💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔹 #ሰለፍያ እና መንሀጅ ነክ ነጥቦች

ሰለፍያ በአሁን ግዜ ከመጡ ከሆኑ ፊርቃ ውስጥ ይገባልን ??


እኔ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ራስን ወደ ሰለፎች ማስጠጋት ይቻላልን ??

እና ሌሎችም ነጥቦችም ተዳሰዋል

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹የኒፋቅ አይነቶች
🔹የትንሹ ኩፍር ማብራሪያ

🔻【ክፍል 4⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️የዛሬው ቀን አመፅ


የመውሊድ በአል በዲን የተጨመረ መሰረት የሌለው ቢድአ መሆኑ ይታወቃል። መውሊድ ከሌሎች ስህተቶች ቢጠራ ራሱ ቢድአ ስለሆነ ወንጀል ለመሆኑ ይህ ብቻ በቂ ነው። ነገር ግን ከዚህም አልፎ ሌሎች ሙንከራቶች ሲጨመሩበት ነገሩ የበለጠ የከፋ ያደርገዋል።

በዛሬው ቀን በመውሊድ ሽፋን የሚሰሩ ወንጀሎች በጥቂቱ፦
①) የሽርክና የኩፍር ቃላቶች ማነብነብ
②) ወንድና ሴት ቅልቅል (እህቲላጥ)
③) የገንዘብ፣ የጊዜና የምግብ ብክነት
④) እንጉርጉሮ ነሺዳ፣ መንዙማና የሙዚቃ መሳሪያ
⑤) በአላህ ቤት ውስጥ ጫት መቃም
⑥) ውዝዋዜ፣ ጭፈራ፣ ጭብጨባና መውረግረግ
⑦) ነብዩ ይመጣሉ በማለት አርሂቡ እያሉ መቃዠት
⑧) ዝሙት የሚሰራበት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው
⑨) ፎቶ ቀረፃና ሌሎችም ጥፋቶች ይገኙበታል።

➡️ በጣም የሚገርመው በመልእክተኛው፣ በሶሀባዎችና ከዛም በኋላ እስከ አራተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የማይታወቅ አዲስ ፈጠራ መውሊድን አምጥተው ኡማውን ለሁለት ከከፈሉት በኋላ አዛኝ መስለው ተገልብጠው ይህንን መውሊድ ለሚያግዙ ሰዎች ኡማውን አትለያዩ አትከፋፍሉ ማለታቸው ነው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የአላህን ቃል ቁርአን መስጂድ ውስጥ በማይክሮፎን የማይከፍቱ መስጂዶች፣ ዛሬ ግፋቸው ታየ በሺርክና ቢድአ የታጨቁ ጭፈራዎችን ከፍተው በማሳየት። ይህ ተግባር የነብዮ ﷺ መንገድ አይደለም። ዲን ማፍረስ ይህ ነው
✍️ኒፋቅ (ንፍቅና) በሁለት ይከፈላሉ?
Anonymous Quiz
88%
እውነት
12%
ሀሰት
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب

🔹ታላቅን ማክበር ለታናሽ ማዘን
🔹በሽተኛን መዘየርና ማፅናናት
🔹የሽንት ቤት አደቦችና ስርአቶች

↪️ ክፍል 3⃣1⃣ ↩️


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹የኸዋሪጆች መነሻና ጥፋቶቻቸው
🔹በኩፍር መካከል መለያየት

🔻ክፍል 4⃣4⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሀይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ:

➻ሀቅ ግልፅ ከሆነልህ አጥብቀህ ያዘው በፈተና አትታለል በፈተና ሰዎችም አትታለል በብዛትም አትታለል መረጃ ላንተ ከቁርዓን ከሱና በሰለፎች ግንዛቤ ከተብራራልህ አጥብቀህ ያዝ ማንም ተቃዋሚ ቢቃወምህም "

ሸርህ ፈድሉል ኢስላም ገፅ 33

https://t.me/Asselefya1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
የቢድዓ ሰዎች ይህንን አንቀፅ ለቢድዓቸው እንደ ማስረጃ ያቀርቡታል ፣ መልሳችን ምንድን ነው ?

ثُمَّ قَفَّيْنَا عَلَىٰ آثَارِهِم بِرُسُلِنَا وَقَفَّيْنَا بِعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ وَآتَيْنَاهُ الْإِنجِيلَ وَجَعَلْنَا فِي قُلُوبِ الَّذِينَ اتَّبَعُوهُ رَأْفَةً وَرَحْمَةً وَرَهْبَانِيَّةً ابْتَدَعُوهَا مَا كَتَبْنَاهَا عَلَيْهِمْ إِلَّا ابْتِغَاءَ رِضْوَانِ اللَّهِ فَمَا رَعَوْهَا حَقَّ رِعَايَتِهَا ۖ فَآتَيْنَا الَّذِينَ آمَنُوا مِنْهُمْ أَجْرَهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ
ሙሓደራ 119 በ ቁርኣንና በ ሐዲስ አንድ መሆን ያለው ደረጃ
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ወንድማዊ ምክር ለሁሉም ሰለፍዮች
منزلة الوحدة من الكتاب والسنة
በ ቁርዓን በ ሓዲስ አንድ መሆን ያለው ደረጃ

🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed/6315

#ለማውረድ_የተስተካከለ
ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ ደስታ እና እርካታ!! ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!
ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል


الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ


(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

ሱረቱል ነጅም
ቅጥፈት በኢብኑ ተይሚያህ ላይ
أستاذ عبدالجبار محمد نور
ቅጥፈት በኢብኑ ተይሚያህ ላይ
-----------------------------------------

#ኢብኑ ተይሚይ-ያህ -ረሒመሁላህ- በጁምዓ ኹጥባ ላይ፦
"አላህ ልክ እንደ እኔ ይወርዳል" ብሏል ብለው ለሚቀጥፉባቸው ለአሕባሽም በለው ለሱፊያ የተሰጠች አጭር ምላሽ
||
ከደርስ የተቀነጨበ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال أبوحنيفة رحمه الله (لا ينبغي لأحد أن ينطق في ذات الله بشيء بل يصفه بما وصف به نفسه ولا يقول فيه برأيه شيئاً تبارك الله وتعالى رب العالمين) شرح العقيدة الطحاوية 2/427

ኢማም አቡ ሀኒፋ እንዲህ ብለዋል

"ለአንድም ሰው በአላህ ላይ አንዳች ነገር ሊናገር አይገባም፡፡ ይልቅ አላህ ራሱን በገለጸበት ሊገልጸው ይገባል፡፡ በሱ(በአላህ) ላይም ከራሱ አስተሳሰብ አንዳች ሊል(አይገባውም) ከፍያለው የዓለማት ጌታ አላህ ክብሩ ላቀ"

ሸርህ አቂደቱ ጠሀዊያ 2/427

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➳ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁላህ)እንዲህ ይላሉ ፦

ኸይርን አውቀህ መናገር ዝም ከማለቱ ይሻላል! ሸርን አውቀህ ከመናገር ዝም ማለቱ ይሻላል

[ መጅሙዕ ፈታዋ 22/315 ]