💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፖድካስት ቁጥር-②-

«በሽታው እና መድኃኒቱ»
የብዙ የወጣቶች ጥያቄ ምላሽ የተሰጠበት እና ሰፊ ውይይት የተደረገበት መድረክ!

• ኡስታዝ አቡ ዓቲካ
• ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ
• ኡስታዝ አቡ ሱፍያን

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1/602
https://t.me/Sle_qelbachn1/602
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፖድካስት ቁጥር-②- «በሽታው እና መድኃኒቱ» የብዙ የወጣቶች ጥያቄ ምላሽ የተሰጠበት እና ሰፊ ውይይት የተደረገበት መድረክ! • ኡስታዝ አቡ ዓቲካ • ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ • ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1/602 https://t.me/Sle_qelbachn1/602
ያሰላም ደስ የሚል ፖድካስት🙌 አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን ይህ ጥሩ ነገር ነዉ እንዳይቋረጥ ቀጥሉልን ብዙዎቻችን እንድህ ያለ ፓድካስት አለመኖሩ ነዉ ወደ ዩቱብ ፌስቡክ ቲክቶክ ሌሎችም ሚድያ ላይ ቢዚ ሆነን ልባችን የተበላሸ 💧💧 መመለሱ የከበደን እንዲህ ያሉ ትዉዉሶች ካሉ ለመመለስ መንገዱ ቀላል ይሆናል

‏"اللهمّ رُدَّنا إليك رداً جميلاً 🤲
አሰለወለይከም ወረህመቱሏህወበረካቱ ያጀመኣ ዱበይ ወይም ሻርጃ ያለቹሁ ስራ ፈልጉ አይዲ አለኝ

ካገኛችሁ አናግሮት!

@Tuba_lil
ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው....

እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት...

የኔ ውድ የሰለፊይቱ  ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብሰው ልብስ ልክ አንቺ መንገድ ላይ ተዋውበሽበት ከምትወጪበት በላይ የተዋበ ነው

እናም የሰለፊይቱን ልዕልት የአለባበስን እስታይልም ሆነ ከጊዜው ወደኋላ የቀረች መሀይም አርገሽ አትቁጠሪያት እንዴት መዘነጥ እንዳለብሽ ግራ ከገባሽ ለራሡ ፕሮፌሰርሽ ልትሆን የምትችል ድንቅ ሴት ናት በቤቷ ውስጥ..!!!


🌷🍃...

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
"یَسٲلونَكِ عَنِ النّقابِ قُولِي هُو :

🌸 ስለ ኒቃብ ይጠይቁሻል  እሱ በያቸዉ፦

عَقِیدَة ؛ ثُمَّ حُبُّ ثُمّ قُوَّة"
"النِقَاب عَقيدَة والعَقيدة لا تَموت
"

" እሱ ዓቂዳ ነው፣ ከዚያም ፍቅር ከዚያም ጥንካሬ ነው በያቸዉ።" "ኒቃብ ዓቂዳ ነው ዓቂዳ አይሞትም።"

=
t.me/https_Asselefya1
🌸👑
في زمن يتسابق فيه الفتيات
ليتشبهن بمطربة و ممثلة ...

«ወጣቶች  ዘፋኝ እና ተዋናይ ለመምሰል በሚሽቀዳደሙበት ዘመን... !»

كوني أنتِ مثل عائشة رضي الله عنها...


« አንች ልክ እንደ አኢሻ رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْهَا ሁኚ !»


=
t.me/https_Asselefya1
˓🌸

فَما نَحْنُ فِي الدُنِيا إلَّا ضِيُوفٍ
وَمَــا عَلَىٰ الضُِيُوفِ إِلَّا الرَحِيلِ.


«እኛ በዚህ ዱኒያ ውስጥ እንግዶች ብቻ ነን, እና እንግዶች ከመሄድ ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም።»
     
 =
t.me/https_Asselefya1
اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا حَتَّى نَبْلُغَ جَنَّتَكَ

وَثَبِّتْنَا حَتَّى نَلْقَاكَ

وَأَصْلِحْ حَالَنَا

فَإِنَّهُ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ لَنَا إِلَّا بِكَ.

       =

"وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا
‏على ما كانَ عوَّدَه أبُوه."


" የእኛ ወጣቶች የሚያድጉት አባቶቻቸው እንዳስለመዷቸዉ ነው

=
t.me/https_Asselefya1
በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ
ሀያዕ ካለሽ
ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ
ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
በአቋምሽ ከፀናሽ
በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ

ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
~ለምን ሰራሁት ብላችሁ የምትፀፀቱበት ስራ አትስሩ ! ይልቅ እንኳንም ሰራሁት እንኳንም ዋጋ ከፈልኩበት ብላችሁ የምትደሰቱበት ስራ ላይ ራሳችሁን ቢዚ አድርጉ!

=
~ ቅሬታዉን በትህትና እንደሚያስረዳ ሰዉ ስልጡን የለም !

=
t.me/https_Asselefya1
~ ሰላም   መጀመሪያ ላይ normal ሆነዉ አሁን ግን  የህይወታችን ምርጥ አካል ለሆኑት !

=
t.me/https_Asselefya1
مَن لَم يَشربَ منِ بَحرِ التَوحُيِد
ከተውሂድ ባህር ያልጠጣ

يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ
الشِـۦـرك
በሽርክ ባህር በጥማት ይሞታል።

=
t.me/https_Asselefya1
ولاَ شَيءَ أحَـبّ إلىٰ اللََه مِنَ التّوْحيد
አላህ ዘንድ ከተውሒድ የበለጠ የተወደደ ነገር የለም !

ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِ
ከሽርክ በላይ በርሱ ዘንድ የሚጠላ ነገር የለም።

ابنُ تَيميّة رحـمهُ اللَّه

=
t.me/https_Asselefya1
إنا لله وإنا إليه راجعون

إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا اختنا لمحزونون،
ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا:
"إنا لله وإنا إليه راجعون".

اللهم ارفع درجتها في عليين، واجعل قبرها روضة من رياض الجنة.