~ አንዳንድ ሰዎችን እነሱን የሚያስተዉሱን ነገሮች በክብር እንዳይጠፉብን እናስቀምጣለን! አንዳንዶቹን ደግሞ እነሱን የሚያስታዉሱን ነገሮች በሙሉ እናጠፋለን ...! #አይገርምም ልዩነት¡
=
=
«بعض الاصدقاء ؛ شيء جميل
في حياتك ، وطن لروحك ، وجنة لقلبك»
«
=
t.me/https_Asselefya1
في حياتك ، وطن لروحك ، وجنة لقلبك»
«
አንዳንድ ጓደኞች በህይወት ውስጥ ውብ ነገር ናቸዉ ፣ለነፍስ መኖሪያ እና ለልብ ጀነት ናቸው።»=
t.me/https_Asselefya1
«أغلب الشباب يعيشون في صمت
لا مال، لا عمل، لا زواج ،يبتسمون بألم ٬
اللهمّ اجعل لهم من كل ضيقٍ مخرجاً وفرجاً٠»
«አብዛኛዎቹ ወጣቶች በዝምታ ይኖራሉ።
ገንዘብ የላቸዉም፣ ሥራ የላቸዉም፣ ትዳር የላቸዉም ።በሥቃያቸው ፈገግ ይላሉ ። "አላህ ሆይ፦
=
t.me/https_Asselefya1
لا مال، لا عمل، لا زواج ،يبتسمون بألم ٬
اللهمّ اجعل لهم من كل ضيقٍ مخرجاً وفرجاً٠»
«አብዛኛዎቹ ወጣቶች በዝምታ ይኖራሉ።
ገንዘብ የላቸዉም፣ ሥራ የላቸዉም፣ ትዳር የላቸዉም ።በሥቃያቸው ፈገግ ይላሉ ። "አላህ ሆይ፦
ከእያንዳንዱ ችግር መውጫ መንገድ እና ደስታ ስጣቸው። 🤲=
t.me/https_Asselefya1
↜ وَالمُحبُّ لا يرَى طُولَ الطَّرِيق ؛ لِأنَّ المَقصودَ يُعِينه»
↝
=
t.me/https_Asselefya1
↝
አፍቃሪ የመንገዱን ርዝመት አይመለከትም፤ ዓላማዉ ያግዘዋልና ።" [الفوائد لابن القيّم (٦٠)].
=
t.me/https_Asselefya1
~ በምን ቀን ነዉ ያወኩት በምትሉት ሰዉ ሳይሆን እስከዛሬ የት ነበር በምትሉት ሰዉ አላህ ያስደስታችሁ።
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
2 ያገባህ 3ኛ አግባ!... ሰላም ታገኛለህ። 3 ያገባህ 4ኛ አግባ!... ሰላም ያገኛሉ! --- ከዓረበኛ ወደ አማረኛ የተመለሰ t.me/abdu_rheman_aman
ኮሜንት👇
ምንም ያላገባስ???
የኮሜንቱ መልስ 👇
የተሰጣ ልብሱን ያስገባ።
ውሃ እኳን አጋር አለው!፣ እስከመቼ የኗሪ አኗኗሪ ይኮናል...
ምንም ያላገባስ???
የኮሜንቱ መልስ 👇
የተሰጣ ልብሱን ያስገባ።
ውሃ እኳን አጋር አለው!፣ እስከመቼ የኗሪ አኗኗሪ ይኮናል...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ⓵⓻】 ⎗ وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ. وتارةً لِجزَاءِ…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ⓵⓼】
📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ
⎗ وقال تعالى: { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦
⎗ فَأَخبر أنَّ ما يدَّعِي من دُونهِ لا يملِكُ كَشْفَ ضُرٍّ ولا تحْويلهُ ، وأنَّهُمْ يرْجُون رَحْمَتهُ، ويخافُونَ عَزابهُ . ويتقرّبُون إليهِ، فهُوَ سُبْحانهُ قدْ نفی ما مِنْ الملائِكَةِ والْأنْبِياء ، إلا مِنْ الشَّفاعَةِ بِإذْنِهِ . والشفاعَةُ هِيَ الدُعاءُ.
⎘ አላህ ከእርሱ ዉጭ የሚጠራ አካል ሁሉ ችግርን ማስወገድ ይሁን ማዞር እንደማይችል ተናገረ እርሱ (ተጠሪዎቹ) እዝነቱን እንደሚፈልጉ፣ ቅጣቱን እንደሚፈሩና ወደ እርሱ እንደሚቃረቡ ተናግሯል። እርሱ አላህ በፍቃዱ የሚከሰተዉ ምልጃ ሲቀር በመላእክትና በነብያት ላይ ያለዉን አስወገደ። ምልጃ ማለት ዱዓእ(ፀሎት) ነዉ።
⎗ ولا رَيْبَ أنَّ دُعاءَ الْخَلْقِ بَعْضِهِمْ لِبَعْضِ نافِعٌ ، وَاللهُ قَدْ أَمَرَ بِذَلِكَ ، لَكِنَّ الدَّعِيَ الشافِعَ، ليْسَ لَهُ أنْ يَدْعُوَ ويشْفَعَ إلا بِإذْنِ الله لَهُ فِي ذَالِكَ، فَلايشْفعُ شَفَاعَةً نُهِيَ عَنْها، كَالشفعَةِ لَلْمُشْرِكِينَ والدُّعاءِ لهُمْ بِلْمَغْفِرَةِ .
⎘ ፍጡራን ከፊሉ ለከፊሉ የሚያደርጉት ፀሎት ጥርጥር የሌለለበት ጠቃሚ ነዉ። አላህ በእርግጥ በዚህ አዟል። ነገር ግን ዱዓእ አድራጊዉ አማላጁ አላህ ለእርሱ ፈቅዶለት እንጅ ማማለድ አይችልም። ለሙሽሪኮች ማማለድና ለእርሱ ምልጃ መጠየቅን የመሳሰለ የተከለከለ ምልጃም ሊጠይቅ አይገባም።
⎗ قال تعالى :{ مَا كَانَ لِلنَّبِیِّ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن یَسۡتَغۡفِرُوا۟ لِلۡمُشۡرِكِینَ وَلَوۡ كَانُوۤا۟ أُو۟لِی قُرۡبَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُمۡ أَصۡحَـٰبُ ٱلۡجَحِیمِ ) { وَمَا كَانَ ٱسۡتِغۡفَارُ إِبۡرَ ٰهِیمَ لِأَبِیهِ إِلَّا عَن مَّوۡعِدَةࣲ وَعَدَهَاۤ إِیَّاهُ فَلَمَّا تَبَیَّنَ لَهُۥۤ أَنَّهُۥ عَدُوࣱّ لِّلَّهِ تَبَرَّأَ مِنۡهُۚ )
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ ለነብዩ እና ለእነዚያ ላመኑት ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳን እነሱ (ከሐዲዎች) የእሳት ጓዶች በመሆናቸዉ ከተገለጻላቸዉ በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም። የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ ገብቶለት ለነበረችዉ ቃል(ለመሙላት) እንጅ ለሌላ አልነበረም። እርሱም የአላህ ጠላት መሆኑ ለእርሱ በተገለፀለት ጊዜ ከእርሱ ራቀ፣ (ተወዉ)። (አትተዉባህ: 113_114)
⎗ وقال تعالى: { سَوَاۤءٌ عَلَیۡهِمۡ أَسۡتَغۡفَرۡتَ لَهُمۡ أَمۡ لَمۡ تَسۡتَغۡفِرۡ لَهُمۡ لَن یَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَهُمۡۚ
⎘ አላህ ሙናፊቆችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦ ምሕረትን ብትለምንላቸዉ ወይም ምሕረትን ባትለምንላቸዉ በእነርሱ ላይ እኩል ነዉ። አላህ ለእነርሱ በፍፁም አይምርም። (አል ሙናፊቁን:6)
✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ⓵⓼】
📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ
⎗ وقال تعالى: { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦
አነዚያ ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸዉን ጥሩ። ከእናንተም ላይ ጉዳትን ወደ ሌላ ማዞር አይችሉም በላቸዉ።እነዚያ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማናቸዉም(ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታዉ መቃረቢያን(ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱንም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ: 56:57)⎗ فَأَخبر أنَّ ما يدَّعِي من دُونهِ لا يملِكُ كَشْفَ ضُرٍّ ولا تحْويلهُ ، وأنَّهُمْ يرْجُون رَحْمَتهُ، ويخافُونَ عَزابهُ . ويتقرّبُون إليهِ، فهُوَ سُبْحانهُ قدْ نفی ما مِنْ الملائِكَةِ والْأنْبِياء ، إلا مِنْ الشَّفاعَةِ بِإذْنِهِ . والشفاعَةُ هِيَ الدُعاءُ.
⎘ አላህ ከእርሱ ዉጭ የሚጠራ አካል ሁሉ ችግርን ማስወገድ ይሁን ማዞር እንደማይችል ተናገረ እርሱ (ተጠሪዎቹ) እዝነቱን እንደሚፈልጉ፣ ቅጣቱን እንደሚፈሩና ወደ እርሱ እንደሚቃረቡ ተናግሯል። እርሱ አላህ በፍቃዱ የሚከሰተዉ ምልጃ ሲቀር በመላእክትና በነብያት ላይ ያለዉን አስወገደ። ምልጃ ማለት ዱዓእ(ፀሎት) ነዉ።
⎗ ولا رَيْبَ أنَّ دُعاءَ الْخَلْقِ بَعْضِهِمْ لِبَعْضِ نافِعٌ ، وَاللهُ قَدْ أَمَرَ بِذَلِكَ ، لَكِنَّ الدَّعِيَ الشافِعَ، ليْسَ لَهُ أنْ يَدْعُوَ ويشْفَعَ إلا بِإذْنِ الله لَهُ فِي ذَالِكَ، فَلايشْفعُ شَفَاعَةً نُهِيَ عَنْها، كَالشفعَةِ لَلْمُشْرِكِينَ والدُّعاءِ لهُمْ بِلْمَغْفِرَةِ .
⎘ ፍጡራን ከፊሉ ለከፊሉ የሚያደርጉት ፀሎት ጥርጥር የሌለለበት ጠቃሚ ነዉ። አላህ በእርግጥ በዚህ አዟል። ነገር ግን ዱዓእ አድራጊዉ አማላጁ አላህ ለእርሱ ፈቅዶለት እንጅ ማማለድ አይችልም። ለሙሽሪኮች ማማለድና ለእርሱ ምልጃ መጠየቅን የመሳሰለ የተከለከለ ምልጃም ሊጠይቅ አይገባም።
⎗ قال تعالى :{ مَا كَانَ لِلنَّبِیِّ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن یَسۡتَغۡفِرُوا۟ لِلۡمُشۡرِكِینَ وَلَوۡ كَانُوۤا۟ أُو۟لِی قُرۡبَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُمۡ أَصۡحَـٰبُ ٱلۡجَحِیمِ ) { وَمَا كَانَ ٱسۡتِغۡفَارُ إِبۡرَ ٰهِیمَ لِأَبِیهِ إِلَّا عَن مَّوۡعِدَةࣲ وَعَدَهَاۤ إِیَّاهُ فَلَمَّا تَبَیَّنَ لَهُۥۤ أَنَّهُۥ عَدُوࣱّ لِّلَّهِ تَبَرَّأَ مِنۡهُۚ )
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ ለነብዩ እና ለእነዚያ ላመኑት ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳን እነሱ (ከሐዲዎች) የእሳት ጓዶች በመሆናቸዉ ከተገለጻላቸዉ በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም። የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ ገብቶለት ለነበረችዉ ቃል(ለመሙላት) እንጅ ለሌላ አልነበረም። እርሱም የአላህ ጠላት መሆኑ ለእርሱ በተገለፀለት ጊዜ ከእርሱ ራቀ፣ (ተወዉ)። (አትተዉባህ: 113_114)
⎗ وقال تعالى: { سَوَاۤءٌ عَلَیۡهِمۡ أَسۡتَغۡفَرۡتَ لَهُمۡ أَمۡ لَمۡ تَسۡتَغۡفِرۡ لَهُمۡ لَن یَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَهُمۡۚ
⎘ አላህ ሙናፊቆችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦ ምሕረትን ብትለምንላቸዉ ወይም ምሕረትን ባትለምንላቸዉ በእነርሱ ላይ እኩል ነዉ። አላህ ለእነርሱ በፍፁም አይምርም። (አል ሙናፊቁን:6)
✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ እያንዳንዱ ወንድም ወደ እህቱ ሊዞር ይገባዋል። ወደ እሷ በመልካም ሊኗኗር፣ ሊታገሳት፤ ሊጠብቃት ፤ ሊያጠናክራት ፣ ሊያዝንላት ይገባዋል።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ አንዳንድ ወደ ዳእዋ የገባችሁ ወንድሞች ፈገግታ ከአሊሞች ተማሩ። ጭራሽ ከተራ ሰዉ የማይሻል መገልፈጥ የሚገለፍጡ አሉ እኮ ታረሙ! ከስር ያለ ከእናንተ ምን ሊማር ነዉ? ላጤዎችም፦ በሉ የሸይኹ ምክርም ስሙ... ያለ ምክንያት ከትዳር የዘገየ ወደ ዶክተር እንድሄድ እመክራለሁ አሉ¡
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ከሴት ልጅ ላይ ሀያእ(አይን አፋርነት) ከተወገዴ አበቃ! ልክ እንደወንድ ወይም ከወንድ የከፋች ትሆናለች።
ለሀያእ መወገድ ምክንያቶች አሉት ከነሱም ዉስጥ፦ ከወንዶች ጋር መቀላቀል(ኢኽቲላጥ) ፤ ከትንሽነቷ ጀምሮ ከሸሪዓዊ አለባበሶች፤ ከቁጥብነት ፤ ከሀያእ(አይን አፋርነት) የራቀች ሁና ማደጓነዉ።
~ አላህ ሆይ ሁሌ በሀያእ {አይን አፋርነት} አሱበን🤲
=
t.me/https_Asselefya1
ለሀያእ መወገድ ምክንያቶች አሉት ከነሱም ዉስጥ፦ ከወንዶች ጋር መቀላቀል(ኢኽቲላጥ) ፤ ከትንሽነቷ ጀምሮ ከሸሪዓዊ አለባበሶች፤ ከቁጥብነት ፤ ከሀያእ(አይን አፋርነት) የራቀች ሁና ማደጓነዉ።
~ አላህ ሆይ ሁሌ በሀያእ {አይን አፋርነት} አሱበን🤲
=
t.me/https_Asselefya1