💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ما فات مات

ያለፈ ነገር ሁሉ፣ ሞቷል !


منقول
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Abu Hafsua)
ምንም ጥፋት ፣ጉድለት የለለብህ ሰው ልትሆን አትችልም። ሰው ነህና መሳሳት ማጥፋት ትክክል ያለሆኑና ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ልትሰራ ትችላለህ ። ይልቁንስ ጥፋቱ ጥፋትነቱን ካወቅክ በሗላ በዛ ነገር ላይ ማዘውተርህና መቆየትህ ነው ።
@AbuHafsuaImam
ከሶሻል ሚዲያ ላይ የማንፈልገውን ሰው block እንደምናደርገው ሁሉ ...አዕምሮአችን ውስጥ ያለን መጥፎ ትዝታ #block ማድረግ ብንችል ምን ያኽል እናርፍ ነበር።

منقول
=
اللهم إجعلنا ممن سجد وخشع وبكى وغسلت ذنوبه وخطاياه 🌱



=
حَافِظْ عَلَى مَنْ تُحِبُّ
فَالْقَلْبُ لَا يَفْتَحُ أَبْوَابَهُ دَائِمًا

የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቅ
ልብ ሁልጊዜ በሩን አይከፍትምና።

=
t.me/https_Asselefya1
🌺

« يَنْتَقُونَ اَلْكَلِمَاتِ بِعِنَايَةٍ
كُلُّ اَلَّذِينَ جَرَّبُوا مَرَارَةَ اَلْكَلِمَاتِ اَلْجَارِحَةِ💧

« ቃላቶቻቸውን በጥንቃቄ ይመርጣሉ።
የሚያሰቃዩ ቃላትን መራራነት የቀመሱ ሁሉ
💧

=
t.me/https_Asselefya1
اَلشَّخْص اَلَّذِي يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ اَلصَّبْرِ ؛ يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ أَيِّ شَيْءٍ آخَرَ ، عَلَى قَدْرِ اَلصَّبْرِ يَأْتِي اَلْجَبْرُ ، اَلْحَمَدَلِلَّهِ دَائِمًا وَأَبَدًا..
«ትዕግስትን መቆጣጠር የሚችል ሰው ሌላ ማንኛውንም ነገር መቆጣጠር ይችላል። እፎይታ የሚመጣው በትዕግስት መጠን ነው። »

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالإله بن عون | قال هل علمتم ما فعلتم بيوسف
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾•|تلاوة صباحية|•🌾

﴿قَالَ هَلْ عَلِمْتُم مَّا فَعَلْتُم بِيُوسُفَ وَأَخِيهِ إِذْ أَنتُمْ جَاهِلُونَ ۝٨٩﴾


መልካም ቀን.....🎊
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ

«ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።»

📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦

" ﻣﻦ ﺃﻋﺎﻥ ﺷﺎﺏ على ﺍﻟﺰﻭﺍﺝ  ﻛﺎﻥ ﻟﻪ أﺟﺮ
ﺫﻟﻚ إلى ﻗﻴﺎﻡ الساعة ".


"ወጣት እንዲያገባ የሚረዳ ሰው እስከ ቂያማ ቀን ድረስ የሚቆይ አጅር ይኖረዋል።"

=
t.me/https_Asselefya1
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ


ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
Ahbash #09
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 9️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 27፦ الفصل التاسع
الحَـمــــدللّٰـه⠀
‏علـى كـلّ خيــــــــر نحـن
فيـــه  و  علــى  حـيـــــاة
يدبِّرهـا لنـا اللّٰـه بلُطفــــه ..

አልሃምዱሊላህ ....
በእኛ ውስጥ ስላለን መልካም ነገር ሁሉ
እና ሕይወትንም ለኛ እርሱበእዝነቱ ያስተናበረልን።


=
t.me/https_Asselefya1
🌺🍃

••شُرُوطٌ " لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ " سَبْعَةٌ نَظَمَهَا بَعْضُهُمْ فِي قَوْلِهِ :

عِلْمٌ يَقِينٌ وَ إِخْلَاصٌ وَ صِدْقُكَ مَعْ
                مَحَبَّةٍ وَ انْقِيَادٌ وَ الْقَبُولُ لَهَا

- وَ زَادَ الشَّيْخُ ابْنُ عَتِيقٍ - رَحِمَهُ اللَّهُ - شَرْطًا ثَامِنًا:
وَ زِيْدَ ثَامِنُهَا الْكُفْرَانُ بِمَا
              سِوَى الْإِلَهِ مِنَ الْأَشْيَاءِ قَدْ أُلِهَ .

📓الشَّيْخُ صَالِحُ الْفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ/ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ ( 7/91)

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
<unknown>
•لَا تَرْتَبِـطْ بِغَيْـرِكَ فِي كُلِّ شَـيْءٍ!

«በሁሉም ነገር በሌሎች ላይ ጥገኛ አትሁን!»

الشَّيخُ عَبْدُالسَّلَامِ الشُّوَيْعِر حَفِظَهُ اللَّهُ

=
t.me/https_Asselefya1