💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
መዉለድ አይደለም በዚህ ዘመን ከባዱ ማሳደግ ነዉ!   ማሳደግ አይደለም ከባዱ  "ማነፀ" ነዉ ከባዱ። መዉለድ ማንኛዉም ሰዉ ይወልዳል ከሰዉ አልፎ እንስሳትም ይወልዳል። ግን የወለዱትን ለወግ ማረግ ማብቃት  አላህ ዘንድ ቁረተ~ አይን እንዲሆኑ ማድረግ ዱኒያ ላይ  አልሃምዱሊላህ  እንደዚህ አይነት ልጆች አላህ ሰጥቶኛል የሚባሉ የሚቀናባቸዉ ልጆች ማሳደግ  ይሄ ነዉ በጣም ከባዱ! 

ከደርስ የተወሰዴ 💥
=
t.me/https_Asselefya1
هل تعلمن أن المرأة عندما  تموت يظفرولها شعرها قبل دفنها

ሴት ልጅ ከመቀበሯ በፊት ፀጉሯ እንደሚጎነጎን ታዉቂያለሽ ?


=
🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦

قال الشيخ بكر أبو زيد رحمه الله :

فساد النساء سببه الأول تساهل الرجال

«የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።»

[ حراسة الفضيلة 114 ]

=
t.me/https_Asselefya1
"‏مَن وَجد في نفسه إعراضًا عن طاعاتٍ كان يفعلُها فلُيُكثر من الاستغفار"

ابن عثيمين، تفسير سورة المائدة (1/483)
=
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ

የእርዳታ ጥሪ

ወንድማችን ሙዓዝ አከለ የመስጂድ ኻዲም ዲኑን ወዳጅ ጀግና ወንድማችን ነበር። ለዲኑ ወደኋላ የማይል ሁሌም ሙስሊሞችንና ኢስላምን ከፍ ለማድረጋ የሚተጋ ወንድማችን ነበር ግን አሁን ላይ በምታዩት መልኩ መስከረም 12/2018 ከመካነ ሰላም ወደ አዲስ አበባ በሚሄድ መኪና በተከሰተው የትራፊክ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። #ታፋው ላይ ያለ አጥንተ ለሁለት የተቆመጠ እና #ወገቡ ላይ የዲስክ መንሸራተትና ሰብርባሪ አጥንት ሰውነቱ ውስጥ በመኖሩ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተብሏል።

ወንድማችን እናትም አባትም የሌለው የቲም ነው።

የሁላችሁንም እገዛ ይፈልጋል እና ሁላችሁም በምትችሉት ከጎኑ እንዲትቆሙ በአሏህ ስም እንጠይቃለን።


ሙአዝ አከለ
ንግድ ባንክ
1000701286484

አለባቸው አከለ
ንግድ ባንክ
1000129505714

የቴሌ ግራም ማስተባበሪያ ግሩፕ ሊንክ👇👇
https://t.me/+Ktwh6s-nGLpkNzc0

የዋትሳብ ማስተባባሪያ ግሩፕ ሊንክ👇👇 https://chat.whatsapp.com/BICYGz3SKr16KlMnMOjTRN?mode=ems_share_t

የኢሞ  ማስተባበሪያ ሊንክ👇👇
https://s.imoim.net/N5T1CA
{ فَتَبَسَّمَ ضَاحِكًا مِنْ قَوْلِهَا وَقَالَ رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ }


=
ኒቃብን በስርዓት የለበሱ ሴቶችን ስመለከት የምድር ጌጦች፣ ተንጠፍጥፎ የቀረው የሐያእ ካባ ጠባቂዎች፣ ከቤተሰብና ዙርያቸው ካለው ማህበረሰብ ተፅዕኖ ጋር ተነግሮ የማያልቅ መስዕዋትነት የከፈሉ እንቁዎች መሆናቸው ይሰማኛል።

አላህ ምንዳቸውን ያብዛው!  ምንዳውን ከጅለው፣ ትዕዛዙን አክብረውና ቅጣቱን ሰግተው ለሚኖሩለት ታላቅ ዓምልኮ ምንዳቸውን የሀሴቷንና የተድላዋን ሀገር ጀነት ያድርግላቸው።

منقول
=
ቆፍጣና ወንድ ወደፊት ይጓዛል እንጂ ስሞታ አያበዛም! አለበለዚያ ምንም ሳይከፈልህ የተጎጂን የመስዕዋትነት ገፀ ባህሪን እድሜህን ሙሉ በብቃት ትተውናለህ! የመስዕዋት በግ!

منقول
✌️
ሰዉየዉ ምን ጠጥቶ ነዉ ማይኩ የያዘዉ 👀  ሰዉ በዚህ ልክ ይወርዳል !?


👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/P5CWwHcP0A8?si=XQCb4u-H4xAe--Od

https://youtu.be/P5CWwHcP0A8?si=XQCb4u-H4xAe--Od
➲በኒቃብ የተሸፍፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ፀሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!!

🔖ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ💎!

➣ t.me/Basmat_Salafiya1
القارئ أسامه الغانم | الذين عاهدت منهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
🌾⛅•|تلاوة صباحية|•⛅🌾

﴿ٱلَّذِينَ عَـٰهَدتَّ مِنْهُمْ ثُمَّ يَنقُضُونَ عَهْدَهُمْ فِى كُلِّ مَرَّةٍۢ وَهُمْ لَا يَتَّقُونَ ۝٥٦﴾

=
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا
​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።"

[አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605]

መልእክቱ ምን ማለት ነው?
=
የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው።

ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት።
አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
↙️ بابُ خِصَال المَرأَةِ الصَّالِحَةِ
ዉድ ሞክሼዎቼ ሆይ በጣም እየሳሳሁላት ከእናንተ አይበልጥም ብዬ ሰጠኋችሁ ዉሰዱ🤝 ሞክሸዎቼ ብዙ አላህ ያብዛችሁ 🌹💎🌸
سيظل الحجاب فرضًا ولو خلعته كُل النّساء.

« ሁሉም ሴቶች ሒጃብን አውልቀው ቢጥሉም እንኳን የሒጃብ ግዴታነት ሁሌም የፀና ነው። »

#ትክክለኛው ሒጃብ

منقول
=
t.me/https_Asselefya1