💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
إبراهيم مدهش المنصري
{ مَنْ خَشِيَ الرَّحْمَنَ بِالْغَيْبِ وَجَاءَ بِقَلْبٍ مُنِيبٍ }


=
ህይወት መርፌ ብትሆን፤ ሪዝቅህ በቀዳዳው ወደ አንተ የሚመጣ ክር ይሆናል። ብቻ አንተ áŠĽáˆ­áŒáŒ áŠ› ሁን፣ተረጋጋ!! አላህ ላንተ የፃፈው ያንተ ይሆናል፤ ለሌላ ሰው የፃፈውን ደግሞ መቼም አታገኘውም!!

አብሽሩ!!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ቃላት መድኃኒት ናቸው!

ሰሞኑን በደረቴ አንድ ጎን ላይ እንደ ስንጥር የምትወጋኝ  ህመም ስሜት ነበረች። እኔ ነገሩን ቀለል አድርጌ ብመለከተውም፣ሚስቴ ኡሙ ሱፍያን ግን «በፍፁም! ሀኪም ቤት መሄድ አለብን!Âť ብላ ቸክ አለች። እኔም ተስማምቼ ሰፈራችን ወደሚገኝ አንድ ክሊኒክ አመራን።

ክሊኒኩ ውስጥ ለሀኪሙ የሚሰማኝን ስሜት ማስረዳት ጀመርኩ። ገና ንግግሬን ሳልቋጭ፣ ቃላቶቼን ከአፌ ቀበል ብሎ፣ ምንም አይነት አካላዊ ምርመራ ሳያደርግልኝ እንዲህ አለኝ፦ «ይመስለኛል በደረትህ አካባቢ ያሉት ቀጫጭን አጥንቶች (Rib fractures) ተሰብረዋል። ጉዳዩ ከባድ ከሆነ ቀዶ ጥገናም ሊያስፈልግህ ይችላል!» አለኝ።

ይህን ሲናገር ከጎኔ ተቀምጣ በጭንቀት የምታዳምጠው ሚስቴ በጣም ደነገጠች።  ሀኪሙ ደረቴ ላይ የራጅ (X-Ray) ምርመራ እንዳደርግ ደብዳቤ ፅፎልን ወደ ሌላ ቦታ ሄድን። የራጅ ውጤቱ ሲመጣ አልሀምዱሊላህ! አልን፤ ደረቴ ፍፁም ንፁህ እና ጤነኛ ነበር።

ከምርመራው ውጤት ንፅህና በላይ፣ በልቤ ውስጥ የከበደኝ ግን የሀኪሙ የቃላት አጠቃቀም ነበር። አንድ የህክምና ባለሙያ በግምት ላይ ተመስርቶ፣ የታማሚን ስነ ልቦና ከግምት ሳያስገባ እንዴት እንደዚህ አይነት ልብ የሚያሰብር ንግግር ይናገራል? «አስኪ ለማንኛውም ውጤቱን እንየው» የሚል ተስፋ የተሸከመ ቃል ለምን ተሳነው? ለምን ያለ አንዳች ምርመራ ስለ ቀዶ ጥገና ማውራት አስፈለገው? መናገርስ ካለበት ከጎኑ ያለው ሰው ይደነግጣልና ሌላ ሰው ይውጣ ብሎ መናገርስ የለበትምን!?

የዚህ ጽሑፍ መልዕክት !
በየትኛውም የሙያ መስክ ላይ ሆናችሁ ሰዎችን የምታገለግሉ ወገኖቼ ሆይ! አደራችሁን በቃላቶቻችሁ የሰዎችን ልብ ጠግኑ። በንግግራችሁ ተስፋን ዝሩ። ኢማም አር-ራዚ እንዳሉት ፦
«ሀኪም የሆነ ሰው፣ የታማሚው ሁኔታ ከባድ መሆኑን ቢያውቅ እንኳ ለሚያክመው ሰው ተስፋ መስጠት ይኖርበታል።» ይላሉ። ምክኒያቱም ሰውነት ለጥሩ ቃላት ሳይታሰብ አዎንታዊ ምላሽ የሚሰጥበት ጊዜ አለና።

አንዳንድ ሀገራት የመድኃኒት ማዘዣ ወረቀታቸው (ፕሪስክሪፕሽን) ግርጌ ላይ «አብሽር! በቅርብ ጊዜ ውስጥ  ይድናሉ»፣ «አይዞን ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ነው!Âť የሚሉ እና መሰል አጫጭር የፅናት እና የተስፋ መልዕክቶችን ይፅፋሉ። ይህን የሚያደርጉት በአካል ከመዳን በፊት የስነ-ልቦና መዳን ወሳኝ መሆኑን ስለሚያውቁ ነው።

እናማ ቃላት መድኃኒት ናቸውና ሰዎችን ፈውሱባቸው!
✈️ t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
∙ የሚያከብሩን እና የሚወዱን ላይ እንጅ ትኩረታችን የሚጠሉ እና የሚንቁን ለነሱ ምንም ትኩረት እና ጊዜ የለንም።

=
~ ባል ሚስቱ ቤት ሲመጣ ሁለዬ የምትንከባከበዉ ልክ እንደ ንጉስ ቁጭ ብድግ ብላ የምታስተናግደዉ ፈገግ የምትል ከሆነ  ቤቱ ሁለዬ ይናፍቃል  ነገሮች ሁሉ አመቻችቶ ወደቤቱ መሄድ የሚመርጥ! ከዛ በተቃራኒ ከሆንነች ዉጭ  ዉጩ የሚሄድ።  እና አስቡበት ሴቶች!

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( لِّلَّذِينَ أَحْسَنُوا الْحُسْنَىٰ وَزِيَادَةٌ ۖ )؛ ما هي الحسنى ؟


🎙 العلامة محمد بن صالح العثيمين «رحمه الله تعالى »
=
الندم على ما مضى .

〽️ ለነፍስህተ ትኩረት ስጥ ! በችልተኝነት ያሳለፍከዉ ጊዜ ላይ ተፀፀት ወደፊት ላለህ ላይ ታገል/ ጣር!

=
أوثق عُرى الإيمانِ
الحُبُّ فِي اللهِ والبغضُ فِي اللهِ..

=
‏ď´ż إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ď´ž.
~ ከተጅዊድ በፊት ተዉሂድ ይቀደማል ❗️

التَّوحيد قبلَ التَجويد؛

لَن تَنفَعك خَتمَتك للمَصحف حِفظََا وتَجويدََا إنْ كانَت عَقيدَتك فاسِدة.!.

~ ቁርአን በተጅዊድ፣ በሒፍዝ ብታከትም አቂዳህ ብልሹ ከሆነ ምንም አይጠቅምህም❗️

=
t.me/https_Asselefya1
مِلَّةُ إِبْرَاهِيم
⭆የኢብራሂም መንገድ
التَّوْحِيدُ 
⭆ተዉሂድ
لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
⭆ላኢላ ሀኢለሏህ
الْإِسْلَامُ 
⭆ኢስላም
النَّفْيُ وَالإِثْبَاتُ 
⭆ዉድቅ ማድረግ እና ማፀደቅ

الْكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيمَانُ بِاللهِ

⭆በጣኦት መካድ በአላህ ማመን !
الْعُرْوَةُ الْوُثْقَى
⭆ጠንካራዋ ገመድ
حَقُّ اللهِ عَلَى عِبَادِهِ.

⭆አላህ በባሮቹ ላይ ያለዉ መብት(ተዉሒድ)


=
t.me/https_Asselefya1
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ التَوحِيد .
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ الوَلاءْ وَالبَراءْ .

ተዉሂድን ስለሰጠን አላህን እናመስግነዋለን .
ወላእ እና በራእንም ስለሰጠን አላህን እናመሰግነዋለን
.

غَيرُنَا يَعبُد الطَواغِيتْ وَيُحِبُّهُم ويُجَادِلْ
وَيُدافِع عَنهُم وَيُقاتِل فِي سَبِيلِهِم .

~ ከኛ ዉጭ ያሉ ጣኦት የሚያመልክ አለ እነሱንም ይወዷቸዋል ከነሱ ይከላከሉላቸዋል በነሱ መንገድ ላይም ይጋደላሉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ولا يُعزُّ المرءُ إلاّ بدينهِ وعقيدَتهِ.

«አንድ ሰዉ ከፍ አይልም «ነፃ አይወጣም» በድኑ እና በአቂዳዉ ቢሆን እንጅ !»
التَّـوحِيـد قَبـلَ الصَّـلَاة

ከሶላት በፊት ተዉሂድ ይቀድማል !

=