💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ያላችሁ

👉የባህርዳር ሺሮ እና

👉ንፁህ ቅቤ

🌹ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ በብዛትም በችርቻሮም እንሸጣለን ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን።
👇👇👇👇
@Hayuumufa
ደስ ይላል!
~
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ፈውዛን አልፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸው - የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሆነው ተመድበዋል። ላማረ ቀደምት ያማረ ምትክ! አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመተሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአማላጅ ሰበብ ሙታኖችን መጣራት
~
"የሁዳውንም፣ ነሷራውንም፣ መጁሳውንም እንቀበላለን" ብሏል ዑመር ይማም። ይሄው ከነሷራው ጋር ያላቸው አንድነት። ከሰሞኑም እርስ በርስ ሲሞጋገሱ፣ በጋራ "ወሃ ^ ብያ " በሚሉት ላይ ሲዘምቱ ነበር። የእውነትም ቀላል የማይባል የጋራ እምነት አላቸው። ለምሳሌ ያክል ሁለቱም ደጋጎች ወይም ፃድቃኖች የሚሏቸውን በመማፀን፣ በመጣራት ላይ ይመሳሰላሉ። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ሲፋጠጡ የነበሩት አጋሪዎችም የማሻረካቸው ሰበብ ይሄው ነበር። አላህ እንዲህ ይላል :-

{ وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }

"ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይግገዛሉ፡፡ 'እነዚህም አላህ ዘንድ #አማላጆቻችን ናቸው' ይላሉ፡፡ 'አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን' በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም።" [ዩኑስ፡ 18]

{ وَٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِهِۦۤ أَوۡلِیَاۤءَ مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ }
"እነዚያም ከእርሱ ሌላ ረዳቶች የያዙት 'ወደ አላህ ማቃረብን #እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም' (ይላሉ)።" [አዝዙመር፡ 3]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Ahbash #07
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 7️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 21፦ الفصل السادس
ወንድሜ🌹
‏لا شيءَ يُشبهُ أُخي في محاسِنهِ
فقـرُبهُ وطـنٌ للقلبِ والـروحِ
=
القارئ صلاح بو خاطر | قالوا يا لوط إنا رسل ربك
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
ጣፍጭ  የማለዳ ቁርአን ግብዣ

ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።

📚
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓሊ እና " ለሐጅ ፍላጎት የለኝም " ያሉት " ሐጅ " ዑመር ።

ከአምስት አመታት በፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅጉን የሚታወቁትና በርካታ አስደናቂ በሆኑ እውቀቶች የታጨቁ መፃህፍቶች ን ለሙስለሙ ማህበረሰብ ያበረከቱት ኢትዮጲያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሞተዋል ...  በሃገራችን ሚዲያዎች ይህን ያህል አልተባለላቸውም ነበር .... ከቀናት በፊት ይህ ነው የሚባል ደህና ቅሪትን በመተው የማይታወቁት " ሐጂ " ዑመር ሲሞቱ ፅንፈኛ የሆነ የሙስሊም ጠላቶች ጭምር በጉዳዩ ላይ እጅጉን የረዘመ ሾል ሰርተዋል .... እያጦዙ ፅፈዋል ፣ ተናግረዋል

ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለው ነገር ግልፅ ነው :: ፅንፈኞቹ የሚፈልጉት የቅርቡን ሟች መንገድ አጉኖ ማቅረብ ነው ... አዎ ! የሚመቻቸው
" አሏህ ሽቶት ሄድኩ እንጂ ለሐጅ ፍላጎት የለኝም - ፍላጎቴ ለሸኾቼ ነው  " እያለ የኢስላም መሰረቶች ላይ ቸልተኝነትን የሚሰብከው ነው  ።  የሚፈልጉት ወደ ቀብር አምልኮ የሚጣራውን ሞዴል እያደረጉ ማቅረብ ነው ...

እንዲኖር የሚመኙት ወሃቢያ ፣ አክራሪ እያለ እውነተኛውን  የኢስላም ገፅታና ተውሒድን እየተዋጋ የነሱን ግብ የሚያስፈጽም አካል ነው :: የሚወዱት እነሱን እያወደሰና ለነሱ እንቅፋት ሳይሆናቸዉ የተውሒድ ባለቤቱን  በማክፈር ላይ አይኑን የማያሸውን መሪ ነው ።

ሸይኽ ሙሐመድ የቀብር አምልኮና አደንዛዥ የሆኑ መጤ መንገዶችን  የሚቃወሙ ታላቅ ዓሊም  ነበሩ ።  በተለያዩ የሸሪዓ የትምህርት ዘርፎች ላይ በርካታ አስደናቂ ኪታቦችን ትተው ያለፉ ታታሪ የተውሒድ ዓሊም ነበሩ !    ወደ ደህንነት ሰራተኞች በመመላለስ እነ እገሌን እሰሩ ፣ አጥፉ የሚሉ ሾል ፈት እና ሴል ሸራቢ አልነበሩም :: እናም ስለሳቸው ማውራት ፅንፈኞቹን ትርፍ ያሳጣል !

https://t.me/msirage4
⎘ ማንኛዉም አይነት ኪታብ ሲፈልጉ« ሱቅ በደረቴዎች» ጋር ያገኛሉ፦

❲ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ የቴሌግራም አካዉንት ወይም ስልክ ቁጥራችን ይጠቀሙ❳

            ⤋⤋⤋
@Ibnu_turabb123
@Ibnu_turabb123

☏ስልክ ቁጥር፦ 0557119667

𝑻𝐞»  t.me/suk_bederete123

⛟ ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ አናቀርባለን🤝
ነገሩ እንዲህ ነው፣... ያማረ ህይወትን የሚኖሩ ሁለት ደረሳ ባልና ሚስቶች ናቸው አሉ፣ አብረው እየኖሩ ከእለታት አንድ ቀን .. በሆነ ነገር ሳይስማሙ ቀርተው ይጋጫሉ። á‰°áŠŽáˆŤáˆ¨á‰ ኩርፊያውም ለሁለት ቀን ቀጠለ። በዚሁ አጋጣሚ ግን ደረሳው ጸጥ ረጭ ብሎ የሸይኹል ኢስላምን መጅሙዑል ፈታዋ አንዱን ሙጀለድ (540 ገፅ) ኪታብ አንብቦ አጠናቀቀ። ኋላ ላይ እርቅ ሲወርድና ፍቅራቸው ሲመለሾ

ደረሳው፦
"በፀቡ ወቅት እኮ አንድ ሙጀለድ ኪታብ  አንብቤ አጠናቀቅኩ ብሎ ይነግራታል።

እሷም ብልጥ ነበረችና
"ለማንበብህ ዋነኛዋ ምክንያት እኔ ስለነበርኩ አጅሩ ሁሉ የኔው ነው አለችው።
-------
ውዴታውም ኩርፊያውም ምቾት ከሚሰጣችሁ ሰው ጋር ኑሩ!!

"ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ሻይዕ በትዊተር ገፃቸው ላይ ካሰፈሩት"
t.me/abdu_rheman_aman
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: - إن خير أيامكم يوم الجمعة فأكثروا علي من الصلاة فيه


                              ˓٭˛✿🌹🍃
🇪🇹ጨፍጫፊው ማን ነበር⁉️
🎙ኑረዲን አል-ዓረብ
➥አድርሱላቸውማ⁉️

👉ጨፍጫፊው ማን ነበር...⁉️

🎙🇪🇹በኑረዲን አል-ዓረብ🇪🇹

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
الخوف من المستقبل والتفكير في تأمينه
الشيخ أ.د عبد السلام الشوعر حفظه الله
الخوف من المستقبل والتفكير في تأمينه

የወደፊቱን መፍራት እና ማሰብ...!

الشيخ عبد السلام الشوعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1