሉ በሙሉ ከምክንያት መራቁ ዲን ማነወር ነዉ (እስራትና ተመካ ስለሆነ) ። እንደዉም ባሪያ መመካቱ ፣መለመኑ፣ መጠየቁና ፍላጎቱ የጠራና ከፍ ያለ በሆነዉ አላህ ላይ መሆኑ የግድ ነዉ።  አላህ ከፍጡራን ዱዓእ እና ከሌሎች የፈለገዉን  ምክንያት (መንስኤ) ይወሰንለታልና።

📚 የተፈቀደዉ ዱዓእ እና ምልጃ

⎗ والدُعَاءُ مَشْرُوعٌ أنْيدْعُوَ ألْأعْلی لِلْأَدْنَی  والْأَدْنی لِلْأَعْلَی  : فطلبُ الشفاعةِ  والدُعاءِ مِنْ الأنْبِياء كما كان المُسلِمونَ  يسْتشفِعُون  بِالنَّبيِّ ﷺ في الِإسْتِسقاء  ويطلُبونَ مِنْهُ الدُّعاءَ، بلْ وكذَلِكَ بَعْدهُ  اسُتَسْقَی عُمَرُ والمُسْلِمون بَالعَبَّاسِ عمِّهِ والنَّاسُ يطْلُبونَ  الشفاعَةَ يوْمَ القيمَةِ منْ الأنبياء ومُحمدٌ ﷺ وهُو سَيِّدُ الشَُفعَاءِ  ولهُ شفاعاتٌ يخْتصُ بِهَا،

የተፈቀደዉ ዱዓእ የላይኛዉ (ክፍ ያለዉ) ዝቅ ላለዉ፤ ዝቅ ያለዉ ከፍ ላለዉ ዱዓእ ሊያደርግ ነዉ። ምልጃ እና ዱዓእ ከነብያት መፈለግ ሙስሊሞቹ በነብዩﷺ ዝናብ መፈለግ ላን ምልጃ ይጠይቁት እንደነበረዉ ከእርሳቸዉ ዱዓእ እንደሚፈልጉት ነዉ። እንደዉም እንደዚሁ ከእርሳቸዉ በኋላ ዝናብ በመፈለግ ዑመርና ሙስሊሞቹ (በነብያችን) አጎት ዓባስ ዱዓእ ጠይቀዋል። ሰዎች የቂያም ቀን  ከነብያት ምልጃ ይፈልጋሉ። ሙሐመድ ﷺ የአማላጆች  ሁሉ አለቃ ናቸዉ።  እርሳቸዉ ብቻ የሚለዩባቸዉም ምልጃዎች አሉ።

⎗ {ومَع هَذا --- فقدْ ثَبتَ في  الصحيحيْنِ  عنْ النّبي ﷺ أنَّهُ قال .إذَا سمِعْتُمْ الْمُؤَذِّنَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يقولُ ثُمَّ صَلَُوا عليَّ، فإنَّهُ منْ صَلَّی  عَلَيَّ مرَةً صَلی اللهُ عليهِ  عشْرًا ثُمَّ سَلُوا اللهَ لي الوَسِيلَةَ ، فَإنَّها درَجَةٌ في الْجَنَّةِ لا تنْبَغِي إلَّالَعَبْدِ مِنْ عِبادِ اللهِ وأرْجُو أنْ أكُونَ ذَالِكَ العَبْدَ فَمَنْ سَألَ اللهَ لِي الوَسِلَةَ حلَّتْ عَليْهِ شَفاعَتي يَوْمَ الْقِيامَةِ }ورواه البخاري ومسلم. 

ከእዚህም ጋር በቡኻሪና በሙስሊም በተረጋገጠዉ ሐዲስ ላይ እርሳቸዉ እንዲህ ብለዋል፦ አዛን አድራጊና አዛን ሲያደርግ ከሰማችሁ እርሱ እንደሚለዉ በሉ። ከእዚያም በእኔ ላይ ሶለዋት አዉርዱ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ፣ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል። ከዚያም ለእኔ  ወሲላ ጠይቁልኝ። እርሷ(ወሲላ) ጀነት ዉስጥ ያለች ደረጃ ነች። ለአንድ ባሪያ እንጅ ለማንም አትገባም። ያ አንዱ ባሪያ እኔ እንዲሆን ብዮ እመኛለሁ። አላህን ለእኔ ወሲላን የለመነልኝ (የጠየቀልኝ) ሰዉ የቂያም ቀን ምልጃየ ተገቢዉ ትሆናለች። (ቡኻሪ 614 ሙስሊም384 ዘግበዉታል)

✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ........!

╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
🛑👉ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም! በል ወንድ ልጅ አያምርበትም!በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ? ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም  ለምን ኡነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም!!

🛑👉ኡነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ። በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክኒያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ

🛑👉ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አው ስትሟዘዝ ስተጠማዘዝ አው ለ1ንግግር 12 ንግግር ስትናገር አይታክ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል) ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ ኡነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂውነው

✋🏽የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው

👉እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል  ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል
አዝነው ያሳዝናሉ!
እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም  የተሻለ መስሎ ከተፀማኝ አንፃር!!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1