- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب…
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب…
<unknown>
- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟!
🔖 የአደም ልጅ ሆይ
=
t.me/https_Asselefya1
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟!
🔖 የአደም ልጅ ሆይ
እድሜህን ዱኒያን በመፈለግ ከዋልክ ፤ (አኼራን) መቼ ትፈልገዋለህ ⁉️=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም።
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ ጥቅሞቻችን ናቸው። ምክኒያቱም የሚለቀቁትን ነገሮች ሼር ስታደርጉ የኔም ሳይቀነስ ለናንተም አጅር ይፃፍላችኋል።
ስለዚህ…ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ።ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም።
እናም ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈፅም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ።
(NB_ይህ የኔ አቋም ነው። ሊንኩ እንድነሳበት ፍቃደኛ ያልሆነን ሰው ግን ማንሳት ከ አደብ አይደለምና ፍቃድን ጠይቁ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

من عقوبات الله للفجار يطبع الله على قلوبهم مقطع للشيخ رشاد الحبيشي
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
من عقوبات الله للفجار يطبع الله على قلوبهم
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
مُفسِدَات القَلب :
🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦
①
=
t.me/https_Asselefya1
🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦
①
ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል
② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ
③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ
④ ከአሏህ ውጪ ባለ ነገር ላይ መንጠልጠል
⑤ አጉል የረዘመ ምኞት"مدارج السالكين لإبن القيم ١/٤٥١"
=
t.me/https_Asselefya1
Ar-Rahman
Maher Al-Muaiqly
🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله
=
=
ወንድሜ " አቡረይስ "እንዲህ ሲል ይጠይቃል ፦
ያሀገራችን ሰዎች.. ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) የሆኑ ሰዎች፣ ማታ ማታ ወደ ጅብ ይቀየራሉ፣ ቀን ቀን ደግሞ ሰው ይሆናሉ, ብለው ያምናሉ፣ ለዚህም በጣም ይፈሯቸዋል፣ እና ይሄ ነገር ትክክል ነውን ?
ተጠያቂ "ሸይኽ ዐብደል ዓዚዝ አር'ረይስ" መልስ ፦
ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) መፍራታቸው ልክ ነው። ምክንያቱም ተፅኖ ያደርሳልና። ነገር ግን ወደ ጅብ ይቀየራሉ ማለት ስህተት ነው። የኹራፊይ ዕሳቦትም ነው።
የድምፅ ልውውጡን 👇 በዚህ ያዳምጡ
t.me/abdu_rheman_aman/4396

🔖
منقول
ቦታና ዋጋ እስካልሰጣቹት ድረስ ዙርያቹህ ያሉ ነገሮች ተፅዕኖ አይፈጥሩም።منقول
فضل سورة الكهف مقطع للشيخ رشاد الحبيشي
لا تجعل المقطع يقف عندك
فضل سورة الكهف
«
🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
«
ሱረት_አልካህፍ መቅራት ያለዉ ትሩፋት ! 🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كثرة الضحك
«ሳቅን አታብዛ ! ሳቅን ማብዛት ልብን ይገላል !
🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
«ሳቅን አታብዛ ! ሳቅን ማብዛት ልብን ይገላል !
🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
ثمرات المجتهدين وحسرات المفرطين مقطع للشيخ رشاد الحبيشي
لا تجعل المقطع يقف عندك
ثمرات المجتهدين وحسرات المفرطين
"
🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
"
በኢባዳህ ላይ ታጋዬች ያላቸዉ ምንዳ እና ኢባዳህ ላይ ችልተኞች ክስረት❗️
🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أَشْهَدُ أَنْ لا إِلهَ إِلَّا أَنْتَ أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتْوبُ إِلَيْكَ !
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
~ ወቅታዊ ሙሐደራ ተግሳፀ አለመኖሩ ስንት ነገር ተበላሸ? ግን እስከመቸ? ልባችን ደማ❗️ ኢላሂ የተሻለ መስለሀ እና መፍሰዳዉ አመዛዝኖ ጥሩ መካሪ አምጣልን! 🤲
=
=
الاعتبار بتقلب الليل والنهار مقطع للشيخ رشاد الحبيشي
لا تجعل المقطع يقف عندك
🔖 الاعتبار بتقلب الليل والنهار
📌
🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
📌
ሌሊት እና ቀን መቀያየራቸዉን ማስተንተን❗️🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
يا قاطع الصلاة هل ضمنت طول العمر ؟ مقطع للشيخ رشاد الحبيشي
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
📍يا قاطع الصلاة هل ضمنت طول العمر ؟
🛑👉
🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉
አንተ ሶላት የተዉከዉ ሆይ እድሜህ ረጅም እንደሆነ ዋስትና አለህን ?!🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደርሶች
1) ሹሩጡ ሶላት
2) ሪያዱ ሷሊሒን
3) ኪታቡ ተውሒድ
4) ኪታቡ ተውሒድ
5) ሒስኑል ሙስሊም
6) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
7) አልአርበዑነ ነወዊያህ
8) አልቀዋዒዱል አርበዕ
9) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
10) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
11) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ
12) ሠላሠቱል ኡሱል
13) አልቀዋዒዱል አርበዕ
14) ሹሩጡ ሶላት
15) አልዐቂደቱል ዋሲጢያ
16) ዑምደቱል አሕካም
1) ሹሩጡ ሶላት
2) ሪያዱ ሷሊሒን
3) ኪታቡ ተውሒድ
4) ኪታቡ ተውሒድ
5) ሒስኑል ሙስሊም
6) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
7) አልአርበዑነ ነወዊያህ
8) አልቀዋዒዱል አርበዕ
9) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
10) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
11) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ
12) ሠላሠቱል ኡሱል
13) አልቀዋዒዱል አርበዕ
14) ሹሩጡ ሶላት
15) አልዐቂደቱል ዋሲጢያ
16) ዑምደቱል አሕካም