💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«أنّ يَࢪث مِنك أبناؤڪ عَقيدة التَوحِيد والسنة
خَيࢪٌ لَڪ مِن أن تتࢪُڪ لَهم الذَّهب وَالفضّة


«ልጆቻችሁ ወርቅና ብር ከምታወርሷቸዉ
የተውሂድ እና የሱና እምነት ብታወርሷቸዉ  ይበልጣል።


فاللهم ثبتنا وثبتهم على السنة

=
t.me/https_Asselefya1
‏"وؼذا القلوبُ توّكلت ما ضَرّها
عُسر الحَياة وربُها يَكْفيهَا"


" ልቦችም በአላህ ላይ ቢመኩ የህይወት ችግር አይጎዳቸውም፤ ጌታቸውም በቂያቸው ነው።"

=
t.me/https_Asselefya1
“አልችልም ሲበዛ ከለዉጥ ይጎትታል ፤
ሁሉን እችላለዉ ማለትም አየር ላይ ያስቀራል።
”

=
አልሽሹም ዞር አሉ
~
"እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው

አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

لو أن رجلاً تصوف من أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق
“አንድ ሰው በቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ሱፊ ቢሆን፣ እኩለ ቀን ላይ ሞኝ ሆኖ ነው የምታገኘው!”

[መናቂቡ ሻፊዒይ ፡ 2/ 207]

=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
​ብዙ ሰዎች በፂማቸው ሲጫወቱ እናያለን... እንዲህ ማድረግ ግን ጥሩ አይደለም! ምክንያቱም ፀጉር እንዲረግፍ ስለሚያደርግ። ―ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ከዚህ አስጠነቀቅቃችኃለሁ እያሉን ነው! ለኛ ነው¡ፂም የሌላችሁ'ማ ተጫዎቱ¡🖐 t.me/AbuSufiyan_Albenan
የሌላችሁ"ማ ተጫወቱ ህእ¡ አላህ ያሳድግላችሁ ተንከባከቡ እና አሳድጉ ስላችሁ ፂም የወንድ ልጅ ዉበቱ ነዉ....¡ የሌላችሁ ምን ያክል ዉበት እንደጎደላችሁ ያላቸዉን ተመልከቱና እናተን በመስታወት እዩ"ማ ህእ¡
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሴቶች ሆይ‼ ~ በትዳር ጉዳይ ቤተሰብ የሚላችሁን ሥሙ በፍቀር ታውራቹህ አሰስ ገሰሱን እያመጣሽ እሱን ካላገባሁ ምናምን እያላቹህ አትቅበጡ ፡፡ እነርሱ ትልቅ የሕይወት ልምድ ዉስጥ ያለፉ በመሆናቸው ነገሮችን በትክክል ይረዳሉ፡፡ ሁኔታዎች በሚገባ ያስተዉላሉ፣ ጉዳዮችን በጥልቀት  አርቀው ያያሉ፤ በትክክል ይገነዘባሉ፡፡ የሚጠቅማችሁን እንጂ የሚጎዳችሁን  አያደርጉም፡፡ ወላጆች መስፈርት የሚያበዙት፣ የባልን ወገን…
🙌ለአንች ነዉ! ቤተሰብ ተይ ልጄ ሲሉሽ እሰቀላለሁ እፈርጣለሁ .....እኔ ያልኩት ካላገባሁ ብለሽ አግብተሺ ዋጋ ሲያስከፍልሽ ተመልሰሺ ቤተሰብ ጋር ለምትነፋረቂዉ። ግድ የለሺም ቤተሰብ አድምጪ ተረጋጊ ለዉሳኔ አትቸኩይ የነሱ አይጎዳሺም ይጠቅምሻል እንጅ !
Ahbash #06
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 6⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 18፦ وثبت
ሾለ አንች ንፁህነት  ሾለ አንች ፀባይ ሾለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴት የለም።
ንግስቷ ከባልሽ ጋ ያለሽን አላቃ አደራ

=
t.me/Basmat_Salafiya1
ቻናሏን ብናሳድጋትስ...እ.
..አትጠቅመንም ይመስላችኋል..⁉️

የሱና ቤት አይጠብምና ሌሎችን እየጋበዝን ተሸጋሽገን ጠጋጠጋ ብለን ተቃቅፈን እንደግ....እ

ብናሳድጋት ለብዙ ነገር ትጠቅመን እንደሆነ ብዬ ነው «መቸም የሚዲያ ተፅኖ ይገባችኋል..ጮሌ ናችሁ...እና...

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
«إيَّاك وأن يقسو قلبك لأنَّـــهُ
ڪل قلبٍ إذا قسىٰ لا يُبالي إذا عصىٰ
Âť

«ልብህ እንዳይደርቅ ተጠንቀቅ ምክንያቱም
ሁሉም ልብ ሲደርቅ  አላህ ሲያምፀ ምንም አይመስለዉም።»

=
t.me/https_Asselefya1
«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله»

የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።

◺◿◺◿◺◿◺◿
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ያላችሁ

👉የባህርዳር ሺሮ እና

👉ንፁህ ቅቤ

🌹ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ በብዛትም በችርቻሮም እንሸጣለን ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን።
👇👇👇👇
@Hayuumufa
ደስ ይላል!
~
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ፈውዛን አልፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸው - የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሆነው ተመድበዋል። ላማረ ቀደምት ያማረ ምትክ! አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመተሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአማላጅ ሰበብ ሙታኖችን መጣራት
~
"የሁዳውንም፣ ነሷራውንም፣ መጁሳውንም እንቀበላለን" ብሏል ዑመር ይማም። ይሄው ከነሷራው ጋር ያላቸው አንድነት። ከሰሞኑም እርስ በርስ ሲሞጋገሱ፣ በጋራ "ወሃ ^ ብያ " በሚሉት ላይ ሲዘምቱ ነበር። የእውነትም ቀላል የማይባል የጋራ እምነት አላቸው። ለምሳሌ ያክል ሁለቱም ደጋጎች ወይም ፃድቃኖች የሚሏቸውን በመማፀን፣ በመጣራት ላይ ይመሳሰላሉ። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ሲፋጠጡ የነበሩት አጋሪዎችም የማሻረካቸው ሰበብ ይሄው ነበር። አላህ እንዲህ ይላል :-

{ وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }

"ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይግገዛሉ፡፡ 'እነዚህም አላህ ዘንድ #አማላጆቻችን ናቸው' ይላሉ፡፡ 'አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን' በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም።" [ዩኑስ፡ 18]

{ وَٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِهِۦۤ أَوۡلِیَاۤءَ مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ }
"እነዚያም ከእርሱ ሌላ ረዳቶች የያዙት 'ወደ አላህ ማቃረብን #እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም' (ይላሉ)።" [አዝዙመር፡ 3]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Ahbash #07
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 7️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 21፦ الفصل السادس
ወንድሜ🌹
‏لا شيءَ يُشبهُ أُخي في محاسِنهِ
فقـرُبهُ وطـنٌ للقلبِ والـروحِ
=