💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
-التّوبة وعلاقتها بالإستغفار

•الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
ለተከበረውና መልካም የሆነውን «ተአዱድ» (ከአንድ በላይ ማግባት) ለመፈጸም ለተዘጋጀኸው ወንድሜ አጠር ያለች አደራ፡ ወንድሜ አንተ ሁለተኛ በምታገባ ሰአት በልጆህ እናት (በመጀመሪያዋ ሚስትህ) ላይ የሚፈጠረው የድንጋጤ ስሜት ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት ያህል ሊቆይ እንደሚችል ልታውቅ ይገባል። ይህም ከልቅሶ፣ ከመረጋጋት መጥፋት፣ ከፊት መገርጣትና ከምግብ ፍላጎት መቀነስ ጋር የተያያዘ ነው። ስለዚህ…
ተአዱድ ለአሰብከዉ ሂድና አንብበዉ ይጠቅምሃል ! ልምድ ያለዉ ሲመክር ደስ ይላል! እናማ ዝም ብላችሁ ከማግባት ቀድማችሁ ልምድ ካለዉ ተማሩ ! ለእናንተዉ ብዬ ነዉ 🙌
~ ድካም  የልብ እንጅ የጉልበት አይደለም  ልብ ከደከመ  ሜዳም ዳገት ነዉ። እና ልብህን ጠበቅ!

=
t.me/https_Asselefya1
«والدنيا ليست للبقاء،

«ዱኒያ መዘዉተሪያ አይደለችም....

«الذي ما مات اليوم سيموت غدًا...

«ዛሬ ያልሞተ ነገ ይሞታል ...!

«الشيخ ابن عثيمين رحمه الله »

=
t.me/https_Asselefya1
«إذا علَّمتَ ولدًا فقد علّمتَ فردًا،

«ወንድ ልጅን ብታስተምር አንድን ግለሰብ ታስተምራለህ !

«وإذا علَّمتَ بنتًا فقد علّمت أمّة

«ሴት ልጅን ብታስተምር ግን ኡማን ታስተምራለህ።

=
t.me/https_Asselefya1

رسالة إلى قلبك الجميل
«ለቆንጆ ልብህ መልእክት፡-

‏سَيطيبُ ڪل شيء ذات يوم لاتَحزن...

«አንድ ቀን ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል፣ አትዘን...

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል ❶❺】 🛑👉ተቀባይነት  የሌላቸዉ  አዳራሽ አይነቶች፦ { وَقُلِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِی لَمۡ یَتَّخِذۡ وَلَدࣰا وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ شَرِیكࣱ فِی ٱلۡمُلۡكِ وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ وَلِیࣱّ مِّنَ ٱلذُّلِّۖ وَكَبِّرۡهُ تَكۡبِیرَۢا…
الواسطة بين الحق والخلق

🔖አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል  ⓵⓺】

⎗ ولا يجُوزُ أنْ يكونَ  فِي الْوُجُودِ   مِنْ يُكْرِهُهُ  عَلی  خِلَافِ مُرَادِهِ  أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ  أوْ مَنْ يَرْجُوهُ  الرَّبُ  ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي  صلی الله  عليهِ وسلم  ď´ż لا يَقُلنَّ أََحَدُكُمْ الهُمّ اغْفرْلي إنْ شِ،ت ، الهُمّ ارْحَمْني  إنْ شِئت، ولكِنْ لِيَعْزِمْ الْمسأَلةَ، فَإنَّهُ لا مُكْرِهَ لَهُ، ď´ž ( رواه البخاري 6339 ومسلم 2679}

⎘ በፍላጎቱ ተቃራኒ  ሳይፈልገዉ  የሚያስገድደዉ ሊኖር አይገባም ወይም የማያቀዉ የሆነን ሊያሳዉቀዉ ወይም ጌታ የሚፈራዉ የሚከጅለዉ  የለም።    ለዚህማ  ነብዩ  እንዲህ ብለዋል፦ አንዳችሁ አላህ ሆይ!  ከፈለክ ማረኝ ፤አላህ ሆይ  ከፈለክ እዘንልኝ አይበል።  ነገር ግን  ጥያቄዉን ቁርጠኛ ያድርግ። ለእርሱ አስገዳጅ የለዉምና።  (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።)

⎗ وَشُّفَعَاءُ الذِينَ يشْفَعُونَ  عِنْدَهُ .لا يشْفَعُونَ إلَّا بإِذْنِهِ  كَمَا قَالَ : {  مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ}

⎘ እርሱ ዘንድ  የሚያማልዱ አማላጆች በፍቃዱ ቢሆን እንጅ አያማልዱም። አላህ እንዳለዉ።  " እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ?  (አል በቀራህ :255)

⎗ وقال تعالی : { وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ }

⎘  አላህም እንዲህ ይላል፦  " ለወደደዉም ሰዉ ቢሆን እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። (አል _አንቢያእ:28)

⎗ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ )

⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያን ከአላህ ዉጭ  (አማልክት ብላችሁ)  የምታስቧቸዉን ጥሩ።  በሰማያትም በምድርም ዉስጥ  የብናኝ ክብደት ያክል  ምንንም አይችሉም።  ለእነርሱም በሁለቱም ዉስጥ  ምንም ሺርክና የላቸዉም። ለእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም በላቸዉ።   ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ  ቢሆን እንጅ እርሱ ዘንድ ምንም አይጠቅምም።  (ሰበእ፡ 22_23)

⎗ فبينَ أنَّ كُلَّ مَنْ دُعِيَ مِنْ دُونِهِ : لَيْس لَهُ مُلْكٌ ولا شِرْكٌ  فِي الْمُلْكِ  ولا هُوَ ظَهِيرٌ . وأَنَّ شَفَاعَتَهُمْ لا تَنْفَعُ إلَّا لِمَنْ أذِنَ لَهُ . وهَذَا بِخِلَافِ المُلُوكِ فإِنَّ الشَّافِعَ عِنْدَهُمْ قَدْ يَكُونُ لهُ مُلْكٌ ، وقَدْ يَكُنُ شَرِيكًا لَُهمْ فِي المُلْكِ، وَقَدْ يَكُونُ مُظَاهِرًا  لَهُمْ مُعَاوِنًا لَهُمْ علی مُلْكِهِمْ ،

⎘  አላህ  ከእርሱ ዉጭ የተጠራ ሁሉ ስልጣንም ስልጣን ላይም መጋራት እንዴሌለዉ  አጋዥም እንዳልሆነ  አብራርቷል። እርሱ ለፈቀደለት እንጅ ምልጃቸዉም አትጠቅምም። ይህ ቀንጉሶች ተቃራኒ(ተፃራሪ) ነዉ። እርሱ ዘንድ  አማላጅ ስልጣን ሊኖረዉ ይችላል። አልያም ስልጣን ተጋሪያቸዉ ሊሆን ይችላል። ወይም ለእርሱ በስልጣናቸዉ ላይ አጋዥና ረዳት ሊሆን ይችላል።

✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!

╭┈──── ●📚●
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
مِرحـاض الشّيطـان

الشيخ: عبدالرزاق البدر حفظه اللَّه
~ እህቴዋ ለሆነ ሰዉ የዱዓዉ መልስ ያድርግሽ አላህ እኮ ዱዓዬን ሰምቶ  እሷን ሰጠኝ ይባልልሽ!

=
t.me/https_Asselefya1
~አሁን ቆይ በዚህ እድሜያችን
ወገብ በሽተኛ መሆን ነበረብን ?

#ህእ
=
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ገፈት ቀማሹ ወንድማችን ይሔው‼️ «ምን እልሀለሁ አሏህ ይዘንልህ» መከራህ አሞኛል ወላሒ ግን ምንም ላደርግልህ አልቻልኩም #የኔ_ወንድም አውቃለሁ ነገ እኔም እንዳንተ ብደረግ አንድ ሰሞን በፌስቡክ ጮሆ ፀጥ የሚል አድራሻ እንኳን መጠየቅ የማይችል ትውልድ ነው። እነሱ ግን ይህን ግፍ ፈፅመውም አሁንም በነፃነት እየተንጎራደዱ አሉ። 👉የሙስሊሙ ስነ-ልቦና ስልብ ነው። በዱንያ ፍቅር የሰከረ ሞትን እጂግ…
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን

ምን ይባላል ወደት ይኬዳል? የሰዉ ልጅ በሂወት እያለ ሰዉነቱ ቁርጥርጥ? 💧ሞት ምን አለበት ከቁም መሰቃየት

የአላህ አንተዉ ድረስልን ቤተሰባችን ጠብቅልን ለሀገራችን ሰላሙን አዉርድልን🤲
🌧
اِلهِي لَسْتُ لِلْفِرْدَوْسِ اَهلًا
‏وَ لاَ اَقْوَى عَلَى نَّارِ الْجَحِيْمِ

فَهَبْ لِي تَوْبَةً وَ اغْفِرْ ذُنُوْبِي
‏فَاِنَّكَ غَافِرُ الذَنْبِ الْعَظِيْمِ


 
Forwarded from Yusuf App™
ዑምደቱል አሕካም.apk
338 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
┊❏ ዑምደቱል አሕካም
╰─────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
┆────⟢
┆🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰───────────
┌⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
╭╼──────────
┊⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┆
┆🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────╯
አሏህ ከአዘነላቸው ውጭ አንዳንድ እህቶች ስደት ልኮ እያሰራት የሚበዘብዛቸውን ወንድ ከባል ቆጥረው ይዘው ያላገቡ እህቶችን ስለ ልባቸው አንድ የፈጠራት አሏህ እንጂ ሌላ ማንም ስለማያቀው ጉዳይ ውስጥ ገብቶ እንዲህ ስለሆነ እንዲህ ነውና ብሎ ያላገቡትን ማሸማቀቅ (ፋራነት) እና ቅልነት ነው ትክክለኛ እና የተከበረ (ትዳር) አሏህ 💎 በወሰነውና በጻፈው ቀን እንጂ የሚመጣው እንዳንቺ በችኩልነት የአገኙት ላይ በመግባት መሟቀቅ አይደለም አሏህ የጻፈላት የሱ ስጦታ የሆነውን በርጋታና በዱዓ የምትጠብቀዋ ያቺ ጥብቁ ላጤ ሴት ከአንቺ በእጥፍ እንደምትሻል ነው በራስሽ ላይ ማስመስከር የያሽው እናም አንዳንዴ አሏህ የደበቀላችሁን ነውር በራሳችሁ አታንጸባርቁ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ!!!!

ዛሬ ላይ ስንት የሚያሳስቡ የሙስሊሙ ፈታናወች በሞላበት ዱዓና የተለያዩ ነገራቶችን በማድረግ ቢዚ ሁኑ የሚጠቅመን የሚጠቅማችሁ እሱ ነው!!!

📍https://t.me/Qudwatii1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ገና ነገ ሳይደርስ እንዲህ ቢሆን እንዲያ ባይሆን በሚል በጭንቀት የሚያልቁ ሰዎች የሸይጣን መጫወቻ የሆኑ የቂናቸው የደከመ በኢማን፣ በየቂንና ሪዷ መታከም ያለባቸው የልብ በሽተኞች ናቸው።

منقول
=
↜إذَا وجدتِ نفسكِ في صفحات السلفِ
و بعيدة عن صفحات الفسق فإعلمِي أنّ الله أراد بك خيرً .


↝ ራስሺን ከሰለፎች ገጽ (ቦታ) ላይ ካገኘሺና ከአመፀኞች፣ ከመጥፎ ስነ _ምግባር ገጽ  (ቦታ) የራቅሽ ከሆንሽ ፣ አላህ ለአንች  መልካም ነገር እንዳሰበ እወቂ ።

=
t.me/https_Asselefya1