ገና ነገ ሳይደርስ እንዲህ ቢሆን እንዲያ ባይሆን በሚል በጭንቀት የሚያልቁ ሰዎች የሸይጣን መጫወቻ የሆኑ የቂናቸው የደከመ በኢማን፣ በየቂንና ሪዷ መታከም ያለባቸው የልብ በሽተኞች ናቸው።
منقول
=
منقول
=
↜إذَا وجدتِ نفسكِ في صفحات السلفِ
و بعيدة عن صفحات الفسق فإعلمِي أنّ الله أراد بك خيرً .
↝ ራስሺን ከሰለፎች ገጽ (ቦታ) ላይ ካገኘሺና ከአመፀኞች፣ ከመጥፎ ስነ _ምግባር ገጽ (ቦታ) የራቅሽ ከሆንሽ ፣ አላህ ለአንች መልካም ነገር እንዳሰበ እወቂ ።
=
t.me/https_Asselefya1

~ አላህን መፍራትን የተወ ሰዉ አላህ በጉዳዩ ላይ ሁሉ ከባድ ያደርግበታል ። የማይሞክረዉ የስራ አይነት የለም፣ እያንዳዱ በገባበት ጉዳይ ላይ ሳይቀናዉ ነዉ የሚወጣዉ፣ የማይፈነቅለዉ ዲንጋይ የለም ግን ሁሉም ነገር ይከብድበታል።
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
~ በሰላም በፍቅር እየኖሩ የነበረ ትዳር በደስታ ስሄድ የነበረ ትዳር በሆነ ስአት ላይ በአመፀ (በወንጀል) ምክንያት አለመግባባት ይከሰታል ምን አድርጊያት ነዉ ይላል እሷም ምን አድርጎኝ ነዉ ትላለች ።
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
=
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~ በሰላም በፍቅር እየኖሩ የነበረ ትዳር በደስታ ስሄድ የነበረ ትዳር በሆነ ስአት ላይ በአመፀ (በወንጀል) ምክንያት አለመግባባት ይከሰታል ምን አድርጊያት ነዉ ይላል እሷም ምን አድርጎኝ ነዉ ትላለች ። «ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ» =
ምን አልባች በድንገት አለመግባባት ተፈጥሮ ጀርባ የተሰጣጣችሁ ጥንዶች ራሳችሁን ፈትሹ ምን አልባች በድብቅ የፈፀማችሁት ወንጀል ዉጤት ሊሆን ይችላል። ወደ አላህ ተመለሱ እና ቤታችሁ አስተካክሉ 🙌
~በሱ እና በአላህ መካከል ያለዉን ያስተካከለ አላህ በሱ እና በሰዎች መካከል ያለዉን ያስተካክልለታል።

↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲
«ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም የኔ ቅን «ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን » መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ ዘንድ አላህን እለምነዋለሁ🤲 ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹
=
t.me/Basmat_Salafiya1
«ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም የኔ ቅን «ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን » መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ ዘንድ አላህን እለምነዋለሁ🤲 ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹
=
t.me/Basmat_Salafiya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 🔖አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ⓵⓺】 ⎗ ولا يجُوزُ أنْ يكونَ فِي الْوُجُودِ مِنْ يُكْرِهُهُ عَلی خِلَافِ مُرَادِهِ أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ أوْ مَنْ يَرْجُوهُ الرَّبُ ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي صلی…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ⓵⓻】
⎗ وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ. وتارةً لِجزَاءِ إحْسانِهِمْ إِليْهِ ومُكافأتِهِم ولِانْعامِهِمْ عليْهِ، حَتَّی إنَّهُ يقبلُ شفاعَةَ ولَدِهِ وزَوْجتُهُ. لِذَلِكَ فإنَّهُ مُحْتَاجٌ إلی الزوجةِ وإلی الْوَلدِ، حتَّی لوْ أعرَضَ عنْهُ ولَدُهُ وزوجتُهُ لَتَضَرَّرَ بِذلِكَ . ويقْبلُ شفاعَةَ ممْلُوكِهِ، فإذا لمْ يقْبَلْ شَفاعتهُ، يخافُ أنْ لا يُطِيعُهُ أوْ أنْ يَسْعی في ضَرَرِهِ، وشفاعَةُ العِبادِ بِعضِهِمْ عِنْدَ بعْضٍ، كُلُّهَا مِنْ هذَا الجنْسِ، فَلَا يقبَلُ أحدٌ شفاعَةَ أحَدٍ إلا لِرغْبَةِ أوْ رَهْبةٍ ، وَالله تعالی . لا يرْخُو أحدًا ولا يخافُهُ ولا يحْتاجُ إلی أحدٍ بلْ هُو الغنِيُّ.
⎘ እነዚህ አማላጆች ያለ ንጉሱ ፍቃድ ንጉሱ ዘንድ እነሱም ሌሎችም ያማልዳሉ። ንጉሱም ምልጃቸዉን ይቀበላል። አንዳንዴ እነሱን ከመፈለግ እንፃር ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ እነርሱን በመፍራት ነዉ።
⎗ قال تعالى: { أَلَاۤ إِنَّ لِلَّهِ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَمَن فِی ٱلۡأَرۡضِۗ وَمَا یَتَّبِعُ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ شُرَكَاۤءَۚ إِن یَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَإِنۡ هُمۡ إِلَّا یَخۡرُصُونَ } { هُوَ ٱلَّذِی جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّیۡلَ لِتَسۡكُنُوا۟ فِیهِ وَٱلنَّهَارَ مُبۡصِرًاۚ إِنَّ فِی ذَ ٰلِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَسۡمَعُونَ } { قَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱللَّهُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۖ هُوَ ٱلۡغَنِیُّۖ لَهُۥ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ ንቁ! በሰማያት ያሉትና በምድርም ያሉት ሁሉ በእርግጥ የአላህ ናቸዉ፣ እነዚያ ከአላህ ሌላ ተጋሪዎችን የሚጠሩ ምንን ይከተላሉ ? ጥርጣሬን እንጅ ሌላ አይከተሉም። እነርሱም የሚዋሹ እንጅ አይደሉም። እርሱ ያ ሌሊትን በዉስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፣ ቀንንም (ልትሰሩበት): ብርሀንን ያደረገላችሁ ነዉ። በዚህ ዉስጥ ለሚሰሙ ህዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ። አላህ ያዘ (ወለዴ) አሉ። ከሚሉት ጥራት ተገባዉ። እርሱ ተብቃቂ ነዉ። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ የርሱ ነዉ። (ዩኑስ፡ 66:68)
والمشركون : يتخزون شفعاء من جنس ما يعهدونه من الشفاعة : قال تعالى: { وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
⎘ ሙሽሪኮች ፦ በለመዱት አይነት ምልጃ ላይ አማላጆችን ይይዛሉ። አላህ እንዲህ ይላል" ከአላህ ሌላ የማይጎዳቸዉን የማይጠቅማቸዉን ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻልን ናቸዉ ይላሉ። አላህን በሰማያት እና በምድር ዉስጥ የማያቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን? በላቸዉ። ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ላቀም (ዩኑስ:18)
وقال تعالى: { فَلَوۡلَا نَصَرَهُمُ ٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ قُرۡبَانًا ءَالِهَةَۢۖ بَلۡ ضَلُّوا۟ عَنۡهُمۡۚ وَذَ ٰلِكَ إِفۡكُهُمۡ وَمَا كَانُوا۟ یَفۡتَرُونَ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያም መቃረቢያ ይሆኑ ዘንድ ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገዉ የያዙዋቸዉ አይረዷቸዉም ኖሯልን? በእርግጥ ከነሱ ራቁ። ይህም ዉሸታቸዉና (በልማድ) ይቀጥፉት የነበሩት ነዉ። (አል አሕቃፍ :28)
⎗ وأخبر عن المشركين أنهم قالوا: { مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ )
⎘ አላህ ሙሽሪኮች እንዲህ እንዳሉ ተናገረ፦ ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አናመልካቸዉም(ይላሉ)። (አዝ_ዙመር:3 )
⎗ وقال تعالى: { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ "መላእክትንና ነብያትንም አማልክት አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ (አይገባዉም)። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዟችኋልን። (አል ዒምራን: 80)
✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ......!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ⓵⓻】
⎗ وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ. وتارةً لِجزَاءِ إحْسانِهِمْ إِليْهِ ومُكافأتِهِم ولِانْعامِهِمْ عليْهِ، حَتَّی إنَّهُ يقبلُ شفاعَةَ ولَدِهِ وزَوْجتُهُ. لِذَلِكَ فإنَّهُ مُحْتَاجٌ إلی الزوجةِ وإلی الْوَلدِ، حتَّی لوْ أعرَضَ عنْهُ ولَدُهُ وزوجتُهُ لَتَضَرَّرَ بِذلِكَ . ويقْبلُ شفاعَةَ ممْلُوكِهِ، فإذا لمْ يقْبَلْ شَفاعتهُ، يخافُ أنْ لا يُطِيعُهُ أوْ أنْ يَسْعی في ضَرَرِهِ، وشفاعَةُ العِبادِ بِعضِهِمْ عِنْدَ بعْضٍ، كُلُّهَا مِنْ هذَا الجنْسِ، فَلَا يقبَلُ أحدٌ شفاعَةَ أحَدٍ إلا لِرغْبَةِ أوْ رَهْبةٍ ، وَالله تعالی . لا يرْخُو أحدًا ولا يخافُهُ ولا يحْتاجُ إلی أحدٍ بلْ هُو الغنِيُّ.
⎘ እነዚህ አማላጆች ያለ ንጉሱ ፍቃድ ንጉሱ ዘንድ እነሱም ሌሎችም ያማልዳሉ። ንጉሱም ምልጃቸዉን ይቀበላል። አንዳንዴ እነሱን ከመፈለግ እንፃር ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ እነርሱን በመፍራት ነዉ።
አንዳንዴ ደግሞ ወደርሱ መልካም በመዋላቸዉ (ጥሩን) ሊመነዳቸዉ (ሊከፍላቸዉ)ነዉ። ለእርሱ በጎ በመዋላቸዉ (ጥሩን ነገር) አፀፋ ሊከፍላቸዉ ነዉ። የልጁንና የባለቤቱን ምልጃ ሳይቀር በእዚህ ላይ ይበቃል። እርሱ ወደ ሚስቱና ወደ ልጆቹ ከጃይ ነዉና። ልጆቹ እና ባለቤቱ ከእርሱ ቢያፈነግጡ በዚህ ይጎዳል።የባሪያዉንም ምልጃ ይቀበላል። ምክንያቱም ምልጃዉ ካልተቀበለ አልታዘዘዉም እንዳይል ይፈራል። ወይም ለመጉዳት ይኳትናል ብሎ ይሰጋል። ከፊሉ ከከፊሉ ዘንድ የሚደረገዉ የባሮች ምልጃ ሁሉ ከእዚሁ አይነት(ምልጃ) ነዉ። አንዱ የአንዱን ምልጃ በመከጀል (በመፈለግ) ወይም በመፍራት ቢሆን እንጅ አይቀበለዉም። አላህ ግን ማንንም አይከጅልም አይፈራምም። ከማንም አይፈልግም። እንደዉም እርሱ ከሁሉ የተብቃቃ ነዉ። ⎗ قال تعالى: { أَلَاۤ إِنَّ لِلَّهِ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَمَن فِی ٱلۡأَرۡضِۗ وَمَا یَتَّبِعُ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ شُرَكَاۤءَۚ إِن یَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَإِنۡ هُمۡ إِلَّا یَخۡرُصُونَ } { هُوَ ٱلَّذِی جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّیۡلَ لِتَسۡكُنُوا۟ فِیهِ وَٱلنَّهَارَ مُبۡصِرًاۚ إِنَّ فِی ذَ ٰلِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَسۡمَعُونَ } { قَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱللَّهُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۖ هُوَ ٱلۡغَنِیُّۖ لَهُۥ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ ንቁ! በሰማያት ያሉትና በምድርም ያሉት ሁሉ በእርግጥ የአላህ ናቸዉ፣ እነዚያ ከአላህ ሌላ ተጋሪዎችን የሚጠሩ ምንን ይከተላሉ ? ጥርጣሬን እንጅ ሌላ አይከተሉም። እነርሱም የሚዋሹ እንጅ አይደሉም። እርሱ ያ ሌሊትን በዉስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፣ ቀንንም (ልትሰሩበት): ብርሀንን ያደረገላችሁ ነዉ። በዚህ ዉስጥ ለሚሰሙ ህዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ። አላህ ያዘ (ወለዴ) አሉ። ከሚሉት ጥራት ተገባዉ። እርሱ ተብቃቂ ነዉ። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ የርሱ ነዉ። (ዩኑስ፡ 66:68)
والمشركون : يتخزون شفعاء من جنس ما يعهدونه من الشفاعة : قال تعالى: { وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
⎘ ሙሽሪኮች ፦ በለመዱት አይነት ምልጃ ላይ አማላጆችን ይይዛሉ። አላህ እንዲህ ይላል" ከአላህ ሌላ የማይጎዳቸዉን የማይጠቅማቸዉን ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻልን ናቸዉ ይላሉ። አላህን በሰማያት እና በምድር ዉስጥ የማያቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን? በላቸዉ። ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ላቀም (ዩኑስ:18)
وقال تعالى: { فَلَوۡلَا نَصَرَهُمُ ٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ قُرۡبَانًا ءَالِهَةَۢۖ بَلۡ ضَلُّوا۟ عَنۡهُمۡۚ وَذَ ٰلِكَ إِفۡكُهُمۡ وَمَا كَانُوا۟ یَفۡتَرُونَ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያም መቃረቢያ ይሆኑ ዘንድ ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገዉ የያዙዋቸዉ አይረዷቸዉም ኖሯልን? በእርግጥ ከነሱ ራቁ። ይህም ዉሸታቸዉና (በልማድ) ይቀጥፉት የነበሩት ነዉ። (አል አሕቃፍ :28)
⎗ وأخبر عن المشركين أنهم قالوا: { مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ )
⎘ አላህ ሙሽሪኮች እንዲህ እንዳሉ ተናገረ፦ ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አናመልካቸዉም(ይላሉ)። (አዝ_ዙመር:3 )
⎗ وقال تعالى: { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ "መላእክትንና ነብያትንም አማልክት አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ (አይገባዉም)። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዟችኋልን። (አል ዒምራን: 80)
✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ......!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
↜ثَلاثةٌ منَ الصَّبرِ:
↝ሶስት ነገሮች ከትእግስት ናቸዉ
↜لا تُحدِّثْ بِمَعصِيَتِك،
↝ወንጀልህን አትናገር...
↜ولا بِوجَعِك،
↝ስለ ሕመምህ አትናገር...
↜ولا تُزكِّ نَفسَكَ.
↝ነፍስህን አታወድስ(ራስህ ከፍ )አታድርግ...
سُفيَان الثّورِيّ 📚."
=
t.me/https_Asselefya1
↝ሶስት ነገሮች ከትእግስት ናቸዉ
↜لا تُحدِّثْ بِمَعصِيَتِك،
↝ወንጀልህን አትናገር...
↜ولا بِوجَعِك،
↝ስለ ሕመምህ አትናገር...
↜ولا تُزكِّ نَفسَكَ.
↝ነፍስህን አታወድስ(ራስህ ከፍ )አታድርግ...
سُفيَان الثّورِيّ 📚."
=
t.me/https_Asselefya1
« إذا تركتك المرأة تلمسها في الحرام
وهي تحت ذمة أبيها،،
↜ صدقني ستترك شخص أخر يلمسها
وهي تحت ذمتك.»
«አንዲት ሴት በተከለከለ መንገድ በአባቷ ጥበቃ ስር እያለች እንድትነካት ከፈቀደች፦
↝ እመነኝ፣ በአንተ ጥበቃ ስር እያለች ሌላ ሰው እንዲነካት ትፈቅዳለች።»
=
t.me/https_Asselefya1
وهي تحت ذمة أبيها،،
↜ صدقني ستترك شخص أخر يلمسها
وهي تحت ذمتك.»
«አንዲት ሴት በተከለከለ መንገድ በአባቷ ጥበቃ ስር እያለች እንድትነካት ከፈቀደች፦
↝ እመነኝ፣ በአንተ ጥበቃ ስር እያለች ሌላ ሰው እንዲነካት ትፈቅዳለች።»
=
t.me/https_Asselefya1
∥ قال الحافظ ابن حجر - رحمه الله -:
∥ አል-ሐፊዝ ኢብኑ ሀጀር (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦
«لم تزل عادة النِّساء قديمًا وحديثاً يسترنّ
وجوههنّ عن الأجانب.»
«
=
t.me/https_Asselefya1
∥ አል-ሐፊዝ ኢብኑ ሀጀር (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦
«لم تزل عادة النِّساء قديمًا وحديثاً يسترنّ
وجوههنّ عن الأجانب.»
«
በጥንትም ሆነ በአሁኑ ጊዜ ሴቶች ፊታቸውን አጅ ነብይ ከሆኑ ወንዶች መሸፈን የሁልጊዜ ልማድ መሆኑ አልተወገደም።» فتح الباري (٢٣٥/٩)
=
t.me/https_Asselefya1
ከኢንተርኔት ዉጭ መሆን በጣም ደስ ይላል ግን ቂርአት የለመድን በኦላይ ስለሆነ ይጨንቃል ሲቋረጥ! በአካል የምንቀራበት ከተገኘ ከሚድያ መጥፋት ትልቅ እረፍት ነዉ ሀቂቃ...!