💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
اللَّهمَّ زيـنَّا بزينـةِ الإيمــانِ
واجعَلنـا هداةً مُهتدين!.

=
أسباب زيادة الإيمان!.

🎙الإمام ابن عثيمين - رَحِمَهُ اللّٰهُ تعالىٰ

=
t.me/https_Asselefya1
اللهُمّ لا تُشغِلنا إلّا بِطاعتِك!.

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قَال الشيخُ الألبانيُّ رحمهُ الله تعالى:

“الدِّينُ نَقلٌ وليسَ بِالعَقلِ، وظيفةُ العَقلِ
فَهمُ الدِّينِ، وليسَ التَّشريعُ في الدِّينِ”.

- سِلسِلَةُ الهُدى والنُّور (٢٤٦).
አንዳንዴ....

ዉስጣችን ሰላም የማይሰጡን ነገሮች ዛሬ ነገ እያልን ብዙ እንጓዛለን መጨረሻ ዋጋ ሊያስከፍሉን ስለሚችሉ በጊዜ ሳይረፍድ መላ እንበላቸዉ። የራሳችንም የሰዉም ሰላም እንጠብቅ!

=
.

ምናልባት ስራ የመያዝህ እድሉ ሊቆይብህ ይችላል የማግባትህ ጉዳይ ሊቆይ ይችላልፈውስ የምታገኝበትም ጊዜ ሊቆይ ይችላል፣ ነገር ግን የትዕግስትህ ምንዳ አይቆይም። ባደረግከው ትዕግስት ልክ ነው ሁሌም ደስታህ የሚመጣው ….

" ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ"

=
t.me/https_Asselefya1
. ሀራም የሆኑ ግንኙነቶች ቁረጡ ❗️

أقطعوا العَلاقات المُحرمة ؛
فَـ لا أحد يستحق أن تعصي الله من أجله .

=
- موعظة مؤثرة في غض البصر!

من كتاب الدَّاء والدَّواء - ابن القيّم الجوزيّة.
المرأةُ الـصّالحـةُ لاَ تُرى؛
ولكن يُرى أثرُ صلاحها.


🔖 መልካም ሴት አትታይምነገር ግን መልካም መሆኗ የስራ ዉጤቷ ይታያል ።

=
t.me/https_Asselefya1
التوحيد : لا معبود بحق إلا الله .

📍ተዉሂድ፦ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም።

السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .

📍ሱና፦ በሀቅ የምንከተላቸዉ ከመልክተኛዉ ﷺ ዉጭ የለም።

المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .

📍አል_ መነሀጅ፦ ቁርአን እና ሐዲስ ከሰለፎች ግንዛቤ ዉጭ ትክክለኛ አረዳድ የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በልብሽ ዝምታ ዉስጥ  የአላህን ዉሳኔ አድምጭ። ልብሽ በሱ ዉሳኔ ይርጋ ! ከዛ አላህ ያላሰብሺዉ በር ባልጠበቅሽበት መንገድ ሲከፍትልሽ  ትመለከችያለሽ

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በዚህ ዘመን «ሴት ልጅ» ይሄ ዱዓ አዘዉትራ ልትል ይገባታል ።

« تحتاج المرأةُ في زمَاننا إِلىٰ أَنْ تدعُو هذا الدُّعاء باستمرار: »

«اللَّهُمّ اُستر عَوراتِي وَ آمِنْ رَوْعاتي».

«አሏህ ሆይ!  ነውሬን ሸፍንልኝ፣ ፍርሃቴንም አማን አድርግልኝ። »

• الشّيخ عَبد الرَّزاق البَدر -وَفقهُ الله-.
=
t.me/https_Asselefya1
قَال -ﷺ-: «يَا أيّها النّاس قُولوا
لا إلَه إلّا الله تُفلِحوا».

🔖 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንድህ አሉ፦ እናንተ ሰዎች ሆይ «ለኢላ ሀኢለሏህ» በሉ ነጃ ትወጣላችሁ።

=
t.me/https_Asselefya1
- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب…
<unknown>
- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟!

🔖 የአደም ልጅ ሆይ እድሜህን ዱኒያን በመፈለግ ከዋልክ ፤ (አኼራን) መቼ ትፈልገዋለህ ⁉️

=
t.me/https_Asselefya1
﴿إِنِّی جَزَیۡتُهُمُ ٱلۡیَوۡمَ بِمَا صَبَرُوۤا۟ أَنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡفَاۤىِٕزُونَ﴾
~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም።

በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ ጥቅሞቻችን ናቸው። ምክኒያቱም የሚለቀቁትን ነገሮች ሼር ስታደርጉ  የኔም ሳይቀነስ ለናንተም አጅር ይፃፍላችኋል።

ስለዚህ…ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ።ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም።

እናም ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈፅም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ።

(NB_ይህ የኔ አቋም ነው። ሊንኩ እንድነሳበት ፍቃደኛ ያልሆነን ሰው ግን ማንሳት ከ አደብ አይደለምና ፍቃድን ጠይቁ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
مُفسِدَات القَلب :

🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦

ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል
② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ
③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ
④ ከአሏህ ውጪ ባለ ነገር ላይ መንጠልጠል
⑤ አጉል የረዘመ ምኞት


 
"مدارج السالكين لإبن القيم ١/٤٥١"


=
t.me/https_Asselefya1
Ar-Rahman
Maher Al-Muaiqly
🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله

=